cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌹🥀 የፍቅር ጥግ 🌹🥀

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ : @Tamex_Bus7

نمایش بیشتر
Advertising posts
18 566مشترکین
-1524 ساعت
-1787 روز
-35130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል አራት♥️ ┈••◉ሊያ በጣም ይቅርታ አለችኝ ምን ስላት? አጥፍቻለው ስሜታዊ ሆኜ ነው ስለግንኙነትሽም ምንም እንደማይመለከተኝ አውቃለው በቃ ሳሮንዬ ይቅር በይኝ ብላ እግሬ ስር ተንበርክካ ይቅርታ ስትጠይቀኝ አረ ተነሽ ለኔ ችግር የለውም ተፀፅተሽ ከመጣሽ ይቅርታ ከጠየቅሽኝ ይቅርታ የማላደርግበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖረኝም ይልቅ የሰማይ አባትሽን ይቅርታ ጠይቂ አልኳት እና እሺ አልሽኝ አለችኝ አዎ ስላት አቅፋኝ በጣም አመሰግናለው ሳሮንዬ ብላ ደስ አላት እኔም እቅፍ አድርጌያት የእርኩስ መንፈስን ስራ ውሃ ጨመርንበት የእርኩስ መንፈስ ስራን እራሳችን ቦታ ካልሠጠነው እራሱ እርር ይልና ከኛ ይርቃል ካለበለዚያ ግን እንደ አሚር ይጣበቅብናል ይቅርታ ሊጠይቁን የሚሹትን ወገኖቻችንን በፍፁም ልንገፋቸው አይገባም . . ሊያ በእውነት እንደዚህ አይነት ሰው አትመስይኝም ነበር አለች ትለይያለሽ እሺ አለችኝ ሌሎቹም የሷ ጓደኞች አንድ በአነድ መተው ይቅርታ ጠየቁኝ ሁላቸውንም አቅፌያቸው ይቅርታ አደረኩላቸው ከዛ ማረፍ አለብኝ ብያቸው ትንሽ ካረፍኩኝ በኋላ እነ ሊያ ዶርም ውስጥ ይንጎዳጎዳሉ ሹክሹክታው ምናምን ምንም አላስተኛኝም ምንድነው ቆይ ልተኛበት እንጂ ስላቸው እሺ ሳሮንዬ ግን ትንሽ ቤቱን ማፅዳት አለብን አሉ እሺ ብዬ ለመተኛት ሞከርኩኝ ትንሽ እረፍት ወስጄ ለማምበብ ቀና እላለው ቡና አፍልተው ምናምን የቡናው ቁርስ እራሱ የሚበላው ነገር እራሱ ዶርም ሳይሆን ቤት ውስጥ ያለው ነበር የመሰለኝ እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ ያስገባቹት ብዬ ስጠይቃቸው እቺ ልጅ ናታ የሆነች ብልሃተኛ አሏት 6ሴቶች ናቸው የሚታዩኝ አልጋው ላይ ተደርድረው ማነች ደሞ ስላቸው ሂጂና ተዋወቂያት አሏት ወይኔ እንዴት ይጨንቃል አለ የወንድ ድምፅ ነው የሴት ልብስ ለብሶ ነበር ዶርም ውስጥ የገባው ናኦድ ነው በጣም ነው የገረመኝ አንተ ብዬ የሳቅኩት ሳቅ እኔን ለማስደሰት ይሄን ሁሉ ነገር መክፈል ነበረብህ? ስለው ሲያንስሽ ነው አለኝ የሴቶቹን ልብስ አውልቆ መቶ ካጠገቤ ቁጭ ብሎ እንዴት ነው የምንከባከባት ብዬ ሳስብ የመጣልኝ ሃሳብ ይሄ ነው አለ እያወራልኝ እያለ . . ፕሮክተሯ መጣች የምን ጭስ ነው ክፈቱት በሩን አለች አረ እጣን ነው አልናትና እቃዎቹን መደባበቅ ጀመሩ ናኦድም አጠገቤ ስለነበረ ሸፋፍኜ አስተኛሁት ዶርሙ ውስጥ እጣን ብቻ ቀረ ተከፈተላት ስትገባ ቡና ቡና ምንድነው የሚሸተው አለች አረ እጣን ነው አፍንጫሽ ይሆናል አሏት በሉ አሁን ሁላቹም ሎከራቹን ክፈቱት አለች ምን? አንዴ ትቀልጂያለሽ እንዴ እጣን ነው አልን አይደል እንዴ በቃ ውጪልን አሏት እኔ ቆዩ ተረጋጉ ምን መሸለሽ የኔ እናት እኔን ትንሽ ስላመመኝ እጣን ብቻ አጭሱልኝ ብያቸው ነው ያን ያህል የሚረብሽ ነገር ከሆነ ይጥፋ በቃ አልኳት እሺ አጥፉት አይፈቀድም አለች በፍጥነት አጠፉት ከዛ ቆጠራ ጀመረች 7 ሴት እዚህ ዶርም ምን ያረጋል ስትል አይ ልናጠና ነው አልኳት አይ በየዶርማቹ ሆናቹ ማጥናት ትችላላቹ ማነው 7ኛው አለች 5ታቸውም እኔ እኔ እኔ አሉ እየቀለዳቹ ነው አለች አጠገብሽ ያለችዋንም ቀስቅሻት አለች አረ እሷማ ቀኑን በሙሉ ከኔ ጋር ሆስፒናል ነው የዋለችው ትረፍ አልኳት እና ማነው ሰባተኛው እትናገሩም ስትል አጠገቤ የተኛችዋ ነች አልኳት እእ እና እናንተ ምንድነው የምትቀባጥሩት ብላ ድምፅ እንዳልሰማ ብላ ወጣች . . እንደምንም ተወጣነው በሩን ዘግተን መብራቱን አጥፍተን ቡናችንን በደምብ ጠጥተን እራታችንን በልተን ከጨረስን በኋላ ናኦድ መቼስ ትሄዳለህ አይደል ስለው አረ የትም አልሄድም አለ ተው ናኦዴ እንደዚህማ አትደፋፈር አልኩት አረ ምንም አይፈጠርም አለና ያቺን ቀን የኛ አደረግናት ተጨዋውተን የሚገርም ሌሊት አሳለፍንና ልክ ሲነጋ ለብሶ የገባውን ልብስ ረስቶት ሲወጣ ፕሮክተሮቹ ይዘውት ከሴቶች ዶርም ምንድነው የምትሰራው አሉት ምን ይመልስ? ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል አምስት (5) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
نمایش همه...
👍 6 3🔥 1🥰 1👏 1
ይለቀቅ ክፍል 4 የሚትሉ👍
نمایش همه...
👍 6
​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል ሶስት ♥️ ┈••◉አንገቴን አንቃ ያዘችኝ መተንፈስ አቃተኝ ለሁለት ስለሆነ የያዙኝ ደንግጫለው ግን በደምብ ከነቃሁ በኋላ እንደምንም እጇን ከአንገቴ ላይ አስለቅቄ ሁለታቸውንም ከራሴ ላይ አንስቼ መብራቱን ላበራው ወደ መብራቱ ስሮጥ ከኋላዬ እብድ በሚያክል ዱላ አናቴን መታችኝ ከዛ ሰዓት ጀምሮ እራሴን ሳላውቅ ነጋ እራሴን ሳውቅ ሆስፒታል ውስጥ መሆኔን ብቻ ነው የማውቀው ለነርሷ ምን ሆኜ ነው እዚህ የመጣሁት ብዬ ጠየኳት የድብደባ ጥቃት ደርሶብሽ ነው አይዞሽ እሺ ይሻልሻል አለችኝ ሁሉም ነገር ትዝ አለኝ ጭንቅላቴን ስደባብሰው የተሰፋ ነገር እንዳለ ተሰማኝ . . በጣም ተናደድኩኝ ማንም አጠገቤ የለም አንድ ሰው እንኳን አጠገቤ የለም ብዬ እያማረርኩኝ እያለ ሳሮንስ ሳሮንስ የሚል ድምፅ ከውጪው ሰማሁኝ መግባት አትችልም ምናምን ብላ ትጨቀጭቀዋመች ነርሷ ናኦድ ነበር እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ መግባት ይችላል አልኩኝ አሞኝ የጮኩኝ መስሏት ወደኔ ስትመጣ ተከትሏት ገባ ደና ነሽ ሳሮን አለች ለምንድነው የምትከለክይው እሱኮ ከፈጣሪ በታች ሰላሜ ነውኮ እባክሽን ከኔ ጋር ይሁን አልኳት ግንኮ ሳሮን ማውራት የለብሽም አሁን አለችኝ ችግር የለውም እኔ በምልክት ቋንቋ አወራዋለው አንቺ ብቻ ውጪልን አልኳት ሆ ብላ እሺ በቃ አንተ እንዳታዋራት እሺ አለችው እሺ አላትና ነርሷ ወጣች ማነው እንደዚህ ያደረገሽ ጊቢ ውስጥ ወሬው ሲጧጧፍኮ ጭራሽ አንቺ አልመሰልሽኝም ነበርኮ የኔ ቆንጆ እኔን እሺ አለ አረ ጠላትህ የኔ ቆንጆ አንተማ ምንም አትሁንብኝ አልኩት አንድ ነገር ብቶኚ መቼም ለራሴ ይቅርታ አላደርግለትም ነበር አለ አንተ ምን አጠፋህ ውዴ ስለው እያለቀሰ ማታ ከኔ ጋር ቆመሽ እንደቀኑብሽ ሲያወሩ ሰምቼ ነው እዛ ጋር ላስቆምሽ አይገባም ነበር ይቅርታ ሳሮንዬ እያለ አለቀሰ አረ ናኦዴ ይሄኮ ተራ ነገር ነው በጭራሽ ቦታ ልትሰጠው አይገባም እንጂ እንዴ??? ብዬ አባበልኩት እና እሱ እንዳይጨነቅ ብዬ በጣም ደና ነኝኮ ያው የነርሶቹን ፀባይ ታውቅ የለ ትንሽዬ ክባድ ይጨምሩበታል ብዬ እንደምንም አረጋጋሁት እና ወደ ራሱ መለስኩት ይልቅ ናፍቀሀኛል ና ሳመኝ አልኩት አረ እስምሻለው የኔ ቆንጆ ብሎ እየሳመኝ እያለ . . ተርሷ ኬት መጣች ሳይባል ከች አለች አንተ ምን እያደረክ ነው አሟታልኮ አለች ውይይ እኔ ከዚህ ሆስፒታል አስወጡኝ ብዬ ቀወጥኩት ለምን ስትል ሌላ በሽታ እየጨመርሽብኝኮ ነው አይታይሽም እንዴ እሱ እኔን እያከመኝ ነው በቃ ወይ ሌላ ነርስ ይቀየርልኝ አልኩኝ እሺ እንደፈለግሽ ብላ እየተመነቃቀረች ወጣች ናኦድ ለምን እንደዛ አልሻት የኔ ቆንጆ አለ አረ ተዋት አለኩትና ይልቅ ና አውራኝ አልኩት እሺ በቃ የኔ እብድ ብሎ ከወሬው በፊብ ግን አንዴ አለ የት ነህ ስለው 2ደቂቃ ብቻ አለና ያገር ጁስ ኬክ ዳቦ ያላመጣው ነገር የለም ውይ የኔ ነፍስ በጣም ርቦኝ ነበር እሺ ብዬ የሚገርም ቁርስ አብሮኝ በላ መጣች አዴ ነርስ እንዴት ነሽ ሳሮን አለችኝ የኔ ቆንጆ አሁን ናኦዴ ከመጣ በኋላ በጣም ደና ነኝ አንቺ ግን ናኦድን ባታስገቢው ኖሮ አልቆልኝ ነበር እኔ የሚጠይቀኝን ሳይሆን የሚንከባከበኝ ነው