cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- 1 - @zefitiret4 [ 0977456722 ] 2 - @Jober_mila [ 090416073 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

نمایش بیشتر
Advertising posts
83 867مشترکین
-19024 ساعت
+1 1407 روز
+5 43330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከሳውዲ የሚወጡ የዝውውር ዜናዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ የሳውዲ ክለቦች ራሂም ስተርሊንግን ለማዘዋወር እንደተዘጋጁ ነው ምንም እንኳን እሱ የመልቀቅ ሀሳብ እንደሌለው ቢናገርም። ማርክ ኩኩሬላ በቼልሲ ከሚሸጡ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ሊሆን ይችላል። [ matt law - telegraph ] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
👍 90🥰 11😱 4🤯 3 1🔥 1😁 1😡 1
አሁን ለቀጣይ ጫወታ መዘጋጀት እንጂ ያለፈን ጫወታ እያሰብን መቆየት የለብንም። ለአሰቶንቪላ ጫወታ ተጫዋቾቹ አሰቸካይ የሆነ መነሳሰት  አሳይተው  ነጥብ የዘን የምንወጣበት ጫወታ መሆን አለበት!! ቸልሲ  አሪፍ መጫወት ሲጀምር የሚጋጥሙት የወሳኝ ተጫዋቾች ጉዳትም ሊሳስብ ይገባል። ለምሳሌ በቀኝ በኩል ጀምስ ና ጉስቶ ተጉዱ ባዶ ሆነ  ቺልዊል ተጎዳ ፈጣን ማጥቃት ከ ኩኩሪላ ማግኝት አቃተን ኑኩንኩ ተጎዳ እድሎችን የሚጠቀም ተጫዋች አጣን። በተረፍ ከሁላ በኩል ፎፍና ከተመለሰ ና አንድ ጎበዝ ተከላካይ ካመጣን ና ጨራሽ የፍት አጥቂ አይምሪ ካገኝን በቀጣይ ሲዝን አሪፉን ቸልሲ እናያልን ብዬ አስባለሁ። በ ፖች ላይ ትልቅ እምነት አለኝ ምክኒያቱም ተጫዋቾቹ ያገኙትን እድል በጠቀሙ ደረጃችን ከፍ ባለ ነበር። ✍️ @Enzo_ch ቪላ ፓርክ ባለፈው በካራባዎ ዋንጫ ቼልሲ በቀላሉ  አሸንፎ ነበር  አሁን ግን እንደዛ ሚሆን  አይመስልም ቪላዎች ኤምሬትስ ድረስ መጥተው አርሰናልን  ቀጥቅጠው ነው የሄዱት።  ፖች እንደትላንቱ  አዲስ experiment ለመሞከር በ ዲሳስ እና  ባዲያሺል ከገባ የባሰ ነው ሚፈጠረው እነ ዋትኪንስ ምህረት አልባ ናቸው።  ምናልባት T.silva ከገባ የተከላካይ መስመሩ ይጠናከራል። ከሁሉም የባሰው የአሰልጣኙ ችግር ጋላገርን የሚጠቀምበት መንገድ ነው ልጁ በጣም ስለሚለፋ  ለ pressing ብሎ ወደፊት አስጠግቶ ያሰልፈዋል  አንዳንዴ በጣም ሲያሳብደው ደግሞ የግራ ክንፍ አጥቂ የደርገዋል። የጋለገር ተፈጥሮአዊው ቦታ እና ይበልጥ ውጤታማ ሚሆንበት ቦታ የተከላካይ አማካኝ ነው። ውጤቱንም ከካይሴዶ ጋር ተጣምሮ በ ኤቨርተኑ ጨዋታ  አሳይቶናል። ለሁሉም የጉስቶ እና ፓልመር መመለስ  ብዙ ነገር ይለውጣል። ✍️ @Dukedome_Jr ቼልሲ አሁን እያሳየው ካለው አቋም አንፃር ያውም በቪላ ፓርክ ከባድ ጨዋታ ነው ሚገጥመው ቪላ አሁን ካለው ተነሳሽነት አንፃር ቁጥሮች ለሱ ቢያመዝኑም ፖቸቲኖ ግትርነቱን ትቶ እንደነ ጃክሰን ካይሴዶ ያሉትን ቤንች መወርወርና ጨዋታ ቅያሪዎችን ማስተካከል አለበት። ቼልሲ ጥሩ መነሳሳት ካሳየና ጨዋታውን ከተቆጣጠረ ምናልባት አቻ። ✍️ @Elu123 በስሜት ሳይሆን በስሌት የምያምን የቼልሲ ደጋፊ ልብዛልን ይልመድባቹ ቤተሰቦች፣ በጨዋታው ላይ የራሳቹን ምልከታዎች የስለሰጣቹን ሁላቹንም ከልብ እናመሰግናለን። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
👍 56😡 6👏 4 3
ፖች ፒኤስጂን በመያሰለጥንበት ወቅት የቡድኑ አጨዋወት ሁኔታ የፒኤስጂን ደጋፊዎች 'ኔይማር' እና 'ዲማሪያ' ጎል ላይ ያን ያህል አሪፍ እንዳልሆኑ እንዲሰማቸው አድርጓቸው ነበር አስቡት ኔይማር እና ዲማሪያን ምናልባት የፖች አጨዋወት ዘይቤ የኛንም ተጫዋቾች አቅማቸውን አውጥተው እንዳይጫወቱ እያረጋቸው ይሆን? ጥያቄ፦ አሁን አሪፍ ያልሆኑ እና ፖች ቢሰናበት ድንቅ አቋማቸውን ያሳያሉ ብላችሁ የምታስቡትን 2 ተጫዋች እነማን ናቸው @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
