cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─ ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan ╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot @yita21 @Binyam https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

نمایش بیشتر
Advertising posts
15 784مشترکین
-524 ساعت
-487 روز
-23630 روز
آرشیو پست ها
ይህን ፎርም በመሙላት ተባበሩን https://forms.gle/dMEZ45s33pvB2dbj9
نمایش همه...
💕#ሐምሌ_19_እንኳን_አደረሳችሁ💕 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ኢየሉጣንና ልጇን ቅዱስ ቂርቆስን ከሞት አደጋ እንደታደገበት... የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ፣ ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ ተራዳኢነት ጸሎት አይለየን። #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #ሐምሌ_19 #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaedit2 Share 🙏 https://t.me/joinchat/V2t-Wam1Ovdhi6op
نمایش همه...
" ባልተጠበቀና ባልተለመደ ሁኔታ ብቅ ብቅ ሲሉ የሚታዩት ራስን በራስ የመሾም አባዜ መገታት አለባቸው " - ቅዱስ ፓትርያርኩ ቅዱስ ፓትርያርኩ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን " ራስን በራስ የመሾም " አባዜ መገታት አለባቸው ሲሉ አሳሰቡ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ  ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዛሬ በተካሄደው ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት ስርዓት ላይ ንግግር አሰምተው ነበር። በንግግራቸው ላይም ፤ " በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ባልተጠበቀና ባልተለመደ ሁኔታ ብቅ ብቅ ሲሉ የሚታዩት ራስን በራስ የመሾም አባዜ መገታት አለባቸው " ብለዋል። " ማንኛውም ችግር በውይይትና በምክክር የተበደለውንም በትክክል በመካስ መፈታት ይገባዋል! " ያሉት ቅዱስነታቸው " ከዚህ ውጭ በጥፋት ላይ ጥፋት እየተከሠተ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና የሚፈታተን ድርጊት ማቆም አለብን " ሲሉ አሳስበዋል። ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያንን አንድነትና ቀኖና ለመጠበቅና ለማስጠበቅ ባደረገው ጥረት፣ እንደዚሁም ኦርቶዶክሳዊው ሕዝበ ክርስቲያን ባቀረበው አቤቱታ ከዚህ ቀደም የተፈጸመው የቀኖና ጥሰት ታርሞ በዛሬው ዕለት ትክክለኛውን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንና ቀኖናዊ ሕግን የጠበቀ ሥርዓተ ሢመት መከናወኑን የገለፁት ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህ በመሆኑ " ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን " ብለዋል። " ለወደፊትም ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን አንድነት በሚጠቅም ጉዳይ ሁሉ ፤ በዚህ ዓይነት በውይይትና በምክክር ብቻ እየፈታን ሕዝባችን በመንፈስና በልማት የሚያድግበትን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በጋራ እንድንሰራ ጥሪያችንን እያቀረብን መልእክታችንን በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን፡፡ " ሲሉ ገልጸዋል። (የቅዱስ ፓትርያርኩ ሙሉ ንግግር ከላይ ተያይዟል) ፎቶ ፦ EOTC TV @tikvahethiopia
نمایش همه...
ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ። --------------------------------------------------- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ከብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና  ከሀገር ሽማግሌዎች  ጋር  በክልል ትግራይ መቐለ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል ። ምንጭ: ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት
نمایش همه...
