cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

نمایش بیشتر
Advertising posts
11 789مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+657 روز
+19830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን ሲያመርቱ መመልከት በእጅጉ ያበረታታል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) *************** ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከት በእጅጉ ያበረታታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ የኤሌትሪክ ገመዶችን እና የኤሌትሪክ ማማዎችን ለኤሌክትሪክ ብሎም ለቴሌኮም ዘርፎች በሀገር ውስጥ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት፤ የብረት ምርትን ማሳደግ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲያችን አካል ነው ሲሉ ገልፀዋል። የተሽከርካሪዎችን እና የመለዋወጫዎችን የምርት ሥራ በመመልከቴ ተደስቻለሁ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከትም በእጅጉ ያበረታታል ብለዋል።
نمایش همه...
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የተባለ የኮሌራ ወረርሽኝ እያስተናገደች መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ‼️ ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛ የተባለ የኮሌራ ወረርሽኝ እያስተናገደች እንደምትገኝ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ለሚያካሂደው ሥራ አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገውም ገልጿል። የድርጅቱ ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሐኖም ድጋፉ የማይገኝ ከሆነ ድርጅታቸው በሀገሪቷ የሚያከናውነውን ከጤና ጋር የተገናኝ ሥራ ለመቀጠል እንደሚቸገር ተናግረዋል። ዶክተር ቴድሮስ የተስፋፋ ድርቅና በሽታ በሚሊየን የሚቆጠሩ አትዮጵያውያንን ሕይወት አደጋ ላይ መጣሉንም አስረድተዋል። በተለይም በትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሚያና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት እና ጦርነት የከፋ ጉዳት አድርሷል ነው ያሉት። በርካታ የጤና ተቋማት እና መሰረተ ልማቶች ላይ ውድመት መከሰቱን አስታውሰው የተለያዩ ወረርሽኞች መከሰታቸውንም ጠቅሰዋል። የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ በሥምንት ክልሎች 41 ሺህ ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸውንም ገልጿል። በሽታው በዚህ ልክ በኢትዮጵያ ሲከሰት በታሪኳ ከፍተኛው እንደሆነም ነው ድርጅቱ የገለጸው። ወባና ኩፍኝም ሌሎቹ ወረርሽኞች መሆናቸውን የጠቀሰው ድርጅቱ፥ በኢትዮጵያ ለሚያከናውነው የበሽታ መከላከልና ጤና አጠባበቅ ሥራ አፋጣኝ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ አቅርቧል። ======================== ጥቆማ❗❗👇 👉የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
نمایش همه...
የውጭ ባለሀብቶች #በጅምላ እና #ችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሳተፉ ተፈቀደ‼️ ከዚህ ቀደም ለአገር ውስጥ ባለሃብቶች ብቻ ተከልለው የቆዩ የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ለውጭ ባለሃብቶች ከፍት እንዲሆኑ ተደረገ፡፡   በዚህም መሰረት የውጭ ባለሀብቶች በጥሬ ቡና፣ በቅባት እህሎች፣ ጫት፣ ጥራጥሬ፣ ቆዳ እና ሌጦ፣ የደን ውጤቶች እና የቁም እንስሳት የመላከ የወጪ ንግድ ላይ እንዲሳተፉ ተፈቅዷል፡፡  #የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሸን እና የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡   በመግለጫው ላይ እንደተገለፀው፤ የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያሟሉ የውጭ ባለሃብቶች ከማዳበሪያ እና ነዳጅ በስተቀር በሁሉም የገቢ ንግድ ኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት ይችላሉ፡፡ የጅምላ ንግድን በተመለከተ ከማዳበሪያ ጅምላ ንግድ በስተቀር በሁሉም አይነት የጅምላ ንግድ መስኮች መሰማራት ይችላል ተብሏል፡፡  በተጨማሪም የውጭ ባለሀብቶች ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያሟሉ ለአገር ውስጥ ባለሃብት በተከለሉ ሁሉም የችርቻሮ ንግድ ስራዎች መሳተፍ እንዲችሉ መፈቀዱም ተጠቅሷል።   በጉዳዩ ላይ በባለድርሻ አካላት የተካሄዱ ዝርዝር ጥናቶች ላይ በመመርኮዝ መሠረታዊ የፖሊሲ ለውጥ ያደረገው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድም አዲስ የአፈፃፀም መመሪያ ማጽደቁን ከኢቲቪ የተገኘው መረጃ ያሳያል። ======================== ጥቆማ❗❗👇 👉የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
نمایش همه...
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ኬሚሴ አቅራቢያ ተረፍ በሚባል አካባቢ ከፍተኛ ተኩስ እንዳለ የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል። ሰሞኑን በአንፆኪያ ገምዛ መኮይ ዙሪያ እንዲሁም በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በርግቢ በሚባል አካባቢ ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ያደረሰ ውጊያ ከተካሄደ በኋላ የመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ከአካባቢው መውጣታቸውን ተከትሎ የፋኖ ሀይሎች መኮይ ከተማ የገቡ ሲሆን ዛሬ ወደ ከሚሴ ለመግባት በሚል ልዩ ስሙ "ተረፍ" በሚባል ቦታ ላይ በዚህ ሰዓት ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እያደረጉ ሰለመሆኑ ያነጋገርኳቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልኛል[አዩዘሀበሻ]። ======================== ጥቆማ❗❗👇 👉የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
نمایش همه...
