cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💖hebi💖

Welcome to this channel #Pics #Memes😂 #Music 💃 #Funny video 😅 #Tik tok😊 #quotes😍 #Short stories❤ 💫and so more💫

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
131
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
10 ስለ ሴቶች 🚺 የማያቁዋቸው ነገሮች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 1, #የሴቶች የ በሽታ መከላከል ብቃት ከ ወንዶች እጅግ የላቀ ነው፡፡ 2,#ሴቶች ከ ወንዶች ይልቅ የ ህመም ስሜትን መቁዋቁዋም ይችላሉ ፡፡ ✔️ጥናት እንደሚያሳየው ሁለቱም በረዶ ላይ መዳፋቸውን አስቀምጠው ወንዱ ሲያብድ ሴቷ ግን ከሱ በተሻለ የመቋቋም ብቃት አሳይታለች ፡፡ ያ ማለት ግን አያማትም ማለት አደለም፡፡ 3,#ሴቶች ሽታን ከ ወንዶች ይበልጥ ይለያሉ፡፡🤥 4,#ሴቶች ቀለምን ከ ወንዶች በበለጠ መልኩ ይለያሉ፡፡ 5,#ሴቶች የማስታወስ 😇 በቃታቸው ከወይዶች የበለጠ ነው፡፡ 6,ሴቶች ወሬ ሲሰሙ ነቃ ብለውና በ ሞራል ነው 😲😄😁😆😂🤣🤗 , #ወንዶች ግን ትንሽ ከረዘመባቸው ማንቀላፋት ይጀምራሉ 1🙄 7,#ሴቶች አልኮልን እንደ ወንዶች መቋቋም አይችሉም፡፡ 8,#ሴቶች አልቃሻ መሆናቸውን በ ሳይንስ ተረጋግጧል ፡፡😭 ✔️#ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው 1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡ 9,#የሴቶች ግራ ጡት 👙 ከ ቀኙ ጡታቸው የተለየ መጠንና አቀማመጥ ነው ያለው፡፡ ✔️ ካላመናችሁኝ ሴቶች ወለቅ አድርጋቹ ቼክ አድርጉ ,ወንዶች ደሞ ... 10,#ሴቶች ከ ወንዶች የበለጠ ረጅም እድሜ ይኖራሉ ፡፡ የቱ ተመቾት, የቱ አስገረሞት ,እርሶ የሚያውቁት ግን ያልተገለፀ ነገር አለ?... Join us 👉@hebronawit
نمایش همه...
ያለፈ ነገር እንደማይቀር አትርሳ# ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊት የራሱ የሆነ ትምህርት አለው። ካለፈው ነገርህ ተማር እንጂ በፍጽም አታማር ማማረርህ ነገርህን በጎ አያደርገውም ። @hebronawit
نمایش همه...
😍😍😍
نمایش همه...
😊😚
نمایش همه...
🤩🤩🤩
نمایش همه...
ሰላም እንደምን ቆያቹ ውድ የዘመን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው በሻሸመኔ ከተማ ስልጠናውን መጀመራችን ይታወቃል በመሆኑም መታቹ ማየት ለምትፈልጉ በቋሚነት ሃሚልተን ሆቴል 01 ስለምሰራ እዛ መገኘት ትችላላቹ :: የስልጠና ሰአት - ማክሰኞ እና አርብ ከ11-1 -ቅዳሜ እና እሁድ ከ9-12
نمایش همه...
በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ! @hebronawit @hebronawit
نمایش همه...
ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይንስ መርሳት የለብንም! @hebronawit @hebrobawit
نمایش همه...
❤️ሕይወት አንድ ሰው ስጦታ ትሰጥሀለች......በመካከላችሁ ሰፊ ርቀት ቢኖርም ግን ከነፍስህ ይልቅ ለአንተ ያ ሰው ቅርብ እንደሆነ ይሰማሀል...💞 ❤️በዚህ ዘመን ከሰው የበለጠ ስጦታ የለም @hebronawit @hebronawit
نمایش همه...
#ሰኞ ስለ #ጓደኝነት 👫👫👫👫👫👫👫👫👫 ቀናችንን በሙዚቃ እንጀምራለን😍 ይህንን ሙዚቃ ለምትወዱት ጓደኛችሁ ሼር ሼር ሼር Join us @hebronawit
نمایش همه...
