cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተነሳ ለኢትዮጵያ

ኢትዮጵያን ተባብረን ከፍ እናደርጋታለን ጠላቶቻችን ይውደሙ 💪💪 የ YouTube ቻናል አድራሻችን 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCxCcFMpeii_I3dpBjS8qy9Q https://t.me/joinchat/7D3ZRcJCEMllYjNk ማንኛውንም መልእክት ያድርሱን @tenesleethiopia ተነስ ለኢትዮጵያ bot 👉 @TenesleEthiopia_bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
895مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ትኩረት📣 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞንና ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ አካባቢዎች ያገረሸው የፀጥታ ችግር ነዋሪዎች ላይ የከፋ የደህንነት ስጋት ደቅኗል። ከትላንት አንስቶ ባለው ሁኔታ የጉዳት ሪፖርቶች ያሉ ሲሆን የተሟላ መረጃ ለማግኘት ግን ለጊዜው አልቻልም። " በአካባቢው ላይ ከዚህ በፊት በተከሰቱ ችግሮች እጅግ ከፍተኛ ስቃይ አይተናል ፤ ሴቶች ፣ ህፃናት፣ አረጋዊያን ያሳለፉትን መከራ በቃላት ለመግለፅ የማይቻል ነው " ያሉት በአዋሳኝ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ችግሩ ሳይስፋፋ በፍጥነት እልባት እንዲሰጠው ተማፅነዋል። እስካሁን በክልል መንግስት ሆነ በዞንም ደረጃ ስላለው ሁኔታ የተባለ ነገር የለም። በአዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ባለው ችግር ከደሴ ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መስመር ለደህንነት ስጋት በመደቀኑ በርካታ የህዝብ ተሽከርካሪዎች ለመቆም መገደዳቸውን እና በዚህም ከፍተኛ መጉላላት እየተፈጠረ መሆኑ ጥዋት ማሳወቃችን ይታወሳል። ዛሬ ማምሻውን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፤ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ነዋሪዎች በየአካባቢያቸው ለዝርፊያ እና ለወንበዴ እንዳይጋለጡ ወጣቶች፣ የፀጥታ መዋቅሮች ሌሎችም አካላት ተደራጅተው አካባቢያቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፏል። #TikvahFamily @tikvahethopiaBOT @tikvahethiopia
نمایش همه...
نمایش همه...
አስደናቂ ጭፈራ ከጥምቀት መልስ በጎንደር በመብሬ ተቀወጠ part 1

#ባህል-ቲዩብ#like#subscribe Ethiopia News - Zehabesha News | Daunt | Dessie | Anstiokia | Kobo | Kamisie | Artuma Fursi | Bati| Afar Gashena | Mai Kadra TPLF | Tigrai | Teddy Afro-Armash | Eritrea News | Ethiopia news - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | Eu on Ethiopia | Sileshi Bekele | Tigrai general Abebaw Tadesse | Abiy Ahmed | General Tilaye Asefa | Mekelle | Amhara | Dessie Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion / Gebremichael / Amhara Regional state / TPLF / Sudan Army / Jawar Mohammed / Eritrea news / Abey Ahmed / Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora yenus /Meles Zenawi |Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news /Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news /Getachew/ድሮን /drone/ጎንደር ጥምቀት

ግራ ተጋብቶ ግራ ያጋባን መንግስት ፃድቃን እና ታደሰ ወረደ በጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸው የፍትህ ሚኒስትር ጠየቀ
نمایش همه...
የሁለት መንደር ወግ 😭
نمایش همه...
