cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ምን አውቃለው?

በዚ ቻናል ላይ ከመፀሀፍ ፣ ከግል ተሞክሮ እና ከስዎች የሂወት ውጣ ውረድ ያገኘናቸውን ያስተምራል ያልነውን ሁሉን ያካተተ እውነታዎችን እንዲሁም PDF መፀሀፎችን እናቀርባለን። https://t.me/+VYhg87jUGEjukPmZ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሚስት ባሏ መታጠቢያ ቤት ሲገባ ጠብቃ የባሏን ሞባይል መበርበር ስትጀምር እነዚህን ስሞች አገኘች፣ 1. Super Woman 2. My Love 3. Woman of my Dream 4. princess 5. Second Mom በጣም ተናደደችና የመጀመሪያውን ስትደውል የባሏ እናት አነሱ፣ ሁለተኛውን ስትደውል የባሏ ታላቅ እህት አነሳች፣ ሶስተኛውን ስትደውል የተይዟል ምልክት አሳያትና ቀጥሩን ስታጣራ የራሷ መሆኑን አረጋገጠች፣ አራተኛውን ስትደውል የሴት ልጇ ቁጥር ሆነ፣ አምስተኛውን ስትደውል የራሷ እናት ቁጥር ሆነ። #ባሏ_ከመታጠቢያ_ቤት ሲወጣ ሞባይሉን ስትጎረጉር በመድረሱ "ምን ፈልገሽ ነው?" ሲላት "ስለተጠራጠርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ። 5 ስልኮች ላይ ደውዬ ታማኝነትህን አረጋግጫለሁ" ብላ የደስ ደስ 5000ብር ሰጠችው። ባልየው ብሩን ተቀብሎ "Abebe Mechanic" በሚል ስም ለተመዘገበችው ውሽማው ሥጦታ🎁 ገዝቶላት ሄደ🚶 ❤️❤️❤️ ለዚ ነው ምንም ብትሉኝ ምንም ብታሳዩኝ የማላምናችሁ 😂✌️
نمایش همه...
ልቤ ብቻ ፅኑ ያኔ ድሮ ድሮ ድንጋይ ዳቦ አያለ ስማይ አንድጣሪያ ሳይርቅ ዝቅ አንዳለ ዶሮም አንዳሞራ መብረር አየቻለ ታሰታወሳለህ አወደህ ነበረ ታደያ ምን ያደርጋል ሁሉም ተቀየረ ደንጋይ ዳቦ ትቶ ደንጋይ ሆኖ ቀረ ሰማይ አፈንገጦ አንደዚ ከፍ አለ ዶሮም መብረር ትቶ መራመድ ጀመር ልቤ ግን ፅኑ ነው ትናንተ አንደንብረ በዘምኑ ሙሉ ስያፍቅርክ የኖረ Mar✍️✍️
نمایش همه...
​​​​​‍ ​​━━━━━━━✦🌹✦━━━━━━━ የናፈቅከኝ ለታ ══🌹══ ናፍቀከኛል ብዬ ፍፁም አላለቅሥም እንኩዋንስ እንባዬን ውሀም አላፈስም: የናፈቅከኝ ዕለት ሀዘን አይገባኝም ብርሀኑ ጠፍቶየአለም ጨለማ ገዝፎ አይታየኝም ፀሀይ የማትጠልቅ ጨረቃ... ...... የምትወድቅ መስሎ አይሠማኝም ... አንተ ሥትናፍቀኝ ... ሠዉነቴ ሁሉ ጆሮ እየሆነ ድምፅ አያሠማኝም የትዝታህ ደዉል በእኩለ ሌሊት አይቀሠቅሠኝም:: .., ናፍቀከኛል ብዬ... አላንጎራጉርም- ግጥምም አልፅፍም በፍፁም በፍፁም- አልቀምርም ዜማ የናፈቅከኝ እለት- ህይወቴ የለማ!! 'ርግጥ ነዉ ናፍቆቴ- ከጎልያድ ይገዝፋል፤ ግን ግጥም ለመፃፍ- ዜማ ለመቀመር - መኖር ያስፈልጋል:: ....እልሀለሁ ዉዴ... ርቀህ ስትሄድ ፍፁም- ስናፍቅህ እንደ ሞተ ሠው ነው- ሁኜ ምጠብቅህ:━━
نمایش همه...