#ሮፍናን #ሠከላ ኢትዮጵያውያኖች እንደምን አላችሁ ኢትዮጵያውያኖች እንደምን አላችሁ የአንዲት እናት ልጆች ባእድ የሌለባችሁ] 🪘🥁🥁🪘 ተው... ተው... ተው እሯ እላለሁ እሯ በልዬ የዚያ ጀግና ልጅ የዚያ ሰውዬ እሯ በል አንተ እሯ በልዬ የዚያ ጀግና ልጅ ግባልኝ 🪘🥁 ይህ ይድረስ ለዚያ ሰው ወራሪውን ለመለሰው የነፃነት ተምሳሌት አድርጎ ስሜን ክብር ላለበሰው ያረክልኝ ብዙ ነው ከፍዬም የማልጨርሰው ያረክልኝ ሁሌ አዲስ በሄድኩበት የምለብሰው ብጠራው ስምህን ጀግናውን ስራህን አመት መቼ ይበቃል በአለም ያለ ጥቁር ከትውልድ ትውለድ አንተን ያመሰግናል እሯ ልበላ እንደአንተ ምንም እንኳን ካንተ ባያምርብኝ እሯ ልበላ እንደአንተ ምንም እንኳን ካንተ ባያምርብኝ ዛሬ ላይ ምፅፈው የኔ የሚሆን ታሪክ ጨለማ ቢመስልብኝ ተስፋ አለመቁረጥን ከአንተ ተምሬያለሁ አደራህም አለብኝ እሯ ልበላ እንደአንተ ምንም እንኳን ካንተ ባያምርብኝ እሯ ልበላ እንደአንተ ምንም እንኳን ካንተ ባያምርብኝ 🎶🥁 ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን ቅድሚያ ሰው ደግመው ግን ማነህ ሲሉኝ ኢትዮጵያ ነው ስሜ አልወድቅም ለመድረስ እጄ ቢያጥርም ከበላይ ባልዘልቅም ባይመስልም አንዴ እንኳ አያቅተኝም እንደ ቴዎድሮስ ባልደግም 🪘 እሯ እላለሁ እሯ በልዬ የዚያ ጀግና ልጅ የዚያ ሰውዬ እሯ በል አንተ እሯ በልልኝ የዚያ ጀግና ልጅ ግባልኝ.. ና! 🎶🎹🎹🎶 ሠከላ አባይን ወለደች 🎶🥁🥁🎶 አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. አሀሀይ ጉማ.. ጦቢያው ለይቅርታ ቅደም ቀድመህ እንዳትተው ድገም ደግሞ ቢያስቀይምህ ሰልስ የአባትክን አደራ መልስ ያኔ በላይ ይዘልቃል ያንጊዜም ቴወድሮስ ይደግማል ያንጊዜም አሉላ ራስ ነው ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው 🪘 በልልኝ አንተሰው በልልኝ አንተው ራስህ ላይ ይቅርበል አንተ ሰው እሯ በልበት ጥላቻ ላይ አድዋ ዘማች የልጅ ልጅ እኔና አንተ አይደለን ወይ ሮፍናን ዘምነገደ ጦቢያው የአንተም እንዲያ አይደለም ወይ 🎶 ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን ቅድሚያ ሰው ደግመው ግን ማነህ ሲሉኝ ኢትዮጵያ ነው ስሜ ቅድሚያ ሰው ደግመው ግን ማነህ ሲሉኝ ኢትዮጵያ ነው ስሜ 🎶 ከቶ አልቀርም ለመድረስ እግሬ ቢያጥርም አብዲሳን ባልቀድምም ሳይጨልም ሳይመሽ ለይቅርታ ላዝግም ጣይቱን አልሰጥም 🥁🪘 እሯ እላለሁ የልብ አድርስ የዚያ ጀግና ልጅ የዩሐንስ እሯ በል አንተ እሯ በልልኝ የጃጋማ ልጅ ግባልኝ.. ና! 🎶🥁 ሠከላ አባይን ወለደች 🎶🥁🥁🎶 🥁🪘🪘🥁 ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን ሁሉም ትውልድ አድዋ አለው የኔም አድዋ ልቤ ላይ ነው ቢገፉኝ ፍቅር ማሳየት በይቅር ልቆ መገኘት ያንጊዜ አብዲሳ ይደርሳል በልቤም ባልቻ ይነፍሳል ዩሐንስ ደሙ ወርቅ ነው ላልከዳው ጴጥሮስ መልስ ነው ጠበቁኝ በደም ርሰው የጥፋት ጉድጓድን ምሰው በሰባራቸው አፍዘው ሰባራ ሰንደቅን ይዘው እንግዲህማ እኔ ልሻል መርዙን በይቅርታ ልሻር ከአባቶቼም ባይሆንልኝ ከአያቶቼ አንድነት ልማር እሯ ልበል የዛሬ ሰው ፍቅር ፈሶብኝ ልፈሰው ልንተባተብ ጀግንነቱን ከልቤ ላግኝ ምህረቱን ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን ጎሽ! ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን አሹ! ሠከላ አባይን ወለደች እናቴም እኔን @hebronawit
نمایش همه...
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
نمایش همه...
