cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የግዳጅ ላይ ዉሎዎች በፎቶ

ይህንን ቻናል በshare and join ብትተባበሩልኝ ምስጋናዬ ወደር የለዉም 🙏🙏🙏🙏አመሠግናለዉ የሀሳብ መስጫ ቡቶችን አዘጋጅቻለሁ Join የሚታደርጉበትን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Ethiopianlij @sourceinfo https://t.me/+i-HzYJi7s-M4MjY0 @humanitylive https://t.me/tikvahethiopia

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
179مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሕማማት ትርጉም
نمایش همه...
"ችግርን በመጋራት እና በመካፈል እንደሀገር የገጠመንን ስብራት ልንጠግን ይገባል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አዲስ አበባ: ሚያዝያ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ለተውጣጡ 200 በኢኮኖሚ ዝቅተኛ እና አካል ጉዳተኛ አባዎራ እና እማዎራዎችን ቤተመንግሥት የማዕድ ማጋራት መርኃግብርን አስጀምረዋል። የማዕድ ማጋራት መርኃግብሩ የትንሣኤ እና ኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ካለን ማካፈል የኖረ፣ የነበረ እና ሊጎለብት የሚገባው የኢትዮጵያውያን መልካም እሴት ነው፤ ለማካፈል ቅን መኾን እንጅ ብዙ እንዲኖረን አይገባም፤ መልካምነት ውሎ አድሮ ይጠቅማል።እርስ በርሳችን ብንረዳዳ የሚገጥመን ችግር ኹሉ ከእኛ በታች እና በቀላሉ ልናልፈው የሚገባ ነው፤ ያለው ትንሽም ነገር ያካፍል" ነው ያሉት። ለ አባዎራ እና እማዎራዎችም ጤፍ፣ ፊኖ ዱቄት፣ ዘይት፣ ስኳር እና መኮረኒ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል። ዘጋቢ:- በለጠ ታረቀኝ -ከአዲስ አበባ #ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ‼️ #ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️ #የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ ‼️ #ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ
نمایش همه...
‘'ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ **** ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ። ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት በተካሄደው ሰልፍ “ማዕቀብ ይገድላል”፣”ጸረ-ኢትዮጵያ፣ኤርትራና አሜሪካ የሆኑትን ረቂቅ ሕጎች እንቃወማለን”፣”‘ኤችአር 6600’ እና ኤስ 3199’ ይሰረዙ” እና ”ፍላጎትን በኃይል ለመጫን የሚደረግ ማንኛውም ድርጊት እንቃወማለን አንቀበልም” የሚሉ መልዕክቶች መተላለፋቸው ተገልጿል። ረቂቅ ሕጎቹ ኢትዮጵያን እንዲሁም የኢትዮጵያና አሜሪካን የረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚጎዱ በመሆናቸው በፍጥነት መሰረዝ አለባቸው የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ላይ መሰማቱን ተገልጿል። ሕጎቹ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማምጣት እየተደረገ ያለውን ጥረት እውቅና ያልሰጠና የሰላም ሂደቱን አሉታዊ ተጽእኖ የሚያሳድር ነው ብለዋል ሰልፈኞቹ። ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን በመቃወም በዋይት ሃውስ ፊት ለፊት የሚካሄደው ሰልፍ በቋሚነት በየሳምንቱ እንደሚከናወን የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማህበር የዋሺንግተን ግብረ ኃይል አስታውቋል። በተያዘዘ ዜና ‘ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ.3199’ ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ ከነገ በስቲያ በኒው ጀርዚ ግዛት ይካሄዳል። ሰልፉ የ‘ኤስ.3199’ ረቂቅ ሕግ አርቃቂ ሴናተር ሮበርት ሜኔንዴዝ(ኒው ጀርዚ) ቢሮ ፊት ለፊት እንደሚካሄድ ኢዜአ ከኒው ዮርክ ኒው ጀርዚ ተስፋ ለኢትዮጵያ ድርጅት ያገኘው መረጃ ያመለክታል። በአሜሪካ የኮንግረስ አባል ቶም ማሊኖውስኪ (ኒውጀርሲ) ዋና አርቃቂነት፣ በያንግ ኪም (ካሊፎርኒያ)፣ ግሪጎሪ ሚክስ (ኒው ዮርክ)፣ ዴቪድ ሲሲሊን (ሮድ አይላንድስ)፣ ብራድ ሼርማን(ካሊፎርኒያ) እና ማይክል ማካውል (ቴክሳስ) ደጋፊነት የተዘጋጀው ‘ኢትዮጵያ ስታብላይዜሽን ፒስ ኤንድ ዴሞክራሲ አክት’ ወይም ኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ የኮንግረሱ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ተወያይቶበት ለኮንግረሱ መምራቱ የሚታወስ ነው። የ‘ኤችአር 6600’ ተጓዳኝ ወይም አጋዥ (ኮምፓኒየን ቢል) የሆነው የኢትዮጵያ ፒስ ኤንድ ዴሞክራሲ ፕሮሞሽን አክት ኦፍ 2022’ ወይም ‘ኤስ.3199’ በአሜሪካ ሴናተር ሮበርት ሜኔንዴዝ (ኒው ጀርዚ) ዋና አርቃቂነት፣ በሴናተር ጀምስ ሪስች (ኢዳሆ)፣ በሴናተር ክሪስ ኩንስ (ዴልዌር) እና በሴናተር ቶም ቲሊስ (ኖርዝ ካሮላይና) ደጋፊነት የተዘጋጀ ሲሆን፤ሴኔቱ እ.አ.አ በ2022 ሊመለከታቸው በጊዜ ሰሌዳው ከያዛቸው ረቂቅ ሕጎች አንዱ ሆኖ እንዲካተት መወሰኑ ይታወሳል። በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ረቂቅ ሕጎቹ በሕግ አውጪው አካል ድምጽ ተሰጥቶባቸው እንዳይጸድቁ ለማድረግ ሴናተሮችና የኮንግረስ አባላትን በማናገር፣ደብዳቤ በመጻፍ፣ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ፣ፊርማ በማሰባሰብና በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ በማድረግ ጥረት እያደረጉ ነው ሲል ኢዜአ ዘግቧል። ምንጭ ኢ.ዜ.አ https://t.me/ethiopianlij
نمایش همه...
ሰብስክራይብ ያድርጉ ጠባቂው - ወደ ቤት ተመለስ ዜና አስተያየት ስፖርት ባህል የአኗኗር ዘይቤ መግለጫውን አሳይ የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት በጨረፍታ የሩስያ-ዩክሬን ጦርነት-በወረራ 54 ቀን የምናውቀው ዩክሬን ወደ አውሮፓ ህብረት የመቀላቀል ሂደት ጀመረች፣ማሪፑል እጅ የመስጠትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች እና ሁለተኛ የብሪታኒያ ወታደር በሩሲያ ቲቪ ላይ ሰልፍ ወጣች። በዩክሬን ስላለው ጦርነት ሁሉንም ዘገባዎቻችንን ያንብቡ ሳማንታ መቆለፊያ @ሳማንታ__ቆልፍ እሑድ 17 ኤፕሪል 2022 20.55 EDT Facebook ላይ አጋራ በትዊተር ላይ አጋራ በኢሜል አጋራ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እንዲፈልጉ ጥሪ አቅርበዋል, "እያንዳንዱ መዘግየት" "ሩሲያ የዩክሬናውያንን ህይወት እንድትወስድ ፍቃድ" በማለት ገልፀዋል. በመጨረሻው አድራሻው የዩክሬን እጣ ፈንታ "በእነሱ ላይ የተመሰረተ ነው" በማለት ሀገራት የጦር መሳሪያ እንዲልኩ ጠይቋል። ዘሌንስኪ በአድራሻው ላይ በዩክሬን ደቡብ የሚገኙት የከርሰን እና የዛፖሪዝዝሂያ ክልሎች ወደ “ሩብል ዞን” እየተዘዋወሩ እና ለሩሲያ አስተዳደር እየተገዙ መሆናቸውን ተናግሯል። የዩክሬን ፕሬዝዳንት