cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethio Education 4 All

This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot

نمایش بیشتر
Advertising posts
229مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
+630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስለምድራችን ይህን #ያውቁ_ኖሯል? #ክፍል_3 • ዓለም ላይ በየዓመቱ 500 ሺ የሚደርሱ የመሬት መንቀጥቀጦች ይከሰታሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የሚታይ ጉዳት የሚያደርሱት ከ100 የማይበልጡት ብቻ ናቸው፡፡ • መሬት በዓመት 3 ቢሊዮን ያህል ጊዜ በመብረቅ ትመታለች፡፡ ይህም በቀን 8.6 ሚሊዮን ፣ በሴኮንድ ደግሞ 100 ጊዜ እንደማለት ነው፡፡ • ዓለም ላይ በተደጋጋሚ በመብረቅ የሚመታው ስፍራ “ማራካይቦ ሐይቅ” ነው፡፡ ቬንዙዌላ ውስጥ የሚገኘው ይህ ሐይቅ በዓመት እስከ 300 ቀናት፣ በቀን እስከ 10 ሰዓታት፣ በደቂቃ እስከ 28 ጊዜ በመብረቅ ይመታል፡፡ • የዓለማችን ቁጥር አንዱ ረጅም ተራራ #ኤቨረስት በየዓመቱ 4 ሚሊ ሜትር ቁመት ይጨምራል፡፡ ይህም በመሬት የውስጠኛው ክፍል በሚፈጠር የኃይል ግፊት ሳቢያ ነው። ኤቨረስት 8848 ሜትር ሲረዝም የሚገኘውም በቻይና እና ኔፓል ድንበር መካከል ነው። • ዓለም ላይ ጉንዳኖች የማይገኙበት ብቸኛው ስፍራ #አንታርቲካ ነው፡፡ ~ #መልካም_የመሬት_ቀን ~ #Happy_Earth_Day Credit:- t.me/Fastsinfo99   ~ ~ ~ ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 💕 📌 t.me/ethio_educ       🥦    🥦    🥦
نمایش همه...
Ethio Education 4 All

This channel provides 📌 Educational information 📌 Text Books ፣ Guides ፣ Modules ፣ Notes 📌 Exams ፣ Exercises ፣ Worksheets 📌 Research & Proposals ፣ .... 📝 Send questions, comments, or suggestions through 👇 👉 @EducConsultBot

ስለምድራችን ይህን #ያውቁ_ኖሯል? #ክፍል_2 • ፀሐይ ከመሬት 1.3 ሚሊዮን እጥፍ ጊዜ ትበልጣለች፡፡ • ብርሃን ከጸሐይ ወደ መሬት ለመድረስ 8 ደቂቃ ከ20 ሴኮንድ ይፈጅበታል፡፡ • መሬት ፀሐይን በሰዓት 107,182 ኪ.ሜ ትዞራለች፡፡ • የ1 ቀን ትክክለኛው ርዝመት 23 ሰዓት ከ56 ደቂቃ ከ4 ሴኮንድ ነው፡፡ • ጨረቃ ባትኖር ኖሮ መሬት ላይ የ1 ቀን ርዝመት ከ6 እስከ 12 ሰዓታት ብቻ ይሆን ነበር፡፡ • ከመሬት ጋር ከፍተኛ ተመሳሳይነት ያላት ፕላኔት ቬኑስ ናት፡፡ ፕላኔቶቹ በመጠን፣ በምህዋር እንቅስቃሴ እና በተሰሩበት ንጥረ ነገር በእጅጉ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ • መሬት ባለችበት ጋላክሲ (የከዋክብት ክምችት) ውስጥ ከ6 ቢሊዮን በላይ ፕላኔቶች መኖራቸው ይገመታል፡፡  • 7ኛዋ ፕላኔት ዩራነስ 63 መሬቶችን በውስጧ ማቀፍ ትችላለች፡፡ • #Earth (መሬት) በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተሰየመች ብቸኛዋ ፕላኔት ናት፡፡ የተቀሩት ፕላኔቶች የግሪክ እና የሮማን አማልክት መጠሪያ ስሞች ናቸው፡፡ • ከባህር በታች ጥልቁ የመሬት ክፍል “#ቻሌንጀር_ዲፕ” በመባል ሲታወቅ ከ11 ኪ.