​​➛➛እመ መከራ➛➛ ኢትዮጵያ እመ መከራ የግዜር መመራመሪያው የስቃይ ቤተ-ሙከራ መውደቅማ ነበር ያባት እንደ ያሬድ እስከ ሰባት እንደ በላ ብላቴና የእንክርዳድ ሙልሙል እንጎቻ የትውልዴ እጣ ፈንታ መውደቅ፣መውደቅ፣መውደቅ ብቻ! ✍ገጣሚ ፦ በእውቀቱ ስዩም
نمایش همه...
📌አንድ ንጉስ ከአጀቢው ጋር በመሆን ለአደን ይወጣል። ለአደን ሲወጡ ንጉሱኸ ወጥመድ እያጠመደ እያለ ወጥመዱ አምልጦት እጁን ቆረጠው። : በዚህም አጃቢው በማዘን "አይዞህ ንጉስ ሆይ ሁሉ ለበጎ ነው!" ይለዋል። በዚህም ንጉሱ በንዴት እየጦፈ "የኔ እጅ መቆረጥ ነው ለበጎ" ይለውና በንዴት እስር ቤት ይወረውረዋል : ከጥቂት ጊዚያቶች በኋላ ንጉሱ ብቻውን ሀገሩን ሲዞር ውሎ ወደ ማምሻው ሲመለስ ሰው አርደው ለጣኦት መስዋት የሚያደርጉ ጨካኝ ሰዎች ያዙትና አርደው መስዋት ሊያረጉት ሲሉ ቆራጣ እጁን አዩት . በእነሱ ህገ መስዋት የሚያደርጉት ሰው ሙሉ ጤነኛ መሆን ስላለት ለቀቁት። . ንጉሱ አጃቢው ሁሉ ለበጎ ነው! ያለው ትዝ አለውና እስር ቤት ሄዶ ስላሰርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ?..... ብሎ ታሪኩን አጫወተው። . አጃቢውም "ማሰርክ ለበጎ ነበር! እኔም መታሰሬ ጠቅሞኛል አለው። . ንጉሱ፦እንዴት? 😳 _ አጃቢው፦ባልታሰር ኖሮ ከአንተ ጋር እሄድና አንተ ቆራጣ መሆንህን ሲያውቁ ይለቁህና እኔን ይገሉኝ ነበር አለው። ~~~~~~~~~~~ ~ኸ እስኪ እራስህን ተመልከት መለያየት መገናኘት መራራቅ ማጣት ማግኘት መገለል ለበጎ ለ አንድ የተቀደሰ አላማ መሆኑን ስንቶቻችን ነው የምንረዳው??? 🙏ማስተዋልን ይስጠን🙏 ሠናይ አዳር❤️ @hebronawit
نمایش همه...
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
نمایش همه...
🔥ings🔥 𓆩➊➒➒➍𓆪 ⓦⓔⓛⓒⓞⓜⓔ ⓣⓞ ⓣⓗⓔ ⓟⓐⓡⓣⓨ King's 👑 & queen life Surprise Some one post ur selfie pic and say👑king & 💫queen 😇😇😇😇 ..Welcome to 👼king & 👸queen Follow the lieder 👑➊➒➒➍ Um king yabi @kingmarke @king_yabi1994 https://t.me/kingmarke
نمایش همه...
🖤🔥👏👏👏 🌹@king23fk👑
نمایش همه...
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @hebronawit
نمایش همه...
😍😍😍😍😍😍😍
نمایش همه...
#School Life😘ተጋበዙልንኝ ተመችቶንኛል🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂 @hope_pictures1 @hope_pictures1
نمایش همه...
Yow wag wan crazy boys 🤪😜😝
نمایش همه...
Roziye ma bestie tnx for editing Love u i have no word kemr ema kiya @hikushawa @hikushawa
نمایش همه...
Enat le zelalem tinur🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ happy mother's day @hebronawit
نمایش همه...
Happy Mather's Day 👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵👵 @hebronawit
نمایش همه...
​​ሶስት ጠቃሚ ምክሮች! -------------------- 1. ሶስት አይነት ሰዎችን አክብር ★የእውቀት ባለቤቶችን ★ቤተሰብህን ★አዛዉንቶችን 2. ሶስት ነገሮች ይኑሩህ ★ታማኝነት ★እምነት ★መልካም ስራ 3. ራስህን ከሶስት ነገሮች አርቅ ★ሰዎችን ከመናቅ ★ከማጭበርበር ★ከብድር 4. ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር ★ምላስህን ★ቁጣህን ★ስሜትህን 5. ከሶስት ነገሮች ራስህን ጠብቅ ★ከመጥፎ ስራ ★ሰዎችን ከማማት ★ከምቀኝነት 6. ሶስት ነገሮችን ፈልግ ★እዉቀትን ★ጥሩ ስነምግባርን ★ታዛዥነትን 7. ሶስት ነገሮችን ንጹህ አድርግ ★ሰዉነትህን ★ልብስህን ★ንግግርህን 8. ሶስት ነገሮችን አስታዉስ ★ሞትን ★ሰዎች የዋሉልህን ዉለታ ★ሰዎች የሰጡህን ምክር። መልካም ጤንነት እስኪ ለዛሬ ይችን ጀባ ልበላችሁ። ከወደዱት ሼር ማሳሰቢያ LIKE👍 አለማረግ በህግ ያስቀጣል😎 @hebronawit @hebronawit
نمایش همه...