የምፈልገው አልኳት አቤት አቤት አቤት ምላሳቸው የዘመኑ ልጆች ብላ ፈጣሪ ይማርሽ ብላ ወጣች እኔም ሆነ ብዬ ነው የጨቀጨኳት እንድትወጣልን አንቺ ግን የሴቶቹን ፀባይ ጠንቅቀሽ ታውቂ የለ እንዴ ፐፐፐፐ አለ ናኦዴ አረ የናንተንም ጠንቅቄ ነው የማውቀው አልኩት እንደዛ እየተጫወትን እየተሳሳቅን ነርሷንም እያዛግናት ቀኑን አሳለፍነው ወደ ማታ መውጣት ትችያለሽ ተባለ ውይይይ ተረስገን ብዬ ከሆስፒታሉ ወጣን ሆስፒታሉ እዛው ጊቢ ውስጥ ስለሆነ አሁን ከዚህ ጊቢ መውጣት አለብን አለ ናኦድ ማለት ስለው ማለቴ እናቴ ጋር ማረፍ አለብሽ እነዚያ ልጆች ጋር ተመልሰሽ አትሂጂ አለኝ አይሆንም ምንም ነገር አይፈጠርም አታስብ የኔ ልዑል አልኩት አንቺኮ ምርጥ ደረቅ ነሽ የኔ ልዕልት አለ አሁን ልግባ በቃ Telegram አውራኝ አልኩትእሺ የኔ ውድ ብሎ ስሞኝ ተለያየን ልክ ዶርም ገብቼ ገና ከማረፌ ወይዘሪት ሊያ በጣም ይቅርታ አለችኝ! ምን አልኳት?..... ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል አራት (4) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🔠🔠🔠🔠
نمایش همه...
👍 16 6😱 2🔥 1
​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል ሁለት♥️ ┈••◉ለምንድነው እንደዚ የምትመለከተኝ ስለው እሱም ከሃሳቡ የነቃ ይመስል እእእ ማለት እንዴት ነው ያየሁሽ? ሲለኝ ከእህትነት ባለፈ አይን ነዋ ስለው እንደማፈር እያለ ለዚህ መልስ የለኝም አለኝ እንዴት ስለው ነይ ነይ አሁን ከዚህ ጊቢ እንውጣና እናወራለን አለኝ እሺ ብዬው ልብሴን ቀይሬ ወጣሁኝ እና ተያይዘን አብረን ሄድን ብቻ ከኔ ጋር ስለሆነ በጣም ደስ ብሎታል የሚያወራው ነገር ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ዛሬ በጣም ደስ ያለህ ትመስላለህ ናኦዴ ምንድነው የነገኘው ስለው አይ እንዲሁ ነው አለኝ ግን የት ነው የምንሄደው ስለው Haile Risort ነው ትዎጂዋለሽ አለኝ እሺ ደስ ይለኛል አልኩትና ደረስን ሪዞርቱ ግን ከጠበቅኩት በላይ በጣም ያምራል ወደ አንድ ጥግ ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን ታውቂያለሽ ብቸኝነት ግን በጣም ያስፈራል አለኝ ማለት ስለው ማለቴ ያንን ሁሉ ጊዜ ደስተኛ ነኝ ብዬ አምኜያት ያንን ሁሉ ጊዜ መጃጃሌን ግን ማመን አልችልም አለኝ አይዞህ ናኦዴ እሺ ሁሉም ያልፋል አልኩት ተነስቶ እኔ ወደ ተቀመጥኩበት ቦታ መጣና እቅፍፍፍ አርጎኝ እኔ እንደዚህ አይነት ሰው ነበር የምፈልገው ብቻዬን የሆንኩኝ መስሎኝ ነበር አሁን