👑 መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ  👑   ሰኔ 30 ➡️ የዓለም ብርሃን ለሆነው ባሕታዊ ፤ በክብረ ፈጣሪው ለተከበበ ንዑድ ክቡር አባታችን ገባሬ ተአምራት ወመንክራት፤ ሴቶች ከወለዷቸው ቅዱሳን ወገን እሱን የሚበልጥ ማንም እንደሌለና እንደማይኖር አምላካችን በሕያው ቃሉ ለመሰከረለት እንቁ አገልጋይና ጽኑ የእውነት ሰማዕት ለሆነው፤ ክብሩ ማንነቱ ከኹሉ ለላቀው የክርስቶስ መንገድ ጠራጊ የአዲሱ የምህረት ዘመን መሸጋገሪያ ድልድይ፡ የአሮጌው ብሉይ ዘመን ፍጻሜ ማኅተም ለሆነው መምህር መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ ! እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን አደረሳችሁ ። ➡️ አባታችን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በሰማዕትነት ፍጻሜው ወቅት "አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቃል ኪዳኔ አምነው ስሜን የሚጠሩ መታሰቢያየን የሚያደርጉ ኃጥአንን ሁሉ ማርልኝ!" ብሎ በትህትና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በለመነው መሠረት... ➡️ ጌታችንም በማይታበለው የከበረ ቃሉ፦ በስሙ የተማጸነ፤ ዝክሩን ያዘከረ፤ መታሰቢያውን ያደረገ፤ ስሙን የጠራ በቃልኪዳኑ የታመነ፤ ወዘተ... ወዳጆቹንም በወር በወር የበዓሉ መታሰቢያ ዕለት በውሃ ላይ ገድሉን አንብበው ቢጠመቁ ወር እስከ ወር የሰሩትን ኃጥአት ይቅር እንደሚላቸው... ➡️ ያም ባይሆን መስከረም 2፤ ሰኔ 30 በአመታዊ ክብረ በዓሉ ገድሉ በተነበበበት ማየ ጸሎት (ውሃ) አምኖ፣ ታምኖ፣ ተማጽኖ፣ በሠራው ኃጢአት አዝኖ ተጸጽቶ የተጠመቀ ማንም ይሁን ማን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ከዓመት እስከ ዓመት የፈጸመው ኃጢአቱ ቀልጦ ጠፍቶለት ያለወቀሳ ያለ ከሰሳ ሰተት ብሎ መንግሥተ ሰማያት እንዲገባ ይህንንና የመሳሰለውን ቃልኪዳን ከአምላኩ ተቀብሏል። ➡️ነገር ግን ይህ ሁሉ የሚሆነው በእምነትና በእውነት ሲጠቀሙበት ነውና እንደቃልኪዳኑ ኖረን በቃልኪዳኑ ለመጠቀም ያብቃን! አሜን። 🙏
نمایش همه...
👑 መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ 👑 ሰኔ 30 ➡️ የዓለም ብርሃን ለሆነው ባሕታዊ ፤ በክብረ ፈጣሪው ለተከበበ ንዑድ ክቡር አባታችን ገባሬ ተአምራት ወመንክራት፤ ሴቶች ከወለዷቸው ቅዱሳን ወገን እሱን የሚበልጥ ማንም እንደሌለና እንደማይኖር አምላካችን በሕያው ቃሉ ለመሰከረለት እንቁ አገልጋይና ጽኑ የእውነት ሰማዕት ለሆነው፤ ክብሩ ማንነቱ ከኹሉ ለላቀው የክርስቶስ መንገድ ጠራጊ የአዲሱ የምህረት ዘመን መሸጋገሪያ ድልድይ፡ የአሮጌው ብሉይ ዘመን ፍጻሜ ማኅተም ለሆነው መምህር መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ ! እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን አደረሳችሁ ። ➡️ አባታችን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በሰማዕትነት ፍጻሜው ወቅት "አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቃል ኪዳኔ አምነው ስሜን የሚጠሩ መታሰቢያየን የሚያደርጉ ኃጥአንን ሁሉ ማርልኝ!" ብሎ በትህትና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በለመነው መሠረት... ➡️ ጌታችንም በማይታበለው የከበረ ቃሉ፦ በስሙ የተማጸነ፤ ዝክሩን ያዘከረ፤ መታሰቢያውን ያደረገ፤ ስሙን የጠራ በቃልኪዳኑ የታመነ፤ ወዘተ... ወዳጆቹንም በወር በወር የበዓሉ መታሰቢያ ዕለት በውሃ ላይ ገድሉን አንብበው ቢጠመቁ ወር እስከ ወር የሰሩትን ኃጥአት ይቅር እንደሚላቸው... ➡️ ያም ባይሆን መስከረም 2፤ ሰኔ 30 በአመታዊ ክብረ በዓሉ ገድሉ በተነበበበት ማየ ጸሎት (ውሃ) አምኖ፣ ታምኖ፣ ተማጽኖ፣ በሠራው ኃጢአት አዝኖ ተጸጽቶ የተጠመቀ ማንም ይሁን ማን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ከዓመት እስከ ዓመት የፈጸመው ኃጢአቱ ቀልጦ ጠፍቶለት ያለወቀሳ ያለ ከሰሳ ሰተት ብሎ መንግሥተ ሰማያት እንዲገባ ይህንንና የመሳሰለውን ቃልኪዳን ከአምላኩ ተቀብሏል። ➡️ነገር ግን ይህ ሁሉ የሚሆነው በእምነትና በእውነት ሲጠቀሙበት ነውና እንደቃልኪዳኑ ኖረን በቃልኪዳኑ ለመጠቀም ያብቃን! አሜን። 🙏 ✉️ @yamazemur_getemoche 🔔
نمایش همه...