ሊቅ አዕላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን መጠኑ ከፍተኛ የኾነ ገንዘብ ወደ ግል ሒሳባቸው ሊያስገቡ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ ተባለ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ የኾኑት ሊቅ አዕላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን በጸጥታ አካላት ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዋዜማ ከታማኝ ምንጮች ሰምታለች። ምክትል ሥራ አስኪያጁ ትላንት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ አፍሪካ ኅብረት ዋና መስሪያ ቤት አካባቢ በሚገኝ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ መጠኑ ከፍተኛ የኾነ ገንዘብ ወደ ግል ሒሳባቸው ሊያስገቡ ሲሉ መሆኑን ምንጮች ለዋዜማ መናገራቸውን ዳጉ ጆርናል ከዘገባዉ ተመልክቷል። ሊቀ አዕላፍ በላይ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ልደታ ወደሚገኘው አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ መወሰዳቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች። ሊቀ አዕላፍ በላይ ከዓመታት በፊት ከቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ልዩነት ከፈጠሩ በኋላ፣ በእርቅ ወደ ቤተክህነት ተመልሰው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ኾነው እንደተሾሙ ይታወሳል። Via ዋዜማ #ዳጉ_ጆርናል
نمایش همه...
በአማራ ክልል ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር በሚያደርገዉ ዉጊያ ላይ የባህር ሀይል ወታደሮች እየተሳተፉ መሆኑን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ የኢትዮጵያ ባህር ሀይል ወታደሮች በአማራ ክልል ባለው ውጊያ እየተሳተፉ መሆኑን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታውቋል። ዳጉ ጆርናል ከሀገር መከላከያ ሰራዊት የማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ እንደተመለከተው"የኢትዮጵያ ባህር ሀይል ማሪን ኮማንዶ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ተሰማርቷል" ብሏል። ተቋሙ የባህር ሀይል ዋና አዛዥ ተወካይ ሬር አድሚራል ናስር አባዲጋን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የባህር ሀይል ማሪን ኮማንዶዎች በሰሜን ሸዋ ዞን ባሉ ወረዳዎች ግዳጃቸውን እየተወጡ ይገኛሉ ብሏል። ማሪን ኮማንዶ በመርከብ ላይ በባህር ከሚሰጠው ተልዕኮ በተጨማሪ በማንኛውም ጊዜ ግዳጁን የሚወጣ ሀይል መሆኑንም ሬር አድሚራል ናስር አባድጋ መናገራቸውን የሀገር መከላከያ ስራዊት ገልጿል። ማሪን ኮማንዶ ከአማራ ክልል የጸጥታ ሀይሎች ጋር በመሆን በወሰዳቸው እርምጃዎች የክልሉ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱንም በዚሁ ዘገባ ላይ ተጠቅሷል። የፌደራል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት የክልል ልዩ ሀይሎችን "መልሼ አደራጃለሁ" የሚል ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ነበር በአማራ ክልል ግጭት የተከሰተው። ግጭቱ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ በአማራ ክልል ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁም አይዘነጋም። #ዳጉ_ጆርናል
نمایش همه...
👍 3
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ658 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው እንደገለጹት የኢድ አል ፈጥር እና መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ658 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ እንደተደረገላቸው ተናግረዋል። በዚህም፦ 🟢 በሙሉ ይቅርታ ወንድ 637 ፤ሴት 11 ፤ 🟢 በልዩ ሁኔታ ወንድ 3 ሴት 3 በጠቅላላው 654 ታራሚዎች ሲሆኑ ለ 4 ወንዶች ደግሞ የእስራት ቅናሽ ተደርጎላቸዋል። በክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ስር ባሉ #ሰባት ማረሚያ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች በ2016 በጀት ዓመት ይቅርታ ሲደረግ ይህ ለ2ኛ ዙር ነው። @TikvahethMagazine
نمایش همه...
3👍 2
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል። በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡ @tikvahuniversity
نمایش همه...
👍 5
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶውን ማስመለስ መቻሉን አስታወቀ‼️ የኢትዯጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶ የሚሆነውን ማስመለሱን አስታውቋል።ባንኩ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተጠቀሰው ዕለት በተፈጠረ ችግር ምክንያት ብር 801 ሚሊዮን 417 ሺህ 747.81 ያለአግባብ ተወስዶ እንደ ነበር መገለፁ ይታወሳል። ከተወሰደው ገንዘብ 762 ሚሊዮን 941 ሺህ 341 ብር ማስመለስ መቻሉን ባንኩ በማኅበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መረጃ አስታውቋል።ይህም መሰብሰብ ከነበረበት ገንዘብ ውስጥ 95 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን ቀሪውን 38 ሚሊዮን 474 ሺህ 938 ብር የማስመለስ ስራ እንደሚቀጥልም ባንኩ ገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
نمایش همه...
👍 2