እንደተናገሩት ሩሲያ በግዛቶቹ ውስጥ የምትፈጽመው የዲፒአር እና LPR ተገንጣይ ሪፐብሊካኖች የሚባሉትን ምሳሌ በመከተል ነው። ዩክሬን ጦሯ በተከበበችው የወደብ ከተማ ማሪፑል 'እስከመጨረሻው እንደሚዋጉ' ቃል ገብታለች፣   እዚያ ያሉት የቀሩት የዩክሬን ወታደሮች እጃቸውን እንዲሰጡ የሩስያ ውሣኔ ካለቀ በኋላ። ሁለተኛው የእንግሊዝ ወታደር ከዩክሬን ጦር ጋር ሲዋጋ በሩሲያ ቴሌቪዥን ታየ። የ48 ዓመቱ ሻዩን ፒነር ከስምንት ሳምንታት በፊት የቭላድሚር ፑቲን ሃይሎች በወረሩበት ወቅት ከዩክሬን የባህር ሃይሎች ጋር ሲዋጉ እንደነበር ተናግሯል። ዩክሬን ለአውሮፓ ህብረት የኪየቭ አባልነት ለመወሰን መነሻ የሚሆን መጠይቁን አጠናቅቋል ሲሉ የፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ኢጆር ዞቭክቫ ተናግረዋል። አዲስ ተከታታይ የሩስያ የአየር ድብደባዎች በቅርብ ቀናት ወደ ጎዳናዎች የመመለስ ምልክቶች ቢታዩም በዩክሬን ዋና ከተማ ያለው ጦርነት ገና መጠናቀቁን ለማስታወስ መጣ። ሞስኮቫ የተሰኘው የሩሲያ የጦር መርከብ በዩክሬን ኔፕቱን ሚሳኤል ተመትቷል ከተባለ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያሳያል የሚል ያልተረጋገጠ ፎቶ በመስመር ላይ ወጣ። የምስሉ ምንጭ ግልጽ አይደለም እና ጠባቂው ትክክለኛነቱን ወዲያውኑ ማረጋገጥ አልቻለም። ዘላለምስኪ እንዳሉት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዩክሬንን እንዲጎበኙ የጋበዟቸውን የሩስያ ሀይሎች “የዘር ማጥፋት ወንጀል” መፈጸማቸውን የሚያረጋግጡ ሲሆን ይህም ቃል ማክሮን ከመጠቀም ተቆጥቧል። ቀደም ሲል እሁድ ዜለንስኪ የዩኤስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን ዩክሬንን እንዲጎበኙ አሳስበዋል እና ከሩሲያ ጋር ያለውን ጦርነት ለማስቆም በሀገሪቱ ምስራቃዊ ግዛት ውስጥ ለመልቀቅ ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ደጋግመው ተናግረዋል ። ዜለንስኪ ባይደን ጉዞውን እንደሚያደርግ “ተስፋ አለኝ” ብሏል። የአውሮፓ ኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት አባል ሀገራቱ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ስርዓትን “በፍጥነት” እንዲያቀርቡ አሳስበዋል እና ቀጣይ ዙር የአውሮፓ ህብረት ማዕቀብ በሩሲያ ኃያል የሆነውን Sberbank ላይ ሊያነጣጠር እንደሚችል ጠቁመዋል። የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ከዩክሬን ፕሬዝዳንት ጋር "በጣም ጥሩ ጥሪ" እንዳላት ተናግራለች. አክላም “ዘመናዊ ተወዳዳሪ የሆነች ዩክሬንን እንደገና ለመገንባት መሰረት ለመጣል በዩክሬን አጋሮች ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ አስፈላጊ ነው። የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ሩሲያ በየካቲት ወር ከወረረች በኋላ 4,869,019 ዩክሬናውያን ሀገሪቱን ለቀው መውጣታቸውን - ከቅዳሜው አጠቃላይ 32,574 ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ እሁድ እለት ተናግረዋል ። የካርኪፍ ክልል አስተዳደር ኃላፊ ኦሌግ ሲኔጉቦቭ እንደተናገሩት የዩክሬን ጦር ሩሲያውያንን በተሳካ ሁኔታ ወደ ከተማዋ ምሥራቃዊ ክፍል እየገፉ መሆናቸውን እና በርካታ መንደሮች ነጻ ወጥተዋል። እሁድ እለት በምስራቃዊ የዩክሬን ዞሎቴ ከተማ ላይ በተፈፀመ ጥይት ቢያንስ ሁለት ሰዎች ተገድለዋል እና አራት ቆስለዋል ሲል የአካባቢው አስተዳዳሪ ተናግሯል። ከዜናዎቻችሁ ቆይታ ያደረገ #aregahegn ምንጭ The gardian
نمایش همه...
