cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

ስለ ጊዮርጊስ እና ጊዮርጊስ ብቻ ይወራል® የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰፖርት ክለብ ➺ወቅታዊ ዜናዎች 📡የሳንጅዬ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭቶች ሚተላልፉበት ቻናል ነው❤️🧡💛 ✌✌ምንጊዜም ጊዮርጊስ ስለ ሳንጃዉ ብቻ የቻናሉን ግሩፕ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇 @saintgeorgefcethiopia ለ ማንኛውም አስተያየት 👇👇👇👇👇 @SanjyeBot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
2 026مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የሳንጅዬ ቤተሰቦች ከዚህ በታች ያሐውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅማችሁ ለሳንጅዬ ይምረጡ ዳይ ዳይ https://t.me/mensurabdulkeniofficial/3261
نمایش همه...
@mensurabdulkeniofficial

(በቀዳሚ የድጋፍ ምርጫ ወይም በሁለተኛ ክለብነት) እርስዎ የማን ደጋፊ ነዎት? - የቅዱስ ጊዮርጊስ / - የኢትዮጵያ ቡና / - (በሁለቱም መስፈርት) ሁለቱንም አልደግፍም

✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ አትሌት ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ክብረ-ወሰንን አሻሽሏል 💚💛❤️ እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️ ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው💪❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ። ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ጀግናው #ታምራት_ቶላ አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ #የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል ሞስንት ገረመው ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝቷል ጀግኖች 💚💛❤️ 💚💛❤️ እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️ ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው💪❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ። ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ጀግኒት #ለተሰንበት_ግደይ ለሀገሯ #የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች 💚💛❤️ እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ። ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ አቤላ እና ቤተሰቡ❤️✌️❤️ አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ✌️🏆 አንዴ የጊዮርጊስ ከሆንክ❤️ ሁሌም የጊዮርጊስ ነህ❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ። ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ♦️ሲምባ የተባለው የታንዛኒያው አንጋፋ ክለብ በሀገሩ ላለበት የክለቡ ክብረ በዓል ላይ ለታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በታንዛኒያ ዳሬስ ሰላም ከተማ እንዲገኝ እና ጨዋታ እንዲያደርግ ግብዣ አቀርቦለታል ♦️ክለባችን ወጪውን ሁሉ ተችሎ ታንዛኒያ እንዲገኝ በታንዛኒያው ክለብ በክብር ግብዣ እንደቀረበለትም ተገልጿል ♦️በፈረንጆች አቆጣጠር ኦገስት 6 እስከ 9 ላይ በሚደረገው ክብረ በዓል ክለባችን በዚህ ግብዣ ላይ ጥሪውን በመቀበል በቦታው ከተገኘ ለአዲሱ ዓመት ዝግጅት ራሳችንን ለመገምገም የተሻለ አማራጭ ነው የኢትዮጵያ ኩራት ❤️✌️ ሳንጃው ታንዛኒያ..... ✌️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ❤️✌️❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ። ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...