cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Realfevr Fantasy Ethiopia

የFantasyfootball Ethiopia agent በመሆን የFantasy Game card ማከፋፈል ለምትፈልጉ፤ እንዲሁም ስለ አፑ ጥያቄ ካላችሁ ከታች⬇️⬇️ ባሉት ቁጥሮች ሊያገኙን ይችላሉ። @FTS_fantasy; 0900 47 53 51 @realfevrfantasyethiopia123; 0978140366 @fantasyethio; 0900 28 17 28

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
2 106مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ውድ የRealfevr Fantasy Ethiopia ቤተሰቦች... ከሶስተኛው ሳምንት በዋላ ይጀምራል ብለን የነበረው ሽልማት በአንዳንድ ምክንያቶች አልጀመርንም። ወደፊት የምንጀምርበትን ጊዜ በዚው የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምናሳውቅ መሆኑን እንግልፃለን።
نمایش همه...
ውድ የRealfevr Fantasy Ethiopia ቤተሰቦች በአዲሱ የውድድር አመት ሽልማቶቹን በአዲስ መልኩ ለመመጀመር አስበናል ስለሆነም የእናንተን የተጫዋቾች ሃሳብ መሰረት በማድረግ ለመስራት እባክዎ ይህንን poll ይመልሱ! የአሸላለም ሁኔታው እንዴት ይሁን?Anonymous voting
  • በደረጃ ከ1-10 ለወጡ
  • በነጥብ (Jackpot!!! ከተቀመጠ ነጥብ በላይ ያመጡ ተወዳዳሪዎች ለሽልማቱ የሚመደበውን ብር መካፈል)
  • በነጥብ (እያንዳንዱ position ላይ ያሰለፏቸው ተጫዋቾች ከሚቀመጠው ነጥብ በላይ ሲያመጡ መሸለም)
0 votes
🏆🏆🏆🎁🎁🎁 የዚ ሳምንት የፋንታሲ 100 league አሸናፊዎች ዝርዝር ይህ ነው። ሽልማቶቹን በቴሌግራም ቦታችን ላይ ባስገባችሁት ስልክ እየደወልን የምንሸልም ይሆናል አልያም በነዚህ የውስጥ መስመሮች አነጋግሩን። 🎉🎉🎉🎊🎊🎊 የፋንታሲ ደረጃ አሰጣጥ እንዴት ነው? 🥇🥈🥉🏅🎖 የጨዋታ ሳምንቱ ሲጠናቀቅ ቡድኖ ላይ ያሰለፏቸው ቋሚ 11 ተጫዋቾች ነጥብ ተደምሮ ባመጡት አጠቃላይ ነጥብ ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፤ ሁለት ቡድኖች ተመሳሳይ ነጥብ ቢያመጡ በሚከተሉት ሁኔታዎች ደረጃቸው ሊለያይ ይችላል። 🔹ብዙ ጎል ያስቆጠረ ቡድን 🔹ትንሽ በጀት የተጠቀመ ቡድን 🔹በ GK, DF እንዲሁም MF ተጫዋቾች ትንሽ ግብ ያስተናገደ 🔹ትንሽ የቅያሪ ቁጥር (በwildcard የሚደረግ ቅያሪ አያካትትም) ያለው ቡድን 🔹ትንሽ AUTO SUB የተጠቀመ ቡድን 🔹ትንሽ የጸባይ ነጥብ ያለው ቡድን ⚽️🏆🏆🏆⚽️ 🎁🎁🎁 @fantasyethio @FTS_fantasy @realfevrfantasyethiopia123
نمایش همه...
የEnglish premier league_The Last Round_Realfevr Fantasy 38ኛው እና የመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት መርሀ-ግብር ነው። Game week 38 ዝውውር እና ክፍያ የሚዘጋው እሁድ ከቀኑ 11፡30 ስለሆነ ቡድኖን ይስሩ ፤ ይወዳደሩ ፤ ይሸለሙ!!! ⚽️⚽️⚽️ ወደ ሊግ መግቢያ ኮዱን ለማግኘት በንግድ ባንክ/ አቢሲኒያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 102030 አልያም በቴሌ ብር Merchant ID 530160 ላይ እንዲሁም CBE birr በመጠቀም አስገብተው፤በቴሌግራም ቦታችን @realfevrfantasyethiopia_bot ላይ ክፍያዎን ያረጋግጡ በሊጉ ይወዳደሩ ፤ ይሸለሙ!!!