ከጎኔ ስለሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው ብሎኝ አቅፎኝ ትንሽ ቆየ እኔም አቅፍ አረኩት . . እውነት ለመናገር ሲያቅፈኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር አሁን ብቻዬን አይደለሁም ማለት ነው አለኝ!? ብቻዬን አትተይኝ እሺ ውዴ አለኝ! አረ አልተውህም ናኦዴ ማንን አውቃለሁና እንዴት ብቻህን እተውሃለው አልኩት በጣም ትለይያለሽ ግን አለኝ እንዴት ስለው በቃ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በቃ እንዳንቺ አይነት ሴት አጋጥሞኝ አያውቅም ደሞ በጣም ቆንጂዬ ልጅ ነሽ እያለ አድናቆቱንም መግለፅ ጀመረ ይሄ በጣም ቀላልኮ ናኦድ ደሞ ግዴታዬ ነው አልኩት እኔ በማወራው ነገር ሁሉ እየተማረከ አብረን ስንዝናና ስንስቅ ሳናስበው ጊዜው ነጎደ በጓደኝነት ብቻ ወደ 5 ወራትን አስቆጠርን አብሬው እሆናለው እንጂ እኔ በጣም ወድጄዋለው ደስ የሚል ልጅ ነው በመጎዳቱ ትንሽ ቢያሳዝነኝም እንደዚህ ያደረገችው ልጅ ግን ምንኛ እድለቢስ ነች ለነገሩ ለኔ ሲለው ይሆናል ብዬም ደስ አለኝ ብቻ ምን እንደሆነ አላውቅም እኔ ጋር ሲደርስ የሆነ ነገር መናገር ይፈልግና አንድ ቀን ወደ ማታ ሲጠራኝ ወስኜ ወጣሁኝ ምነው ናኦዴ ምን ተፈጥሮ ነው በዚ ሰዓት ካልመጣሽ ብለክ ያስጨነቅከኝ ስለው በቃ ተይው አለኝ አልተወውም ንገረኝ አልኩት . . ሳሮንዬ አታስጨንቂኝ እንጂ ሲለኝ ካንተ በላይኮ እኔ ነኝ እየተጨነቅኩኝ ያለሁት አይታይህም እንዴ አልኩት አረ ሳሮዬ እሺ ግን ይሄንን ነገር እንዴት አድርገሽ እንደምትረጂው አላውቅም ግን ብቻ ይቅር በቃ ሌላ ጊዜ አወራልሻለው አሁን ደና እደሪ ብሎ አይን አይኔን እያየ ሊሄድ ሲል ልብሱን ይዤ ወዴት ልቴድ ነው ዝም ብለህ ከዚ ጋር ብትሄድ ደስ የሚለኝ ይመስልሃል እንቅልፍስ የሚወስደኝ ይመስልሃል አረ ናኦድ ምን እንደሆንክ ንገረኝ በፈጠረህ እንዴ ብዬ ድምፄን ከፍ አድርጌ ሳዋራው የሰሙት የጊቢው ተማሪዎች ከአጠገባችን ሲያልፉ አንተ ንገራት እንጂ አይደብርህም እንዴ ባይሆን ለኛ ንገረን እና እኛ እንንገርልህ አሉት ዝም አላቸውና አልፈውን ሄዱ ለትንሽ ጊዜ ፀጥታ በመሃላችን ሰፈነ በቃ ደና እደር ካሁን በኋላ እንዳታናግረኝ እሺ ብዬው ወደ ዶርም ልሄድ ስል በተራው ግትቶኝ ያዘኝና ወደ ራሱ አስጠግቶኝ የሁለታችንም አፍ ተሸራረበ ትንፋሻችን አጠረ ግራ አጋባኝ ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል ሶስት (3) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
نمایش همه...