ለራስህ፣ለክብርህ ስትል -ለአንድ ሰው ከአንድ ጊዜ በላይ በተደጋጋሚ አትደውል ማንም ይሁን ማንም ላንተ ውድም ቢሆን - ሚሊዮን ጊዜ ሜሴጅ አትላላክ የትነህ ስላንተ ተጨንቂያለሁ ለምንድነው ስልኬን የማታነሳው የት ጠፍተህ ነበር አንድ ጊዜ ቴክስት ካረክ ይበቃሀል። -ፊት ከማይሰጥህ ሰው ጋር አትነጋገር - ጊዜ ከማይሰጥህ ሰው ጋር እራስህን አታቅል አንተን ማናገር ቢፈልግ ችላ ባላለህ እንዲሁም ራሱን ቢዚ ባላረገ ነበር። -አንተ ለሱ አስፈላጊ እንደሆንክ ይነገርህ ነበር -ለራስህ ክብር ስትል ለማይፈልግህ ሰው እራስህን አትግፋ ወይም ማንም ይሁን የፈለገውን ያህል ብትወደው ወይም ብትፈልግ፤ለራስህ አስፈላጊ ሁን አትከተል መልካም ምሽት #suad
نمایش همه...
**ዳዊት ድሪምስ******* ከተናገራቸው ነገሮች መሀል አንዱን እንመልከት አንድን ነገር ለማግኝት ከልብ መፍለግህ እራሱ ለማግኘት አንድ እርምጃ መቅረባችንን ይነገረናል ለምሳሌ አንድ ቤት ለመግዛት ወይም ለመስራት ስናስብ ብዙ እንቅፋቶች ሊገጥሙን ይችላሉ ዋና ልንለው ምንችለው የገንዘብ ማጣት ነው ታዲያ ያን እያወቅን እንዴት ስለ ቤት መስራት እናስባለን የእውነት ፍላጎት ካለክ ሂድ ምትፍልገውን አይነት ቤት ምረጥ ልክ ውስጥክ ምርጫውን እንዳሳወቀህ እርግጠኛ ስትሆን ቤቱ ምን ያህል እንደሚያወጣ በድፍረት ጠይቅ💪💪 ያኔ ድክመትክ አይታይክም ሀሳብክ ሁሉ መፍትሄ በመፍለግ ይወጠራል ያን ቤት የራስክ ለማድረግ እንድትጥር ያስገድድሀል::
نمایش همه...
***ቀን መቁጠሪያዬ******** 376 የግጥም መድብል የተወሰደ የፆታ ለውጥ ተደርጎዋል::**:: https://t.me/+VYhg87jUGEjukPmZ
نمایش همه...
ሰላም ለናንተ ከብዙ ቆይታ በዋላ ተመልሰናል ከነገ ጀምሮ በድምፅ እና በፅሁፍ የሚቀርቡ ግጥሞች ወጎች መጣጥፍ እንዲሁም አጫጭር እውነተኛ ታሪኮች እናንተ እንድትማሩበት እንድትዝናኑበት ተዘጋጅተዋል መልካም ቆይታ
نمایش همه...
https://t.me/joinchat/AAAAAFWIYPO41BhI7pD5mQ የዚህ ቻናል መጋበዣ ሊንክ ይሄ ብቻ ነው
نمایش همه...
ምን አውቃለው?