እግዚአብሔር ❤️ ሲገድሉትም የዋህ ነው፣ ሳይገለጥ ይታወቃል፡፡ ሳይታወቅም ግልጥ ነው፡፡ ሲርቁት ይቀርባል፣ ሲጠሉት ይወድዳል፡፡ አጥሩ ነበልባል ነው ቤቱ ውኃ ነው በነፋስ ክንፍ ይሄዳል፡፡ መላእክቱንም ሥጋ የሌላቸው ረቂቃን አደረጋቸው፤ የሚያገልግሉትንም የእሳት ነበልባል አደረጋቸው፡፡ መሬትን የሚመለከታት፣ እንድትንቀጠቀጥ የሚያደርጋትም እርሱ ነው፡፡ ሲነካቸውም ተራሮች ይጤሳሉ። ዓለም ሁሉ በፊቱ የተመዘነ ነው፡፡ ስለዚህም እርሱ ራሱን ሲገልጥ የእስራኤልን ቅዱስ እኔን በማን ትመስሉኛላችሁ? ሰማይም እንደ ብረት ትጸናለች፤ መሬትም እንደ ልብስ ታረጃለች። በውስጧ የሚኖሩትም ሁሉ እንደ አንበጣ ናቸው እንደ ዝናም ነጠብጣብም ናቸው። እንደምትሰበስብ የዓይን ሚዛንም ናቸው፡፡ የአንዱን ሚዛን ጉድለቱን የሚጨምር ትንሽ ሚዛንም ይህ ነው፡፡ በእርሱ ዘንድ የዚህ ዓለም ምሳሌ ሆነው ከተባለው ጋር እኩል ይሆን ዘንድ፡፡ ነቢዩም ይህን ተገንዝቦ «ሰውነቴ በአንተ ዘንድ እንደ ኢምንት ነው አለ፡፡ ስለገናናነቱ መልካምን ያደረገ የእርሱን ነገር ጠንቅቆ መናገር ፈጽሞ አይቻለንምና ዝም እንበል፣ ክብር፣ ቡራኬ፣ ምስጋና በፍጥረታቱ፣ በዓለማቱ ሁሉ ለአብ ለወልድ፣ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን፡፡ አሜን፡፡
نمایش همه...