👍 27 9🔥 3👏 2🥰 1
ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ ⭐ 👉 Best profile picture🌠 14.7k ⭐️👉Motivation and psychology 👉19.4k🧠 ⭐️👉 😂ሁለት መልክ😂 10.6k🤣 ⭐️👉 Manchester city fans 13.5k⚽️ ⭐️👉  improve my english 19.7k🗣 ⭐️👉Legit bot and sites 15.2k  🌎 ⭐️👉 አማርኛ አባባሎች 11.3k🗣 ⭐️👉  ስኬት 11.1k🧠 ⭐️👉 wallpaper arena 32.5k 🎇 ⭐️👉Family bonda 15.2k👚👕 ⭐️👉 Best sport in Ethiopia 22k ⚽️ ⭐️👉Ѕαмρяуɪɪɪ 🦋🦋 8k 🤔 ⭐️👉Learn English 23.6k🗣 ⭐️👉  HD wallpaper 11.7k🌠 ⭐️👉  Life tips 19.5k🥰 ⭐️👉 ᴡᴏʀᴅs ᴡ🌍Ʀʟᴅ™ 15.6k🤩 ⭐️👉ፍቅርን በግጥም😍 11.1k🥰 ⭐️👉 ቀልድ እና ቀብድ 12.6k🤣 ⭐️👉Ethio Funny 14.1k😅 ⭐️👉 Hubi 14.1k🥹 ⭐️👉  Hulu ስፖርት 18.8k⚽️ ⭐️👉 የፍቅር ጥግ😍 15.7k ⭐️👉 አቲዮ ቤስት ዜና 17.4k Add your channel 10k+
نمایش همه...
ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ ⭐ 👉 Best profile picture🌠 14.7k ⭐️👉Motivation and psychology 👉19.4k🧠 ⭐️👉 😂ሁለት መልክ😂 10.6k🤣 ⭐️👉 Manchester city fans 13.5k⚽️ ⭐️👉  improve my english 19.7k🗣 ⭐️👉Legit bot and sites 15.2k  🌎 ⭐️👉 አማርኛ አባባሎች 11.3k🗣 ⭐️👉  ስኬት 11.1k🧠 ⭐️👉 wallpaper arena 32.5k 🎇 ⭐️👉Family bonda 15.2k👚👕 ⭐️👉 Best sport in Ethiopia 22k ⚽️ ⭐️👉Ѕαмρяуɪɪɪ 🦋🦋 8k 🤔 ⭐️👉Learn English 23.6k🗣 ⭐️👉  HD wallpaper 11.7k🌠 ⭐️👉  Life tips 19.5k🥰 ⭐️👉 ᴡᴏʀᴅs ᴡ🌍Ʀʟᴅ™ 15.6k🤩 ⭐️👉ፍቅርን በግጥም😍 11.1k🥰 ⭐️👉 ቀልድ እና ቀብድ 12.6k🤣 ⭐️👉Ethio Funny 14.1k😅 ⭐️👉 Hubi 14.1k🥹 ⭐️👉  Hulu ስፖርት 18.8k⚽️ ⭐️👉 የፍቅር ጥግ😍 15.7k ⭐️👉 አቲዮ ቤስት ዜና 17.4k Add your channel 10k+ https://t.me/jonah_promotion
نمایش همه...
ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ ᴀɴᴅ ᴘsʏᴄʜᴏʟᴏɢʏ ғʟᴀsʜ

Motivational videos and psychology tips. The best content and an active community! 💡📹 Owner - @Youloved4 @Firo_money1