በዚ ቻናል ላይ ከመፀሀፍ ፣ ከግል ተሞክሮ እና ከስዎች የሂወት ውጣ ውረድ ያገኘናቸውን ያስተምራል ያልነውን ሁሉን ያካተተ እውነታዎችን እናቀርባለን።

✅🌀 ትማሩበታላችሁ ይነበብ 🌀✅ ✴ በአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት ተገኘ። ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ። "A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z" የእነዚህን ፊደላት አሃዛዊ ቅደም ተከተልም አስቀመጠ። "1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26" በመቀጠልም ለእያንዳንዱ ፊደላት፤ በቅድመ ተከተል ቁጥር ሰጣቸው። ለምሳሌ "A = 1"፣ "B = 2" እያለ አስከ "Z = 26" ድረስ አስቀመጠ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ተያያዘው! HARDWORK (H+A+R+D+W+O+R+K) (8+1+18+4+23+15+18+11) = 98% KNOWLEDGE (K+N+O+W+L+E+D+G+E) (11+14+15+23+12+5+4+7+5) = 96% LOVE (L+O+V+E) (12+15+22+5) = 54% (L+U+C+K) = 47% በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም 100% ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ። ታዲያ 100% ሊሰጠን የሚችለው ቃል ምን ይሆን? ብር ይሆን? (M+O+N+E+Y) (13+15+14+5+25) = 72% አይደለም ምን አልባት አመራርነት ይሁን? (L+E+A+D+E+R+S+H+I+P) (12+5+1+4+5+18+19+8+9+16) = 97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገሮች መፍትሄ አለው። አስተሳሰባችንን፣ አካሄዳችንን እና አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል። ስለዚህ #አመለካከት የሚለውን ቃል ሞከረ። (A+T+T+I+T+U+D+E) (1+20+20+9+20+21+4+5) = 100% ስለዚህ 100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው የአስተሳሰብ ለውጥ (አመለካከት) መሆኑን አረጋገጠ።
نمایش همه...
#አስቸጋሪ_ሴት ፦ ✍️ "ከናፈቀችህ አግኝታ በእቅፍህ እስክትወድቅ ሰላም ትነሳሀለች ። ከቀናችብህ ከጤንነት ወደ እብደት ትቀየርበሀለች ። ፍቅሯ አደጋ ውስጥ መሆኑን ከተረዳች ነብር ትሆንበሀለች ። በህይወቷ የሚያስፈራት አንተን ማጣት ሳይሆን አንተን ማስከፋት ብቻ ነው ። ስታፈቅርህ ከልቧ ነው ። ...ሳቋም ለቅሶዋም የእውነት ነው ስታስቀይማት ብዙ እድሎችን ሰታ በህይወቷ ውስጥ ታቆየሀለች ። የሁልጊዜ ምኞቷ አንተ ተለውጠህ ለፍቅራቹሁ ምቹ እንድትሆን ስለሆነ ። አስቀይመሀት የምትመልሳት በስጦታ በገንዘብህ ሳይሆን በእቅፍህና በመልካምነትህ ብቻ ነው ። በወንድነትህ ካከበርካት ከነጫማህ... በሴትነቷ እራሷ ላይ ታስቀምጠሀለች ። አሻፈረኝ ካልክና በክብሯ ከመጣህ ከጫማዋ በታች አድርጋ የእውነት ከህይወቷ ታስወጣሀለች ። ይቺ #አስቸጋሪ #ሴት የወንድነት ንግስናህን ለመጋራት አትጥርም ። ሌሎች እንዳይጋሯትም ሁሌም ንጉሷን ትጠብቃለች ። ,,,ከጠላችህ ዋጋዋን እጅግ ታስወድደዋለች በምንም... አይነት ተመንና ገንዘብ እንድታፈቅርህ ማድረግ አይቻልህም ። በመልካምነትህ ከገዛሀት እንደ እሷ... አለምህን ታሳየሀለች ። ካስከፋሀትና በፍቅሯ ካሾፍክ ደሞ ... አንዴ ከሄደች አለምን ብትዞር እንደ እሷን አታገኝም ። ይቺን #አስቸጋሪ_ሴት ካገኘሀት በጥንቃቄ ያዘት ። የሚያገኛት እድለኛ የሆነ ወንድ ብቻ ነውና ። ምክንያቱም ... ይህን ማንነት ያለቸው ሴቶች በብዛት ይሉንምና። ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ "ይህ ፁሁፍ ከተፈጥሮ ላልተጣሉ ወንዶች ሙሉ ለሆኑ ሴትን ለሚያከብሩ ወንዶችና ፣ የሴትነትን ድንቅ ስጦታ ጠንቅቃ ለምታቅ ውንድን ለምታከብር ሴት ብቻ ነው የተፃፈው ። ❤
نمایش همه...