ዝሆን ደማቅ ቀለም (በተለይ ቀይ ቀለም) አይወድም !! እንዲህ እንዳሁኑ ዊል ቼር ላይ ከመዋሉ በፊት ታደሰ ወረደ ጥሩ ሯጭ እንደነበረ በአንድ አጋጣሚ አብረውት የነበሩ ሰዎች ይመሰክራሉ😂 አጋጣሚው በቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የተከሰተ ፍፃሜ ነበር። ወያኔ ጦርነቱን ከመጀመሩ በፊት ታደሰ ወረደ ወደ ቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክ መመላለስ አብዝቶ ነበር። በአንደኛው የምልልሱ ወቅት ታዲያ ታደሰ ወረደ ቀይ ቲሸርት ለብሶ ነበር ወደ ፓርኩ የሄደው።መንገድ ሲመሩ የነበሩት የአካባቢው ሰዎች ታደሰ ወረደ የለበሰውን ቀይ ቲሸርት እንዲቀይር ሃሳብ ቢያቀርቡም ጆሮ የሰጣቸው አልነበረም።ምናልባት መንገዳቸው ላይ ከዝሆን ጋር ቢገናኙ የሚፈጠረውን አደጋ በመስጋት ነበር መንገድ መሪዎቹ ሃሳቡን ያቀረቡት። ያም ሆነ ይህ የተፈራው ነገር ሆነ።ጉዞ ላይ እያሉ በቅርብ ርቀት የነበረ አንድ ዝሆን ከእነ ታደሰ ወረደ ቡድን ጋር ፊት ለፊት ተጋፈጠ። ዝሆኑ ቁጣው አየለ።ቁጣው ታዲያ ከሰዎቹ ጋር አልነበረም።ታደሰ ወረደ ከለበሰው ቀይ ቲሸርት ጋር ነበር። ዝሆኑ ጊዜ አላጠፋም ።ፊት ለፊት ወደ ታደሰ ወረደ ሽምጥ ሲጋልብ እየሮጠ መጣ።ሰዎቹ በየአቅጣጫው እየሮጡ ታደሰን እንዲሸሽ እየጮሁ ነገሩት። ልብስ እንዲቀይር ሲመከር ያልሰማው ታደሰ የሩጫውን ምክር ሰማ ።እናም ሮጠ ። ከዝሆኑም አመለጠ ። ሁመራ ከተማ ገብተው ከተረጋጉ በኋላ የቡድኑ አባላት በጨዋታ መሃል ታደሰ ወረደን እያደነቁ አወሩ። ሩጫው የአደባባይ ቢሆን ኑሮ ታደሰ ወረደ ዝሆኑን ሶስት እና አራት እጥፍ ሊቀድመው እንደሚችል እያደነቁ አወሩ። በሩጫው ወቅት ቆንጥሩ እና እሾሁ ባደረሰበት የቡጨራ አደጋ ሳቢያ የታደሰ ወረደ ፊት ተዥጎርጉሮ ነበር😂 * 👇 እዚህ ላይ ትልቁን ጥያቄ ልወርውር። 👉ታደሰ ወረደ ወደ ፓርኩ ያደረገው ተደጋጋሚ ምልልስ ሚስጢር ምንድነው ? ( ታደሰ ወረደ ወደ ፓርኩ ያደረገው ተደጋጋሚ ምልልስ ጦርነቱ በግላጭ ከመጀመሩ በፊት የተደረገ ሲሆን በጊዜውም አካባቢው ሙሉ በሙሉ በወያኔ ቁጥጥር ስር ነበር።) . . ታደሰ ወረደ ሲመላለስባት የነበረችው ቦታ ከአካባቢው ሰዎች ጋር በመተባበር ፍተሻ ቢደረግባት ምን ይመስላችኋል? ፍተሻው ቢደረግ የሆነ ቅርስ ነገርማ አይታጣም 😂
نمایش همه...
የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እያለቀሱ ናቸው። ሁለት ወንድሞቻችን ጊዜ የሰጠው የኦሮሚያ ቄሮ ፖሊስ ገድሎብናል። አሁን ወይብላ ማርያምን ወደ ታቦት ወደ መንበሯ ለመመለስ ህዝበ ክርስቲያኑ ወደ ቀራኒዮ መድኃኔዓለም እየተመመ ይገኛል
نمایش همه...
ይህ ቪዲዮ አንዱ በውስጥ መስመር የላከልኝ ነው።የወያኔ ካድሬዎች ሲወያዩ የሚያሳይ እንደሆነ ነው ጠቀሶ የላከልኝ ። ይህ ሰው ግን ጄ/ል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) ነው። 'አይደለም ሌላ ሰው ነው' የምትሉ ካላችሁ ደግሞ ሃሳብ ስጡበት። ያው አይታወቅም መንትያው ሊሆን ይችላልና😂😂 ለማንኛውም ግን ሰሞኑን ይቺን እየተወያዩ ነው👇👇👇 //በጠላቶችህ ውስጥ መከፋፈል እንዲፈጠር ማድረግ አለብን። ይህ ትልቅ ስራ ነው።አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ መከፋፈል ተፈጥሯል ። ይኼንን ክፍፍል እንዴት እናስፋው? ክፍፍሉ ተባብሶ እርስበርሳቸው እንዲጠፋፉ(እንዲገዳደሉ) ማድረግ አለብን//
نمایش همه...