​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                  ⇨ሳሮን🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈                        ✎ ክፍል አንድ♥️ ┈••◉ ሳሮን እባላለው ተወልጄ ያደግኩት አዲስ አበባ ውስጥ ነው ከቤተሰቦቼ ጋር ነበር የምኖረው ወንድም እህት አባት እና እናቴ የሚኖሩት አዲስ አበባ ነው እኔ ግን ለትምህርት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ ኮምፒውተር ሳይንስ የ አንደኛ አመት ተማሪ ነኝ . . እኔ በትንሹ ስለራሴ ስነግራቹ በጣም ለሰው የማዝንና ሩህሩህ የምባል ዓይነት ሴት ነኝ በራሴ ሁሌም እኮራለው እራሴንም እጠብቃለው ሞኝ አይደለሁም ግን የዋህ ነኝ እና ከአዲስ አበባ ወደዚህ ጊቢ ስመጣ ለጊቢው አዲስ ስለነበርኩኝ ብቻዬን ቁጭ ብዬ ሳለ አንድ ጀንታላ እና ቆንጂዬ ልጅ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ ናኦድ እባላለው አለኝ ሳሮን አልኩት ምነው ታድያ ብቻሽን ሲለኝ ማንንም አላውቅማ ለዛ ነው አልኩት እሺ በቃ ካሁን በኋላ ብቻሽን አቶኚም አለኝ ምን ማለት ነው ስለው ማለቴ አይደብርሽም እኔ እዚው የሀዋሳ ልጅ ስለሆንኩኝ ላስጎበኝሽ እችላለው ከፈለግሽ እንዳይደብርሽ ብቻ እንጂ በሌላ ነገር እ ንድታስቢኝ እንኳን አልፈልግም አለኝ . . አረ በፍፁም እንደዛ አይነት ነገር አላሰብኩም አልኩት እሺ ስለዚ ሀገሬን ለመጎብኘት ፍቃደኛ ሆነሻል ማለት ነው አለኝ አዎ አልኩት ዛሬ አልችልም ግን ሌላ ጊዜ በርግጠኝነት አስጎበኝሻለው አለኝ እሺ አልኩት እስቲ ስለራስሽ ንገሪኝ አለኝ ስለኔ በተወሰነ መልኩ ነገርኩት እና አንተ ደሞ እስቲ ንገረኝ አልኩት እሺ አለና ስለራሱ ይነግረኝ ጀመረ እኔ ተወልጄ ያደግኩት እዚሁ ሀዋሳ እንደሆነ ነግሬሻለው አባቴን አላውቀውም እናቴም ስለሱ አልነገረችኝም ስጠይቃት ጥሩ ስሜት አይሰማትም ደጋግሜ ብሞክርም ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም እናቴ ናት ያሳደገችኝ እኔ እራሴን ካወኩኝ ጊዜ ጀምሮ ማግባት እንደምትፈልግ እና ያለኔ ፍቃድ ምንም ነገር እንደማታደርግ ነገረችኝ እኔም ደስ ብሎኝ እንድታገባ ፈቀድኩላትና አገባች እና አሁን ከእንጀራ አባቴ ጋር እና ከእናቴ በቅርቡ ነው ተለይቻቸው ወደዚ ጊቢ የመጣሁት እና ባጭሩ ስለኔ ይሄንን ካልኩሽ አይበቃም? ሳሮን አለኝ አረ በቂ ነው በጣም አመሰግናለው ኖኦድ ስለው አረ አይገባም አለ እሺ እስቲ ስለጓደኛህ ደሞ ንገረኝ ስለው የምን ጓደኛ ነግሬሽ ነበር እንዴ አለ አረ አልነገርከኝም አሁን ነው እንድትነግረኝ የጠየኩህ አልኩት እሺ መስማት ከፈለግሽ እነግርሻለው ብሎ ቀጠለ ናሂል የምትባል ጓደኛ ነበረችኝ ከ ሃይስኩል ጀምሮ ነበር አብረን የሆነው እና ለረጅም ጊዜ አብረን ከሆንን በኋላ ከገዛ ጓደኛዬ ከማንም በላይ ከማምነው ጓደኛዬ ጋር ቤቱ ውስጥ ሲሳሳሙ አየኋቸው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ለሰው አዝናለው መርዳት ካለብኝ እረዳለሁ እንጂ ፈፅሞ ሰውን አላምንም አለ አዝናለው በጣም እሺ ስለው አትዘኚ ለምን ታዝኚያለሽ አለ? ማለቴ ልብህን ሰብራዋለቻ ስለው እራሷን ነው የሸወደችው አለ እና ከዛ በኋላ ነገሮችን ለማስተካከል ምንም ጥረት አላረክም ስለው አረ በጭራሽ አላሰብኩትም አለ እሺ በቃ በጣም ይቅርታ የማይሆን