Holqa Oromoo 📍 Holqi Oromoo Godina Harargee Bahaa Aanaa Gursum keessatti argama. Holqi kun ~ Finfinnee irraa 614Km ~ Harar irraa 88Km, ~Magaalaa Aanichaa irraa 13Km fagaatee argama. -Argamni GPS Holqa kanaas 09°25.242 N, 42°19.540 E fi olka'iinsa Galoo Galaanaatii ol meetira 2170 kan qabudha . Holqi Oromoo Daandiidhaa ol Sulula Gaaraa jalatti kan argamu yoo ta'u, Holqi kun Seensa isaa irraa eegalee daandii gogaa harkaafi miilaan hanga meetira 150 erga deemamee booda laga yaa'utti bahama. Holqichi jajjabinaafi humna kan barbaadu yommuu ta'u, Seensa holqichaa meetira 100 irraatti bishaan yaa'u cehuun immoo dirqama. Kutaan Holqaa itti'aanu boo'ii lolaa meetira 200 ta'u kan dhoqqeen guutameefi daakiyyeen keessatti argamu. Seensa holqichaa irraa fageenya km 1.5 erga deemamee booda olbahiinsa wadaroo meetira 8 bahuun dirqama; Bahiinsa wadaroo booda holqichi gara fuula duraatti dhiphachaafi qallachaa gara dhagaa babaxxeetti baha. Holqichi boca Sululaa kan qabu yommuu ta'u, dhagaa qaraa babaxxeefi lallaafaa salphaatti caccabuufi dagaa baxxeefi diriiraa sobaa hin mijanne kan qabudha. Imalli Holqa keessaa daqiiqaa 30 ol erga fixee booda gareen qorattootaa kun yeroon jalaa dhumnaan tilmaamaan holqicha naannoo meetira 200 osoo hin xummuriin duubatti deebi'uuf kan dirqamee yoo ta'u Bahiinsa isaa irratti Sagantaa suuraa ergaa taasifamee turtii sa'aatii 6 booda holqicha keessaa bahuun danda'ameera. Naannoo Seensa isaa irratti haalli qilleensaa qabbana jiru irraan kan ka'e booyiin naannoo seenasaa jiru wayta sanatti cehuun kan hin yaalamne yommuu ta'u, sinbirroonni akka daakkiyyee kallattii isaan seenanii yennaa bahan ilaaluun hedduu nama kan hawwatuufi gammachiisu ta'uu, Hojjataan Biiroo Aadaafi Tuuriizimii Oromiya kan ta'e, Obbo Naasir Ahmad ni hima. Gama birootiin Holqichi haala Sadarkaa boca amma qabatee kanarraa akka hin jijjiiramneef ykn miidhaan akka irra hin geenyeef iddochaaf eegumsi barbaachisaan godhamuufi akka qabu qorataan Holqichaa kun akka ifoomseera. Maddi:- Biiroo Aadaa fi Tuuriizimii Oromiyaa @tikvahethafaanoromoo or http://t.me/ethiopianlij
نمایش همه...
በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የተጀመረው ጥረት የት ደረሰ? April 17, 2022 ውሳኔው የሚጸድቅ ከሆነ መሰረት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ ይቋቋማል ተብሏል የዓለም የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የአፍሪካ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ፎረም በጥር ወር 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሄደው የሁለት ቀናት ጉባኤ ላይ የአፍሪካ አገራት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወስኑ የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ ሻረን ባሮው አሳስበው ነበር፡፡ ዋና ጸሃፊው በወቅቱ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወስኑ ካሳሰቧቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ስትሆን ቀሪዎቹ ሀገራት ደግሞ ጋና፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ናይጄሪያ፣ ኒጀር፣ ሴኔጋልና ዛምቢያ ነበሩ፡፡ በዚህ ማሳሰቢያ መሰረትም ኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን ለመወሰን ረቂቅ ህግ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ገልጾም ነበር፡፡ በመሆኑም አል ዐይን አማርኛ ጉዳዩ የት ደረሰ ሲል የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌደሬሽን ኢሰማኮን ጠይቋል፡፡ ኢትዮጵያ ከ11 ዓመት በፊት የፈረመችውን የቤት ሰራተኞች መብት ህግ እንድታጸድቅ ተጠየቀች የኢሰማኮ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለአል ዐይን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን ስለተጀመረው ስራ አብራርተዋል፡፡ ኮንፌዴሬሽኑ በ2013 ዓ/ም በወቅቱ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ከሚባለው ተቋም ጋር ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የሚረዳ ረቂቅ ህግ ማዘጋጀቱን ያብራሩት አቶ ካሳሁን ህጉ በሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲቀርብ በተስማማነው መሰረት ረቂቅ ህጉ ለሚኒስትሮች ምክር ቤትም ቀርቧል ብለዋል፡፡ ይሁንና ወቅቱ አገር አቀፍ ምርጫ የነበረበት ጊዜ በመሆኑ ረቂቅ ህጉ በወቅቱ በነበረው መንግስት ሳይታይ ቀርቷል፣ በምርጫ ወደ ስልጣን የመጣው አዲሱ መንግስትም በቶሎ ረቂቅ ህጉ ላይ ተወያይቶ ደንቦችን ያጸድቃል ብለን ብንጠብቅም እስካሁን ረቂቅ ህጉ በሚኒስትሮች ምክር ቤት አልታየም፡፡ በመሆኑም ምክር ቤቱ በረቂቅ ህጉ ላይ ውሳኔ እንዲሰጥበት ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመሆን ግፊት በማድረግ ላይ እንደሆኑ አቶ ካሳሁን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በረቂቅ ህጉ ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ ካሳለፈ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጁ ላይ በተቀመጠው መሰረት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስን የደመወዝ ቦርድ ይቋቋማልም ነው ያሉት፡፡ ቦርዱ ከአሰሪ፣ ከሰራተኛ እና ከመንግስት የተውጣጣ አባላት የሚኖሩት ሲሆን በጥናት ላይ የተመሰረተ ድርድር እንደሚያደርጉም ገልጸዋል፡፡ አሁን ባለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ዝቅተኛው የተቀጣሪ ደመወዝ ለጊዜው 6 ሺህ 800 ብር መሆን አለበት- የምጣኔ ሀብት ባለሙያ  የቦርዱ ድርድር አንድ ሰው በቀን ስንት ብር ቢከፈለው በልቶ ማደር ይችላል፣ በወርስ ስንት ይከፈል? በሚል በጥናት ላይ ተመስርቶ ውይይት እና ድርድር ከተደረገ በኋላ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚወሰን እና ወደ ተግባር እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ በዓለማችን ለሰራተኞቻቸው ዝቅተኛ የደመወዝ ክፍያ ካላቸው አምስት አገራት መካከል ሶስቱ በአፍሪካ የሚገኙ ሲሆን ሞሪታኒያ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ደግሞ አነስተኛ የሰራተኞች ክፍያ የሚፈጸምባቸው አገራት መሆናቸውን የዓlም ስራ ድርጅት መረጃ ያስረዳል፡፡ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና ጃፓን ደግሞ ለሰራተኞቻቸው በአንጻራዊነት የተሻለ ክፍያ የሚፈጽሙ አገራት መካከል ይጠቀሳሉ፡፡
