cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ ² 😁

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈታ ይበሉ 😁

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 850
مشترکین
+11724 ساعت
-1327 روز
+77530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌐     🌐    🌐    🌐 ማንኛውም የSocial ሚዲያ መሸጥ መግዛት የምትፈልጉ አናግሩን @Sell_Buy11 ✅️ @Sell_Buy11 ✅️
نمایش همه...
ለቴሌግራም ፕሪምየም ፈላጊዎች ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ፕሪምየም ተሸላሚ ይሁኑ 👇 https://t.me/TgPremiumAiBot?start=Bot25492940
نمایش همه...
🤣 2
#የፓፓዬ_ፍሬ ለጨጓራ ጥሩ ነው ብለውኝ ቤት ያገኘሁትን ለቃቅሜ በልቼ .. ማዘር አሁን የበጉን ሰገራ ማነው ሰብስቦ የጣለልኝ እያለች ነው 😳 ! @ethio_sak_be_sakk
نمایش همه...
🤣 16👍 3💯 3🏆 2🤨 2👏 1😁 1🙏 1👌 1🤪 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች! 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | አዳማ ሲቲ ከ ሲዳማ ቡና 12:00 | ሻሸመኔ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በኢንግሊዝ በፕርምየር ሊግ 12:00 | አርሰናል ከኤቨርተን 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም 12:00 | ብራይተን ከ ማን ዩናይትድ 12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኒዉካስትል ዩናይትድ 12:00 | በርንሌ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት 12:00 | ቼልሲ ከ በርንማዉዝ 12:00 | ክሪስቲያል ፓላስ ከ አስቶንቪላ 12:00 | ሊቨርፑል ከዎልቭስ 12:00 | ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ቶትንሀም 12:00 | ሉተን ታውን ከ ፉልሀም 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 02:00 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሴቪያ 02:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኦሳሱና 02:00 | ካዲዝ ከ ላስ ፓልማስ 02:00 | ባርሴሎና ከ ራዮ ቫዬካኖ 02:00 | ግራናዳ ከ ሴልታ ቪጎ 02:00 | ማሎርካ ከ አልሜሪያ 02:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ሶሲዳድ 02:00 | ቫሌንሲያ ከ ጅሮና 02:00 | ቪያሪያል ከሪያል ማድሪድ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ 07:30 | ሳሱላ ከ ክሊጋሪ 10:00 | ሞንዛ ከ ፍሮሲኖን 10:00 | ዩዲኒዜ ከ ኢምፖሊ 01:00 | ኢንተር ሚላን ከ ላዚዮ 03:45 | ሮማ ከ ጄኖዋ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ 04:00 | ሌ ሀርቬ ከ ማርሴ 04:00 | ሌንስ ከ ሞንሞፔሌ 04:00 | ሊል ከ ኒስ 04:00 | ሎርየንት ከ ክሌርሞንት 04:00 | ሊዮን ከ ስትራስበርግ 04:00 | ሜትዝ ከ ፓሪሰንት ዠርመ 04:00 | ሞናኮ ከ ናንትስ 04:00 | ሬምስ ከ ስታድ ሬንስ 04:00 | ቱሉስ ከ ብረስት @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና ሀዋሳ ከተማ 2-3 መቻል 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ባየር ሊቨርኩሰን 2-1 ኦግዝበርግ ሆፈንየም 4-2 ባየር ሙኒክ ቦርሺያ ዶርትመንድ 4-0 ዳርምስታድት ወርደን ብሬመን 4-1 ቦሀም ፍራንክፈርት 2-2 RB ላይፕዚንግ ሄይዴንሄም 4-1 ኮሎኝ ስቱትጋርት 4-0 ሞንቼግራድባህ ዩኒየን በርሊን 2-1 ፍራይበርግ ዎልፍስበርግ 1-3 ሜንዝ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ ሊቼ 0-2 አትላንታ ቶሪኖ 3-1 ኤሲ ሚላን 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ አላቬስ 1-0 ጌታፈ 🇺🇸 በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ኢንተር ማያሚ 1-0 ዲሲ ዩናይትድ @Bisrat_Sportt_433et @Bisrat_Sportt_433et
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨⚽️ | NEW: የቼልሲ የሴቶች ቡድን የ2023/24 የውድድር አመት የሴቶች ሱፐር ሊግ አሸናፊ ሆነዋል። 🏆 2019/20 🏆 2020/21 🏆 2021/22 🏆 2022/23 🏆 2023/24 🆕 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
የጀርመን ቡንደስሊጋ ሻምፒዮን ቫየርን ሊቨርኩሰን! የጀርመን ቡንደስሊጋ የ2023/24 የውድድር አመት ከደቂቃዎች በፊት ከተጠናቀቁ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብሮች በኋላ ፍፃሜውን አግኝቷል። ባየር ሊቨርኩሰን በዘንድሮውን የጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ዋንጫውን በማሳካት አዲስ ታሪክ ፅፈዋል። ባየር ሙኒክ በሆፌንሄም 4ለ2 መሸነፉን ተከትሎ የውድድር አመቱን በስቱትጋርት ተበልጦ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ተገዷል። ቦርስያ ዶርትመንድ ከዳርምስታድት ያደረገውን ጨዋታ 4ለ0 ሲያሸን የመጨረሻ ጨዋታውን ያደረገው ማርኮ ሪውስ ግብ አስቆጥሯል። እንግሊዛዊው የፊት መስመር አጥቂ ሀሪ ኬን በሰላሳ ስድስት ግቦች የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ማጠናቀቅ ችሏል። የባየር ሊቨርኩሰኑ የፊት መስመር ተጨዋች አሌሀንድሮ ግሪማልዶ አስራ ሶስት ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል የአመቱ ምርጥ ኳስ አቀጣጣይ በመሆን አጠናቋል። ባየር ሊቨርኩሰን ፣ ስቱትጋርት ፣ ባየር ሙኒክ ፣ ሌፕዚግ እና ቦርስያ ዶርትመንድ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡ ክለቦች ናቸው። እንዲሁም ኢንትራንክት ፍራንክፈርት ለዩሮፓ ሊግ ሆፌንሄም ለኮንፈረንስ ሊግ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 | ፊል ፎደን " ይሄንን ሽልማት በማሸነፌ በራሴ በጣም ኮርቻለሁ በአለም ካሉ ሊጎች ትልቁ በሆነው ፕሪምየር ሊግ ላይ እጩ መሆን እራሱ ትልቅ ክብር ነው በአጠቃላይ በዚ አመት  ባሳየሁት አቋም ደስተኛ ነኝ በጎልም በአሲስትም ክለቤን ስረዳ ነበረ የማን ሲቲን አሰልጣኞች ፣ የቡድን አጋሮቼ እና ሁሉንም የስታፍ አባላት ማመስገን እፈልጋለሁ ያለነሱ ሊሳካ አይችልም ነበረ" @Bisrat_Sportt_433et @Bisrat_Sportt_433et
نمایش همه...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🚨| OFFICIAL: የስፔን ላሊጋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል። 𝗧𝗲𝗮𝗺 𝗢𝗳 𝗧𝗵𝗲 𝗦𝗲𝗮𝘀𝗼𝗻🇪🇦 @Bisrat_Sportt_433et @Bisrat_Sportt_433et
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
BREAKING: ፊል ፎደን የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመረጧል!🥇 @Bisrat_Sportt_433et @Bisrat_Sportt_433et
نمایش همه...
👍 10🔥 1