ሜ በላይ ጥልቀት አለው፡፡ በፓስፊክ ውቅያኖስ ምዕራብ አቅጣጫ የሚገኘው ይህ ስፍራ ከ24 በላይ የአሜሪካ ኢምፓየር ስቴት ህንጻዎችን በቁመታቸው መዋጥ ይችላል፡፡ የአሜሪካ ኢምፓየር ስቴት ህንጻ 443 ሜትር ይረዝማል፡፡ • የዓለማችን #ጥልቁ_ዋሻ የሚገኘው #ሩሲያ ውስጥ ነው፡፡ ”ኩሩ ብራ” በመባል የሚታወቀው ይህ ዋሻ 2197 ሜትር ጥልቀት አለው፡፡ • የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ለሳይንሳዊ ጥናት በሚል የዓለማችንን #ጥልቁን_ጉድጓድ ቆፍራ ነበር፡፡ ጉድጓዱ ከ12 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ሲኖረው ቁፋሮውም 20 ዓመታት ፈጅቷል፡፡ ~ #መልካም_የመሬት_ቀን ~ #Happy_Earth_Day
نمایش همه...
ስለምድራችን ይህን #ያውቁ_ኖሯል? #ክፍል_1 በአንዲት ማንኪያ አፈር ውስጥ ከዓለም ህዝብ የሚበልጡ ፍጥረታት ይኖራሉ !!! ዛሬ "የመሬት ቀን" በዓለም ዓቀፍ ደረጃ “ፕላኔት ወይንስ ፕላስቲክ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የዘንድሮው የመሬት ቀን የሰው ልጅ ለህልውናው የሚበልጠውን እንዲያስቀድም የሚያጠይቅ ነው፡፡ ስለምንኖርባት ምድር ይህን #ያውቁ_ኖሯል? • መሬት 6 ሴፕቲሊዮን ኪ.ግ ትመዝናለች፡፡ ሴፕቲሊየን 24 ዜሮዎችን የሚያስከትል ቁጥር ነው፡፡ • ኮር በመባል የሚታወቀው የመሬት የውስጠኛው ክፍል ሙቀቱ (ግለቱ) ከጸሐይ ጋር ይስተካከላል፡፡ • 71% የዓለማችን ክፍል በውኃ የተሸፈነ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ 97% የሚሆነው ጨዋማ (ውቅያኖስ) ፥ 2% ደግሞ በረዶ ነው፡፡ በቀጥታ ለመጠጥነት መዋል የሚችለው የውኃ ሀብት 1% ብቻ ነው፡፡ • ውኃ በፈሳሽ፣ በበረዶ እና በጋዝ (በትነት) መልክ የሚገኝባት ብቸኛዋ ፕላኔት መሬት ናት፡፡ • አንድ ሶስተኛ የሚሆነው የምድራችን ክፍል በርሃማ ነው፡፡ • የዓለማችን ቁጥር አንዱ ደረቃማ ስፍራ የቺሊ ”አታካማ” በረሃ ነው፡፡ በረሃው ከምድር መፈጠር አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ የዝናብ ጠብታ አርፎበት  እንደማያውቅ ይታመናል፡፡ • 20 በመቶ የምድራችን ንጹህ ዓየር (ኦክስጅን) የሚገኝው ከአማዞን ጥቅጥቅ ደን ነው፡፡ ደኑ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የዓለም የእጽዋት ዝርያ በውስጡ ይዟል፡፡ • ባለፉት 40 ዓመታት ውስጥ ብቻ ምድራችን አንድ ሶስተኛ የሚሆነውን ለግብርና ተስማሚ ለም መሬቷን አጥታለች፡፡ ለዚህም ተጠያቂው የሰው ልጅ ስልጣኔ ያስከተለው የዓየር ጸባይ ለውጥ እና በረሃማነት ነው፡፡ • በአንዲት ማንኪያ አፈር ውስጥ ከዓለም ህዝብ የሚበልጡ ፍጥረታት ይኖራሉ፡፡ ~ #መልካም_የመሬት_ቀን ~ #Happy_Earth_Day
نمایش همه...