نمایش همه...
ፋንታሲ ኢትዮጵያ ይህንን አስደናቂ ጨዋታ ከተለያይ ሽልማቶች ጋር REALFEVR በተባለ የሞባይል application ይዞላችሁ ቀርቧል። 🏆🏆🏆ወደ ሊግ መግቢያ ኮዱን ለማግኘት በንግድ ባንክ/ አቢሲኒያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 102030 አልያም በቴሌ ብር Merchant ID 530160 ላይ አስገብተው በቴሌግራም ቦታችን @realfevrfantasyethiopia_bot ላይ ክፍያዎን ያረጋግጡ በሊጉ ይወዳደሩ ፤ ይሸለሙ!!
نمایش همه...
የ 100 ብሩ ፤ ፋንታሲ 100 ሊግ በ500 ተወዳዳሪዎች 1ኛ ለወጣ - 20,000 💵💵ብር ከ2-10 ለወጡ - 1000 💵ብር 1ዙር የFantasy 100 ሊግ ተዘግቶ ወደ 2ኛ ምድብ ተዘዋውረው ካልሞላ ባሉት ተጫዋቾች ውድድሩ የሚቀጥል መሆኑን እየገለፅን ሽልማቶቹም🎁🎁 ⚽️ እስከ 50 ተወዳዳሪዎች ላሉበት ሊግ 1ኛ ለወጣ 3,000💵💵ብር ከ2-10 ለወጡ 200 ብር💵 ⚽️ ከ50-100 ተወዳዳሪዎች ላሉበት ሊግ 1ኛ ለወጣ 6,000💵💵 ብር ከ2-10 ለወጡ 300 ብር💵 ⚽️ ከ100-200 ተወዳዳሪዎች ላሉበት ሊግ 1ኛ ለወጣ 10,000💵💵 ብር ከ2-10 ለወጡ 400💵 ብር ⚽️ ከ200-400 ተወዳዳሪዎች ላሉበት ሊግ 1ኛ ለወጣ 15,000💵💵ብር ከ2-10 ለወጡ 500ብር💵 ⚽️ ከ400 በላይ ተወዳዳሪዎች ላሉበት ሊግ በFantasy100 ሊግ መደብኛ ሽልማት🏆🏆🎉 የሚቀጥል ይሆናል
نمایش همه...
አንዴ ቡድናቹን ከመሰረታቹ በኋላ ተጫዋቾችን መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ። የመጀመሪያዉን የጫዋታ ሳምንት ካላለቀ የፈለጋቹትን ትራስንፈር ማድረግ ትችላላቹ ወይም በጫዋታው ሳምንት መሀል ላይ ውድድሩን በትቀላቀሉም የጀመራቹበት የጫዋታ ሳምንት ዝውውር ማለቂያ እስከሚደርስ ድረስ ትራስፈር ማድረግ ትችላላቹ። 👉ከመጀምሪያው ሳምንት በኋላ ግን በየዙሩ 2 ነጻ ትራንስፈር ብቻ ነው የሚፈቀደው። በአንዱ የጫዋታ ሳምንት ከ2ቱ ነጻ ትራንስፈር ምንም ካላዘዋወራቹ ለሚቀጥለው የጫዋታ ሳምንት 1 ተጨማሪ ነጻ ትራንስፈር ይኖራችኋል ይህም ማለት 3 ነጻ ትራንስፈር ይኖራችኋል ማለት ነው። 👉በጫዋታው ሳምንት ከሁለት በላይ ተጨማሪ ትራንስፈር የምታደርጉ ከሆነ ካላችሁ ነጥብ ላይ ለአንድ ተጫዋች 4 ነጥብ የሚቀነስ ይሆናል። ⚽️🏆🏆🏆⚽️ 🎁🎁🎁join@realfevrfantasyethiopa
نمایش همه...
🏆🏆🏆 Realfevr!🥇1ኛ የወጣው 89 ነጥብ በማምጣት wubba lubba ሆኗል። ⚽️⚽️⚽️ በREALFEVR ቡድኖን ይስሩ ይጫወቱ ይሸለሙ!!!