cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

Advertising posts
7 578مشترکین
+4624 ساعت
+1787 روز
+1 05930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በዩኬ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ ለማውገዝ ሰልፍ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ገለፁ። በኦሮሞ ህዝብ ላይ በየጊዜው ያለአግባብ እየተፈፀመ ያለውን ግድያን እና የኦነግ ከፍተኛ አመራርና የሰብአዊ መብት ተሟጋ በሆኑት በአቶ በቴ ኡርጌሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ለማውገዝ በዩኬ ሚያዚያ 18 ቀን 2024 የሰልፍ እቅድ መያዙን አስተባባሪዎች ለOMN ተናግረዋል። በዩናይትድ ኪንግደም እና አካባቢው የሚኖሩ የኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት በሰልፉ ላይ እንዲገኙም ጥሪ ቀርቧል። በተመሳሳይ የቶሮንቶ ካናዳ የኦሮሞ ማህበረሰብም በአቶ በቴ ኡርጌሳ እና በመላ ኦሮሚያ ያለውን ግድያ ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ልወጡ ነው።
نمایش همه...
በአሜሪካ አዮዋ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች ሚያዚያ 21/2024 በመላ ኦሮሚያ እየተፈፀመ ያለውን ግድያ እና በአቶ በቴ ኡጌሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ለማውገዝ ሰልፍ ሊያደርጉ መሆናቸው ተነገረ። በአዮዋ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች ለህዝባችን ድምጽ መሆን ግዴታችን ነው ብለዋል። በአዮዋ የሚካሄደው ሰልፍ እንደ አገሪቱ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጀምር ተነግሯል። ____    📌 t.me/Fastsinfo99           🌴   🌴   🌴
نمایش همه...
ፕሮፌሰር #Getnet_Almaw_Tiruneh ስለ ፋኖ አስረግጠው ይናገራሉ ☺️😎 . . .
نمایش همه...
አቶ ጌታቸው ረዳ “የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ጠላቶች ግጭት ለመፍጠር እየጣሩ ነው” አሉ በትግራይ ደቡባዊ ዞንና በአማራ ክልል ጋር አዋሳኝ አካባቢዎች ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ ግጭት መከሰታቸው ተነግሯል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ “የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ጠላት የሆኑ ሃይሎች ግጭት ለመፍጠር እየጣሩ ነው” ሲሉ ከሰሱ። በትግራይ ደቡባዊ ዞንና በአማራ ክልል ጋር አዋሳኝ አካባቢዎች ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ በጦር መሳሪያ የታገዘ ግጭት መከሰታቸው ተነግሯል። ይህንን ተከትሎም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በስተላለፉት መልእክት፤ “በደቡብ ትግራይና በሌሎች በኃይል በተያዙ የትግራይ ግዛቶች እየታየ ያለው ክስተት በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር፤ በህወሓት ወይም ደግሞ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረ ግጭት አይደለም” ብለዋል። ግጭቱ የፈጠሩት የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ጠላት የሆኑ ኃይሎች ናቸው” ያሉት አቶ ጌታቸው፤ የፕሪቶሪያው ስምምነት ጠላቶች የሚሏቸውን በስም አልጠቀሱም። ግጭቱን የቀሰቀሱ አካላትም “የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ እየተደረገ ያለውን መልካም ግንኙነት ለማደናቀፍ ያለሙ” እንደሆነም አስታውቀዋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ አክለውም፤ ችግሮችን ለመፍታት እና የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ሁለቱ ወገኖች በአዲስ አበባ እየመከሩ መሆኑንም አስታውቀዋል። በትግራይ ደቡባዊ ዞንና በአማራ ክልል ጋር አዋሳኝ አካባቢዎች ተቀሰቀሰ የተባለዉን ግጭት ተከትሎ የአማራ ክልል መንግሥት እስካሁን ያለዉ ነገር የለም። በትግራይ ደቡባዊ ዞንና በአማራ ክልል ጋር አዋሳኝ አካባቢዎች ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ በጦር መሳሪያ የታገዘ ግጭት መከሰታቸው ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህንን ተከትሎም ግጭቱን በመስጋት በሺዎች የሚቆጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች፤ ከአላማጣ ወደ ሌሎች አካባቢዎች እየሸሹ መሆናቸዉ ተመልክቷል። የአማራ ክልል መንግስት ከዚህ ቀደም ባወጣው መግለጫ “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም የራያ አላማጣ ወረዳ ቀበሌዎችን በመያዝ ነዋሪዎችን በመግደልና በማሰቃየት ላይ ይገኛል” ሲል መክሰሱ ይታወሳል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ቀደም ብሎ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫው አማራ ክልል መንግስት “የትግራይ መሬቶችን የግዛቱ አካል በማድረግ” በክልሉ ካርታ ላይ አስፍሯ” በማለት መክሰሱ አይዘነጋም። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ የአማራ ክልል በመማሪያ መጽሐፍት ላይ ያወጣው የተሳሳተ ካርታ ላይ በአስቸኳይ ማስተካከያ እንዲያደርግ በመግለጫው አስተጠንቅቆ ነበር። ይህ የማይሆን ከሆነ ግን “ይህን ተከትሎ ለሚመጣው ነገር ሁሉ ሃላፊነቱን የሚወስደው የአማራ ክልል መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን” ብሏል። የፌደራል መንግስት የሁለቱ ክልሎችን መግለጫ ተከተሎ በሰጠው ምለሽም፤ “በትግራይ ክልል በኩል በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ የሚታየው አዝማሚያ ተገቢነት የሌላውና የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ ነው” ማለቱ ይታወሳል። የወሰንና የማንነት ጥያቄ የሚነሳባቸው አካባቢዎች ጉዳይ እልባት እስከሚያገኝ ድረስ የፈረደራል መንግስት የመከላከያ ሰራዊትን በማሰማራት የአካባቢውን ደህነንተ የማስከበርና የመቆጣጠር ስራ እንደሚሰራ መግለጹም ይታወሳል። ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ💕 📌 t.me/Fastsinfo99       🥦    🥦    🥦
نمایش همه...
"መስዋዕትነት የተከፈለበት ❹⁻ኪሎ" 😁😎😭 . .
نمایش همه...
😁 8
I'am #Batee_Urgeessaa ❤🙏
نمایش همه...
የራያ አላማጣ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞላ ደርበው ተገደለ!
نمایش همه...
👍 10👏 3🤔 1
የደብተራ ትርክት አልበቃ ብሏቸው አሁን ደግሞ ወደ ሀዲስ መጥተዋል 😂 አይ ባሻዬ . . .
نمایش همه...
😁 15👍 3🔥 2
ባሻዬ ሂሮሽማና ናጋሳኪ ላይ ርስት አለው እንዴ ?? ከአሜሪካን ፖሊስ ጋር በጄኖሳይድ የሚካሰሰው 😃 . . .
نمایش همه...
😁 16👍 2