💯 42👍 10 3
🔊 ምን እናስተዋውቅሎት ? 👉 ምርት እና አገልግሎትዎን ዘመነኛ ደንበኛን የመሳቢያ አማራጭ ሆነው በመጡት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማስተዋወቅ አስበው መድረኩን ለማግኘት ተቸግረዋል ? 👉 እንግድያውስ ➪ አዲስ የከፈታቹትን ቻናል ማስታወቂያ ➪የእቃ ሽያጭ ማስታወቂያ ➪የኮንሰርት ማስታወቂያ ➪የድርጅት ምርት ማስታወቂያ ➪የዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ➪ለሴልስ ስራዎች ማስታወቂያ ➪የድረገፆች ማስታወቂያ እና ሌሎችንም... በተጨማሪም በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ስፖንሰር በመሆን ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላቹ በልዩ ልዩ ጥቅሎች ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር በ ተወዳጁ ቻናላችን በኢትዮ ቼልሲ ፋንስ በኩል ለብዙሃን ተደራሽ ማድረግ ትችላላቹ ! ይፍጠኑ ምርቶን ለማስተዋወቅ ከታች ባሉት አካዉንቶች ይጠቀሙ አሁኑኑ ያማክሩን👇 📥 @jobers_mila @zefitiret4 ለተጨማሪ : - 0904160730 :- 0977456722 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
👍 4🤯 1
በቀጣይ ሶስት ተከታታይ ግጥሚያዎች በደረጃ በሰንጠረዡ ከኛ የተሻለ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን የምንገጥም ይሆናል አስቶንቪላ .......4ኛ ቶተንሀም.........5ኛ ዌስትሀም........8ኛ @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
👍 60😁 3😱 1
እነዚህ የቀሩን ስድስት ጨዋታዎች ናቸው ምን ያህል ነጥብ ምንሰበስብ እና ስንተኛ ደረጃ ይዘን ምናጠናቅቅ ይመስላቹሀል ???? @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
👍 35🤯 7🔥 2😁 1
የቱሄል የመጀመሪያ 100 ጨዋታዎች vs የ ፖች የመጀመሪያ 45 ጨዋታዎች የጎሎቹን ንፅፅር ብቻ ነጥለን ብናይ ፖች በዚው ከቀጠለ ከ100 ጨዋታ ቡኋላ 202 ጎል ያስቆጠረ ቡድን ይኖረዋል በተቃራኒ ደሞ ከ100 ጨዋታ ቡኋላ 156 ጎል ይቆጠርብናል እንደማለት ነው በዚህም የቱሄል ቡድን ከመጀመሪያ 100 ጨዋታ 91 ንፁ ጎል ሲኖረው የፖች በአንፃሩ ከመጀመሪያ 100 ጨዋታ ቡኋላ 46 ንፁ ጎል ይኖረዋል እንደማለት ነው አስቡት ቼልሲ ዘንድሮ ካስቆጠራቸው ጎሎች 45%  የፓልመር እጅ አለበት እሱ ባይኖር ደሞ ... ተጨማሪው  ከላይ በምስሉ ተያይዟል @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
በቀጣይ ቼልሲ ወደ ቪላ ፓርክ ተጉዞ ከአስቶን ቪላ ጋር ይጫወታል። ስለ ጨዋታው ከኢሜሬትሱ ሁኔታ ተነስታቹ የአስቶን ቪለ ጨዋታ ምን ሊመስል እንደሚችል ምልከታችሁን በጥሩ ምግባር እና ጥሩ ፅሁፍ አድርሱን። የወደድነውን ፅሁፍ መልሰን ለናንተ ለብሉስ ቤተሰቦች እናደርሳችኋለን። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
نمایش همه...
👍 45😁 18😡 3🔥 2
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
نمایش همه...
አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ቼልሲ
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
ሌላ ቡድን
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
نمایش همه...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