ትዝታ ውስጥ ከተትኩህ መሰለኝ ስለው ስለሷ ደግሜ ስለማላወራ የምትጠይቂኝ ነገር ካለ ሲለኝ አረረ የለም አልኩት እሺ በቃ ነገ እንገናኛለን ግን እንዳይደብርሽ እሺ አለና ከደበረሽ ደውይልኝ ብሎ ስልኩን ሰቶኝ ሄደ እሺ ብዬው ቻው አልኩት በጣም ያሳዝናል ግን ማንንም አላምንም ሲለኝ እንዴት እንደምንግባባ እንኳን አላውቅም ግን በደምብ ብንግባባ ደስ ይለኝ ነበር ግን እንዴት? ሰው አያምንማ እሺ ብዬ አስቤበት አስቤበት እንዴት አድርጎ እንደሚቀርበኝ ማሰብ ጀመርኩኝ ዶርም ውስጥ ያሉት ሴቶች ደሞ ምንም ደስ አይሉም ከደቡብ ክልል ነው የመጡት የራሳቸውን ቋንቋ ነው የሚያወሩት ሁሉም ከአንዷ ውጪ . . ግን መደወል ነበረብኝ እና ደወልኩለት ምነው ደበረሽ እንዴ አለ አዎ ብልህ በዚ ሰዓት ትመጣ ነበር ስለው ምን አይነት ቀልድ ነው በዚ ሰዓት የት ልወስድሽ እችላለው አለ በቃ ቻው ብዬ ስልኩን ዘጋሁበት ግን ከልቤ አይደለም መልሶ ደወለ ዝም አልኩት Text ላከ ይቅርታ ፀባዬ እንደዚ ነው ግልፅ ነው የማወራው ለዛ ነው በክፉ አትረጂው ይላል ዝም ብዬ እንቅልፌን ተኛሁኝ ግን ይቅርታ ስለጠየቀኝ ደስ ብሎኛል በጠዋት መጣና ደወለ ምነው በዚህ ጠዋት ስለው ማታ አስቀይሜሻለዋ አለኝ አረ ችግር የለውም ስለው ዝም ብሎ አይን አይኔን እያየኝ.... ━━━━━•°**°•━━━━━┓ ◈ 🍃✨ይ🀄ጥላል🍃...     ┗━━━━━•°**°•━━━━━┛ ✎ክፍል ሁለት (2) ከ 30❤ ላይክ ቡሀላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
نمایش همه...
👍 29 9😱 5🔥 4🥰 3👏 1
ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ ⭐ 👉 Best profile picture🌠 14.7k ⭐️👉Motivation and psychology 👉19.4k🧠 ⭐️👉 😂ሁለት መልክ😂 10.6k🤣 ⭐️👉 Manchester city fans 13.5k⚽️ ⭐️👉  improve my english 19.7k🗣 ⭐️👉Legit bot and sites 15.2k  🌎 ⭐️👉 አማርኛ አባባሎች 11.3k🗣 ⭐️👉  ስኬት 11.1k🧠 ⭐️👉 wallpaper arena 32.5k 🎇 ⭐️👉Family bonda 15.2k👚👕 ⭐️👉 Best sport in Ethiopia 22k ⚽️ ⭐️👉Ѕαмρяуɪɪɪ 🦋🦋 8k 🤔 ⭐️👉Learn English 23.6k🗣 ⭐️👉  HD wallpaper 11.7k🌠 ⭐️👉  Life tips 19.5k🥰 ⭐️👉 ᴡᴏʀᴅs ᴡ🌍Ʀʟᴅ™ 15.6k🤩 ⭐️👉ፍቅርን በግጥም😍 11.1k🥰 ⭐️👉 ቀልድ እና ቀብድ 12.6k🤣 ⭐️👉Ethio Funny 14.1k😅 ⭐️👉 Hubi 14.1k🥹 ⭐️👉  Hulu ስፖርት 18.8k⚽️ Add your channel 10k+ https://t.me/jonah_promotion
نمایش همه...
✅አስደሳች ዜና 10k በላይ subscribe ያላችሁ የቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave በrequest ልንሰራ ስለሆነ ቶሎ ብላችሁ አናግሩን ስትመጡ ሁለት ሁለት የቻናላሁን desk ላኩልኝ. . . ቶሎ አናግሩኝ👉@onajonah
نمایش همه...
👍 1
ለመመዝገብ