#የጀማሪ_ጠባይ መንፈሳዊ ሕይወትን ገና ስትጀምረው ለፍጹምነት ጥቂት የቀረህ ያህል ይሰማሃል። አንተ ጋር ያለው ደስታ እና ሰላም ሌሎች ጋር የሌለ ይመስልሃል። በዚህች ሁከት በሞላባት ዓለም አንተ ብቻ ክርስቶስን እንዳገኘኸው ታስባለህ። የቀረው ሕዝበ አዳም እንዲሁ በከንቱ ሲርመሰመስ የሚውል ብኩን ሆኖ ይታይሃል። ታዝንለታለህ፣ አይይይ ይህ ኃጢአተኛ ሕዝብ ምን ይሻለዋል? ትላለህ። የእውነተኛ መንፈሳዊ እድገት መገለጫ ግን ይህ አይደለም። ሰው ወደ እግዚአብሔር እየቀረበ ሲመጣ ከሌላው ሰው ይልቅ የራሱ ጉድለት ይታየዋል። መንፈሳዊነት የሚገልጥልህ ሰዎችን ተመልክተህ የምትፈርድበትን ውጫዊ ዓይንህን ሳይሆን ራስህን አይተህ የምትወቅስበት የውስጥ ዓይንህን ነው። መንፈሳዊ ሕይወትህ ሲጎመራ "አይ ሰው" ሳይሆን "አይ እኔ!" ያሰኝሃል። አባ ማቴዎስም እንዲህ ይላል "ሰው የበለጠ ወደ እግዚአብሔር ሲቀርብ ይበልጥ ኃጢአተኛ መሆኑ እየታየው ይመጣል። ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔርን ካየ በኋላ ከንፈሮቼ የረከሱብኝና የጠፋሁ ሰው ነኝ እንዳለ።" ለመንፈሳዊ ሕይወት አዲስ ስትሆን ገና ጥቂት ጸልየህ፣ ጥቂት ጾመህ፣ ጥቂት መጽውተህ ሳለ ግን ሩጫህን ወደ መጨረሱ የተቃረብህ ይመስልሃል። ጉዞህን በግማሽ እርምጃ ከመጀመርህ ከፍጻሜው ላይ የደረስህ ያህል ይሰማሃል። "እኔን ምሰሉ" ማለት ያምርሃል። ነገር ግን መንፈሳዊ ሕይወት የቱንም ያህል ብትሮጥበት ሁል ጊዜ እንደ ጀማሪ የሚያደርግ ረጅም ጎዳና ነው:: ዲ/ን አቤል ካሳሁን ❤ #ጌታ_ሆይ_መንፈሳዊ_ሕይወት_እኖር_ዘንድ_አስጀምረኝ_ገና_ጀማሪ_ሳለሁ_ደርሻለሁ_ከማለትም_ሰውረኝ_እንድቆም_አትፍቀድልኝ_ወደ_አንተ_ሳበኝ_አሳድገኝ።
نمایش همه...
መልካሙን የማይብህ ክፉውን የማልፍብህ ፍቅር እኮ ነህ ጌታዬ አምላኬ ዋስትናዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
نمایش همه...
ሰውነቴ ባንተ ፍቅር ተጠምዳለች ውለታህን እያሰበች ታለቅሳለች መከራው ተረሳ ትካዜ ቀረልኝ ገብረመንፈስ ቅዱስ ፈጥነህ ደርሰህልኝ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
نمایش همه...
አግዘኝ አምላኬ ጠላት እንዳይጥለኝ ደካማ ነኝ እኔ አንተ ካልደገፍከኝ ባንተ ስለሆነ መቆም መራመዴ ጉዞዬ እንዲቀና ቅደም በመንገዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
نمایش همه...
በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል      🔸 🔸🔹🔸      🔸 በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል ክብርህም በምድር ይነገራል ዘመን የሚዋጅ አለን ምስጋና መድኃኔዓለም ስምህ ገናና
نمایش همه...
❤❤የፍቅር ቀን❤❤ አለኝ የማከብረው ሁሌ ምዘክረው አለኝ የፍቅር ቀን አለኝ የማልረሳው ልቤን አሸንፎት በእንባ የማወሳው የኔ ውድ አፍቃሪ በቀጠሮው ሰአት በቀጠሮው ቦታ ሳያረፍድ ተገኝቶ በዛች በከፍታ በደሙ ቀለበት ገብቶልኝ ቃልኪዳን በእውነተኛ ፍቅር በእውነተኛ መዳን ልሙትልሽ ብሎ በጽኑ መሀላ መውደዱን ገልጦልኝ እንድኖር በተድላ በዛች በእለተ አርብ በፍቅር ቀናችን ፍቅሩን ገልጦልኛል ቀይ አበባ ሳይሆን ቀይ ደም ሰቶኛል የኛ ቀን የኔና የውዴ ለአለም የታየበት በርሱ መወደዴ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው በእለተ አርብ ለተሰቀለው🙏
نمایش همه...