#Exit_Exam #Update ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ የርቀትና ተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች ማሳሰቢያ ሰጥቷል። በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ የርቀት እና ተከታታይ መርሐግብር ተመራቂ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር በወሰነው መሰረት የአገልግሎት ክፍያ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) እስከ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አሳስቧል። ክፍያውን ያልፈፀመ ተማሪ የመውጫ ፈተና መውሰድ የማይችል መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። Credit :- @tikvah_university    ~  ~  ~ 🔔 የመውጫ ፈተና Blue Print እና የበፊት ፈተናዎችን ማግኘት ከፈለጉ፦ ➊ Join Ethio Education ➋ Check out the following፦ 👉 Exit Exam Collections 1 👉 Exit Exam Collections 2 👉 Exit Exam Collections 3
نمایش همه...
#Exit_Exam #Update ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና የአገልግሎት ክፍያ 500 ብር መሆኑን አስታወቀ። በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለ#መጀመሪያ_ጊዜ የሚፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎች እያንዳንዳቸው የአገልግሎት ክፍያ 500.00 (አምስት መቶ) ብር ብቻ የሚከፍሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ አሳውቋል። በዚህም ተፈታኞች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000553176097 በመጠቀም እስከ ማክሰኞ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ ለትምህርት ሚኒስቴር ገቢ እንዲያደርጉ አሳስቧል። ተፈታኞች የከፈሉበትን ደረሰኝ ኮፒ በ#ኢሜይል_አድራሻ ፦ 👉 [email protected]          እና 👉 [email protected] መላክ ይኖርባቸዋል። #MoE (ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ደብዳቤ ይመልከቱ።) Credit :- @tikvah_university    ~  ~  ~ 🔔 የመውጫ ፈተና Blue Print እና የበፊት ፈተናዎችን ማግኘት ከፈለጉ፦ ➊ Join Ethio Education ➋ Check out the following፦ 👉 Exit Exam Collections 1 👉 Exit Exam Collections 2 👉 Exit Exam Collections 3
نمایش همه...
🔊 Which Service Do You Want ??? 📌  Computer Sales, Installation & Maintenance 📌 Network Installation & Maintenance 📌 Basic & Advanced Computer Courses Training 📌  Tutorial & Educational Support & Consultation 📌 Assignment ፣ Research Proposal & Final Paper Support 📌 Fully-Funded Scholarships Opportunities 📌  Online Job Opportunities 🔔 To Get Our Services ፦ ➊ Join @ethio_educ & @Eth_Scholarships Channels! ➋ Send us your request through 📩 ፦     💻 @EducConsultBot           @Contact_TAB    📲  0911-311543           0703-321543 🔔 We offer a highly reliable services supported by well experienced & skilled professionals !!! @ethio_educ           @Eth_scholarships
نمایش همه...