​​👉 የሰው ልጅ አይን በዲጂታል ካሜራ በቁጥር ይለካ ቢባል 576 ሜጋ ፒክስል ይሆናል ተብሎ ይገመታል:: ​​​​​​​​​ At @hebronawit Share To Ur Friends •═•••🍃🌺🍃•••═•
نمایش همه...
🔥አሥሩ የሕይወት መርሆዎች «ለደስተኛ ሕይወት»🔥 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🤙1. #እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር! 🤙2.#አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን! ❤️3. #እራስህን ሁን! ❤️4. #ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር! 😍5. #የውሸት ደስታን አትፈልግ! 😍6. #ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን! 👍7. #መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው! 👍8. #የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን! 👏9. #መልካም አስብ መልካም ተናገር 👏10. #ለምን እንደምትኖር እወቅ፦ 🛑የተመቻቹሁን ምርጡ🛑 ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን ! መልካም የጤና ጊዜ!!! @hebronawit @hebronawit
نمایش همه...
እስቲ ዛሬ ትንሽ #ከትምህት_አለም ወጣ ብላቹ እራሳቹን #ምታዝናኑበት ቻናል ልጠቁማቹ🤗 ማሪያምን ዝም ብላቹ join በሉ🙏 https://t.me/joinchat/WFMM8VBftHaKYw67
نمایش همه...
✌️😹✌️Join us✌️😹✌️
ተረት ተረት -አንተ ሰው ከየት መጣህ? -ከግብጥ -ምን ይዘህ? -ጭብጥ ጥጥ -በምን አስረህ? -በድንጋይ ልጥ -ይህ ሰው ዋዘኛ ነው! -ዋዘኛስ ክራር ነው -ክራርስ ጥዝ-ጥዝ ባይ ነው -ጥዝ-ጥዝ ባይስ ንብ ነው -ንብስ ነዳፊ ነው -ነዳፊስ ድጋን ነው -ድጋንስ ጠማማ ነው -ጠማማስ መንገድ ነው -መንገድስ ወሳጅ ነው -ወሳጅስ ውሀ ነው -ወሀስ ብም ብም ባይ -ጎሽስ ዘላይ ነው -ዘላይስ ፌቆ ነው -ፌቆ ስትዘል አግኝቼ በልቼ መጣሁ -ሰባች ጎፈየች? -ሳትታረድ መጣሁ የሆነስ ሆነና፣ስም ማን ነው? -ላገር አይመች -ማን አወጣልህ? -ጎረቤቶቼ -የናትህ ስሟ ማን ነው? -ሳልወለድ ሞተች -የሆነስ ሆነና እግዚሀር አይተህዋሎ አላየህውም -አወን አይቼዋለው -ቀይ ነው ጥቁር? -ተከናንቦ ነበር -ረዥም ነው አጭር -ቁጭ ብሎ ነበር.... 5 6 7 ከሚለው ከሰብሃት ገብረ እግዚአብሄር መፅሀፍ የተወሰደ @hebronawit @hebronawit #share 🙏
نمایش همه...
እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ተወዳዳሪ #6 እንዳሸንፍ #like ያድርጉልኝ🙏 መልካም በዓል ለመወዳዳር እና ለመመዝገብ ፎቶውን በ@lazarrrrr @lazarrrrr2 ይላኩ። join👇 @lazarevent @lazarevent
نمایش همه...
Fidake abi we umi ya resulelah @hikushawa @hikushawa
نمایش همه...
👑👑👑 HashMining Bot 👑👑👑 ✨✨---------------------------------✨✨ አንድ ሰዉ ሲያስገቡ 0.1$ ያገኛሉ👈 withdraw ማድረግ የሚቻለዉ ከ 10$ ጀምሮ ነዉ :: ወደ Botu ዉስጥ ስትገቡ የ telegram join ቻናላቸዉን እንድታደርጉ ይጠይቋችኋል ከዛ join አድርጉ።👍 የ Bot link👇 ------------------------------------------------- https://t.me/HashMiningV1Bot?start=user2270 ------------------------------------------------- መልካም ሽቀላ👍 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...