የድሮን ጥቃቱን ከመጠን በላይ ከመፍራታቸው የተነሳ እንደምትመለከቱት በየመጋዘኑ ውስጥ የሲቪል ልብስ አልብሰው ወታደራዊ ስልጠና መስጠት ጀምረዋል። ይቺ ስልት ከተባነነባት ደግሞ ያው በማርዘነብ (በድሮን) መጎብኘታቸው አይቀርም። የእስካሁኑ የ"ሲቪሊያን ተገደሉ" ጩኸትም መሠረቱ ይኼ ነው።
نمایش همه...
ደብረፂዮን የሃዘን ቀን እንዲያውጅ ያደረገው ገፊ ምክንያት በ3 ፒክ አፕ መኪኖች ውስጥ የነበሩት ሰዎች ይሆኑ? 👉 ማለቴ ....ዋጃ ጥሙጋ አካባቢ በማርዘነብ የታረሙትን፣ህብረት ካምፕ ውስጥ ከነበሩት የጁንታው ታጣቂዎች መካከል በተመሳሳይ በዚችው በ"ማር ዘነብ" የተጎበኙትን፣እንዲሁም ከመቀሌ ወደ ራያ አቅጣጫ በግምት 50KM ማለትም በሂዋነ አከባቢ በሚዘገንን ሁኔታ አፈር ድሜ የሆኑትን ታጣቂዎቹን ወዘተ ከቆጠረ ከአንድ ቀን በኋላ ነበር ደብረፂዮን አዋጁን ያሰማን። በወቅቱ ዋጃ ጥሙጋ አካባቢ ምሽግ ሲቆፍሩ ከነበሩ ኤክስካቫተሮች በተጨማሪ በመጓዝ ላይ የነበሩ 3 ፒክ አፕ መኪኖች አመድ ሆነዋል። ( P.s.. 'ድሮን' በራያ አከባቢዎች 'ማርዘነብ የሚል አዲስ የሙሽራ ስም ተሰጥቷታል።😂 አሁንም የተለመደውን ነጭ ማሯን እንደምታዘብ በጉጉት ትጠበቃለች። )
نمایش همه...
የቀጠለ.. 4ኛ. ለ40 ዓመታት በጎረቤት ሀገራት በስድት የሚማቅቀውን ህዝባችን ወደ ሀገሩ ለመመልስና መልሶ ለማቋቋም በምናደርገው ጥረት እስከ አሁን ድረስ በስደተኞችና ከስደት ተመላሾች መልሶ ማቋቋሚያ ኮሚሽን፣ በውጭ ጉዳይ ሚንስትርና፣ በሱዳን የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል ላደረገልን ድጋፍ እናመሰግናልን። በዚህ ዙሪያ እየተደረጉ ለሚገኙ ጥረቶች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ድጋፋና ትብብር እንዲያደረግልን በትህትና እንጠይቃለን። 5ኛ. በትህነግ/ወያኔ ወራሪ ሃይል አማካኝነት ከታህሳስ 1972 ዓ.ም - ህዳር 2013 ዓ.ም በወልቃይት፣ ጠገዴና፣ ጠለምት ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ማፅዳትና ተያያዥ ወንጀሎችን የሚያጣራና ወንጀለኞችን ለፍርድ የሚያቀርብ ልዩ መርማሪ ኮሚሽን ወይም አቃቢ ህግ እንዲቋቋምና ህዝባችን ለተፈፀመበት የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ለደረሰበት ፈርጀ ብዙ ጥቃት ፍትህ እንዲሰጠው በትህትና እንጠይቃለን። ኢትዮጵያ በልጆቿ ክቡር መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር! ከምስጋና ጋር አብዩ በለው ጌታሁን ሊቀመንበር ልሳነ ግፉዓን ድርጅት ግልባጭ • ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት • ለፌደሬሽን ምክር ቤት • ለአማራ ክልላዊ መንግስት ፕሬዘደንት ጽ/ቤት ጥር 3, 2014 ዓ.ም
نمایش همه...