🌹የልጅሽ ቸርነት🌹 የልጅሽ ቸርነት ያንቺ ማማለድ ድንግል ቃልኪዳንሽ የርሱ ሰው መውደድ አወጣኝ ከክፉ አዳነኝ ከሞት ባርኪኝ የአምላክ እናት ይራቅ ጉስቁልናዬ አፌን በሳቅ ሙይው እንዲታበስ እንባዬ እኔ ወዳንቺ ልጠጋ ልማልድ ከፊትሽ አንገትን አያስቀልስም እናቴ ልመናሽ ሰርጉን እንዳልገባ ልብሴን አሳድፌያለው በምልጃሽ በማመን ላንቺ አሳስባለው በሥላሴ ፊት ስምሽ በእውነት ሰልጥኗልና ይታረቃል እግዚአብሔር ድንግል ባንቺ ልመና ነግረሽው ነውና ልጅሽ የታገሰኝ እንደ ኃጢያቴ ብዛት ፈጥኖ ያላጠፋኝ እውነተኛ መዝገቤ ነሽ ድህነት ያገኘሁብሽ ወደቤ ነሽ እመቤቴ በሰላም ያረፍኩብሽ ኃጥአን እንዲጸድቁ ምክንያት አድርጎሻል ከሞት ወደ ሕይወት አዳም ተሻግሮብሻል በጌታ ፊት በወረደ በመረረ እንባሽ የአባቴ ብሩካን ብሎ ይቀበለኝ ልጅሽ
نمایش همه...
በአንተ ጨለማዬ በራ ዘማሪ ገብረአምላክ ደሳለኝ በአንተ ጨለማዬ በራ(2) ተከፈተልኝ መንገዴ ዋጋ አለው አንተን መውደዴ አቀርባለሁኝ መዝሙር አቀርባለሁኝ ሽብሸባ የክብር ንጉስ ሲመለክ የሰላም ንጉስ ሲገባ (2) በሞት ጥላ በድቅድቅ ዓለም ኮብልዬ ድምፁን ሰማሁ ልጄ ሆይ ሲለኝ ጌታዬ እጁን ሳየው ይላወስ ጀመር አንጀቴ የህማም ሰው ተስሎ ቀርቷል ከፊቴ እውነተኛ ሀሰት የሌለው አዋጅ መስቀሉ ላይ እዩት በደልን ሲዋጅ ደሙ ነክቶህ ተከፍሎልሀል ተብዬ ሰላም ገባሁ መድኃኒት ሆኖኝ ጌታዬ ማምለጫዬ የተረፍኩብህ ከሞት ማዕረጌ አጌጥኩኝ በአንተ ፍቅር ፈላጊዬ ያኖረኝ በትከሻው በጎ እድል ነው ለሰው ልጅ መጨረሻው 🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷
نمایش همه...
መድኃኔአለም ❤ መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አላስብም ነበር አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ #አዝ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ #አዝ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማይተወኝ #አዝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ
نمایش همه...