የኡጋንዳው ፕሬዝዳት የበኩር ልጅ ጀነራል ሙሁዚ ኬኒሩጋባ ለአዲሷ የጣሊያን ጠ/ሚኒስትር የጋብቻ ጥያቄ አቀረቡ ◈ "100 ከብቶችን ጥሎሽ እሰጣለሁ" ያሉት ጄነራሉ፤ "ጥያቄዬ ተቀባይነት ካላገኘ ግን ጣሊያንን እወራለሁ” ብለዋል። የ78 ዓመቱን የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒን እንደሚተካ በተደጋጋሚ የሚገለጸው የፕሬዝዳንቱ የበኩር ልጅ ጀነራል ሙሁዚ ኬኒሩጋባ ለቀጣይዋ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የጋብቻ ጥያቄ ማቅረባቸው ተነግሯል። ጀነራል ሙሁዚ በትዊተር ገጻቸው ላይ  “ለደፋርነቷ እና ለቅንነቷ ብቻ 100 ከብቶችን በስጦታ መልክ እሰጣለሁ” አስከትለውም “ጥያቄው እና ስጦታው ተቀባይነት የማያገኝ ከሆነ ግን ጣሊያንን እወራለሁ” የሚል መልዕክት በቀልድ መልክ አጋርተዋል። ሆኖም ጀነራሉ ከጣሊያን ጋር ዲፕሎማያዊ ግጭትን ለማስቀረትና የጥያቄውን ምላሽ ለመጠባበቅ በሚል ጽሁፉን ከትዊተር ገጻቸው ላይ  ወዲያው መንሳታቸው ተገልጿል። ጀነራል ሙሁዚ ኬኒሩጋባ ከዚህ ቀደም በSeptember 2022 በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ትዊት "እሳቸው የሚመሩት ጦር ናይሮቢን ለመቆጣጠር ሁለት ሳምንት በቂ ነው" በማለታቸው ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ የልጃቸው ድርጊት ትክክል ባለመሆኑና ኬንያዊያን በማስቆጣቱ ይቅርታ መጠየቃቸው ይታወሳል። ፕሬዝዳንቱ በልጃቸው ያልተገባ የትዊተር መልዕክት ምክንያት ማዘናቸው የተገለጸ ሲሆን ካለበት የምድር ሀይል አዛዥነት ማንሳታቸውን በትዊተር ገጻቸው ላይ አጋርተዋል። ምንጭ፦ አል-ዐይን ኒውስ
نمایش همه...
💯 #Challenge for Ethio Education Family 💯 Take part in this #Challenge by Adding or Inviting 10 members to Ethio Education t.me/ethio_edu t.me/ethio_edu t.me/ethio_edu
نمایش همه...
🇪🇹ኢትዮ Education👨‍🔬

This is 🇪🇹ኢትዮ Education👨‍🔬 channel you will get up-to-date news about everything related to ethiopian education and... 📚Exit Exam Book 📑Entrance Exam sheet 📚Model Exam 📚Freshman course 📚Remedial Course 📑University's Freshman And many more.....

'የባሌ ጨዋነት በጣም በዛብኝ' ብላ ፍቺ የጠየቀችው የካካ ሚስት «ወስልቶብኝ አያውቅም፣ አይቀናም፣ በደምብ ይንከባከበኛል» ያለችው የካካ ሚስት ለፍችው ምክንያት ይህ ነው ብላለች። የብራዚላዊው እግር ኳስ ተጫዋቾች ካካ የቀድሞ ባለቤት ካሮሊን ቼሊኮ ለምን እንደተፋቱ ተጠይቃ ምክንያቱም በሁሉም ነገር እንከን የማይወጣለት ባል በመሆኑ ነው ብላለች። እንዴት የሰው ልጅ ፍፁም ይሆናል ብዬ ፍርሀት ይዞኝ ፈታሁት ብላለች። “ካካ እኔ ላይ ክህደት ፈፅሞብኝ አያውቅም፣ ሌላ ሴት ላይ ወስልቶብኝ አያውቅም ፣ አይቀናም ፣ በደምብ ይንከባከበኛል፣ ለቤተሰቡ በቂ ጊዜ ይሰጣል። ነገር ግን እኔ ደስተኛ አይደለሁም እንዴት ትንሽ ስህተት እንኳን አይሰራም ። ችግሩ እሱ ለእኔ እንከን የለሽ ሆነብኝ " ብላለች። Via፦ CD Sport __ Life Lesson፦ Don't be perfect Husband 😂 እንደ ካካ አይነት ባል ይስጣችሁ አቦ
نمایش همه...
💯 Cast Your Vote at #Kiber_Award 💯 Vote for your favorite #Journalist, #TV & #Radio #Shows, #Authors and Others https://kibershilemat.com/votejournalists/6 https://kibershilemat.com/votejournalists/7
نمایش همه...