نمایش همه...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ሀገር ታማለች ፈጣሪያችንን ' አሁን አድን ' በማለት ልንማፀነው ይገባል " - ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የሆሣዕና በዓል በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ ከ71 ሺ በላይ ወገኖችን ባስጠለለችውና በሀገራችን በተከሰተው ጦርነት የቀሞውን ድባቧን ባጣችው ሰቆጣ ከተማ ተከብሯል። የሆሣዕና በዓል በታሪካዊው ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ነው የተከበረው። በዓሉ ሲከበር የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ በርናባሰ ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ የጀርመን እና የአካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ካህናት እና ምዕመናን ተገኝተዋል። ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ ፥ በሀገራችን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በርካታ ወገኖች ከቀያቸው ተፈናቅለው በማየታቸው ሀዘናቸውን ገልጸዋል። ብፁዕነታቸው ፥ " ሀገር ታማለች ፤ ፈጣሪያችንን ' አሁን አድን ' በማለት ልንማጸነው ይገባል " ብለዋል። አክለውም ፤ በአካባቢው ላይ በነበረው ችግር ሁሉ ከምዕመናን ልጆቻቸው ሳይለዩ የአባትነት ድርሻቸውን በሚገባ የተወጡትን ብፁዕ አቡነ በርናባስ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስን አመስግነዋል። ብፁዕ አቡነ በርናባስ በበኩላቸው ፤ የነበርንበትን ሶስት አስቸጋሪ ወራትን አልፈው ከመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው ጋር ለዚህ በመድረሳቸው እግዚአብሔርን አመስግነዋል። በበዓሉ ሊቃውንት ሕጻናት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዓለ ሆሣዕናን የተመለከቱ የተለያዩ ጣዕመ ዝማሬዎችን በማቅረብና ፈጣሪያቸውን በማመስገን ማክበራቸውን የኢኦተቤ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ፎቶ ፦ EOTC TV @tikvahethiopia
نمایش همه...
ኢትዮጵያ ልንል ይገባል
نمایش همه...
#IFTAR #ዛሬ በደሴ ታላቅ የኢፍጣር ስነስርዓት ይካሄዳል። ለዚህም ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ይገኛሉ። ከደሴ ከተማ ኮሚኬሽን ቢሮ ባገኘነው መረጃ ዛሬ ሀሙስ የሚካሄደው ታላቅ የኢፍጣር ስነስርዓት እንደ አምናው " ኑ በጋራ እናፍጥር" በሚል ሲሆን ለደሴ ከተማ የክርስትና እምነት የተከታዮችም " ኑ በጋራ እናፍጥር " ውብ የሆነውን የወሎን እሴት እናስቀጥል የሚል ጥሪ ቀርቧል። በሌላ መረጃ ነገ ቅዳሜ ረመዳን 15 (ሚያዚያ 8) በድሬዳዋ ከተማ " የአብሮነት ኢፍጣር በድሬዳዋ " በሚል በምድር ባቡር ለገሃር አደባባይ ይካሄዳል፤ በዕለቱ በአብሮነት ከማፍጠር ባለፈ የቁርዓን እጥረት ላለባቸው ከተሞች ቁርዓን የሚሰበሰብ ሲሆን እስከ 1000 ቁርዓን ለማሰባሰብ ታቅዷል። በተጨማሪ የፊታችን እሁድ ሚያዚያ 9 በኮምቦልቻ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ስነስርዓት መዘጋጀቱ ተሰምቷል። እንዲሁም በሀረር ሁለተኛው የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሚያዚያ 9 ከራስ ሆቴል እስከ ጁምዓ መስጂድ ድረስ ይካሄዳል ተብሏል። በሌሎችም የሀገራችን ከተሞች ላይ ተመሳሳይ ስነ ሥዓቶችን ተከታትለን እናሳውቃለን። ፎቶ ፦ ደሴ Http://t.me/ethiopianlij
نمایش همه...