ጾመ ሐዋርያት በወርኃ ሰኔ የሚጾም በመሆኑ ይህ ጾም በተለምዶ የሰኔ ጾም በመባል ይታወቃል፡፡ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ለስብከተ ወንጌል ከመሰማራታቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡ ጾመ ሐዋርያትን ለመጀመሪያ ጊዜ የጾሙት ቅዱሳን ሐዋርያት ሲሆኑ የጾሙበትም ዋና ምክንያት በሃምሳኛው ቀን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ ስለተቀበሉና እግዚአብሔር ስላደረገላቸው መልካም ነገር ለማዘከር ነው፡፡ ጾመ ሐዋርያት በዓለ ጰራቅሊጦስ በመጀመሪያው ሰኞ ይውላል፡፡ ጌታችን አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው ደቀ መዛሙርቱን ይህን ጾም እንደሚጾሙት እንዲህ ተናግሮ ነበር፡፡ ‹‹በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው። ‹‹እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ እንጾማለን፥ ደቀ መዛሙርትህስ ለምን አይጾሙም? አሉት፡፡›› (ማቴ.፱፥፲፬)  ደቀ መዛሙርቱ ይህንን በጠየቁት ጊዜ ጌታችን እንዲህ ብሎ መልሶላቸው ነበር፡፡ ‹‹ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ የሙሽራው ሚዜዎች ሙሽራው  ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ አይችሉም፤ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፤ ያንጊዜም ይጾማሉ፡፡›› (ማቴ.፱፥፲፭)   በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ ያደረው ጸጋ መንፈስ ቅዱስና ሀብተ መንፈስ ቅዱስ በእኛም ላይ እንዲያድር፣ ከቅዱሳን ሐዋርያቱ በረከት እንድንሳተፍ፣ አገልግሎታችን በስኬት እንዲቃና እና ወርኃ ክረምቱ በሰላም ያልፍልን ዘንድ ጾመ ሐዋርያትን መጾም አስፈላጊ ነው፡፡ ከጸሎትና ምጽዋትን መንፈሳዊ እድገትን በጾም አስምረን ከራሳችንን እና ከእግዚአብሔር አምላካችን ጋር የምንታረቅበት እንዲሆንልን የቅዱሳን አባቶቻችን ሐዋርያት በረከትና ጸሎትም አይለየን፡፡   የአምላካችን እግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅድስት ድንግል ማርያም እና የቅዱሳን ሐዋርያት  አማላጅነትና ተራዳኢነት አይለየን፤ አሜን!  
نمایش همه...
Repost from Ei du
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
نمایش همه...
💛 JOIN 💛
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
نمایش همه...
ማንችስተር ዩናይትድ
ሪያል ማድሪድ
ባርሰሎና
ማንችስተር ሲቲ
ሊቨርፑል
አርሰናል
ቼልሲ
ኤስ ሚላን
ፒ ኤስ ጂ
ዶርትመንድ
አል ሂላል
አያክስ
ሌሎች ክለቦችን ለማግኘት
🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱 ጰራቅሊጦስ፦ ማለት መንጽሒ (የሚያነጻ)፣ መጽንዒ (የሚያጸና)፣ መስተፈሥሒ (ደስታን የሚሰጥ)፣ መስተሥርይ (ኃጢአትን ይቅር የሚል)፣ ናዛዚ (የሚያረጋጋ)፣ ከሣቲ (ምሥጢርን የሚገልጥ) የሚል ትርጉምን ይሰጣል መጻሕፍተ ሠለስቱ ሐዲሳት። "ዐቢየ ተስፋ ዘአስፈዎሙ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ እስእሎ ለአቡየ ይፈኑ ለክሙ መንፈሰ ጽድቅ ጰራቅሊጦስ።" ትርጉም፡- ታላቅ ተስፋ ያደረገላቸው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን አባቴን እለምነዋለሁ እውነት መንፈስን ይልክላችኋል። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ። "ወበ፶ ዕለት ፈነወ ሎሙ መንፈሰ ቅዱሰ ከመ ዘእሳት ወተናገሩ በነገረ ኵሉ በሐዉርት።" ትርጉም፦ በሃምሳውም ቀን በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስን ሰደደላቸው በአገሩ ሁሉ ቋንቋ ተናገሩ። የቅዳሴ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ። 🍃🍂🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂
نمایش همه...
EZRA PROFILE PICTURES ይቀላቀሉን https://t.me/+_8M_TbdhCII1NWY0
نمایش همه...
🖤 JOIN 🖤
🇪🇹☕️የኢትዮጲያ ቡና ስፓርት ክለብ ትክክለኛና ወቅታዊ የክለቡን ሙሉ መረጃ ከታች ባለው ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ብቻ ያግኙ! 🔥የአቡኪ አስገራሚ ብቃትና ያስቆጠራቸው ጎሎች ይመልከቱ 🔻 @Ethiopian_Coffee_Sc
نمایش همه...
🇪🇹☕️ ኢትዮጲያ ቡና 🇪🇹☕️
🔥 የአቡኪ ጎሎች ⚽️
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!