cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟ @NATI_YNWA@atsbaha12

نمایش بیشتر
Advertising posts
75 582مشترکین
+23624 ساعت
+6247 روز
+5 04330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ቀጣይ_ጨዋታ 🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ [Agg 3-0] 🔵 አታላንታ ከ ሊቨርፑል 🔴 🗓️ ዛሬ ፣ ሚያዝያ 10 ⏰ ከምሽቱ 04:00 ሰዓት 🏟️ ጄዊስ ስታድየም 📲 ቀጥታ በፅሁፍ ስርጭት @Ethioliverpool143 🔴ድል የሀገረ እንግሊዝ ኩራት ለሆነው ክለብ ሊቨርፑል🔴 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
نمایش همه...
4🙏 3👍 1
ቀን በቀን በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
نمایش همه...
JOIN
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
نمایش همه...
🔴 ሊቨርፑል 🔴
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴
🔴 አርሰናል 🔴
🔵 ቼልሲ 🔵
🌐 ማንችስተር ሲቲ 🌐
⚪️ ቶተንሃም ⚪️
⚪️ ሪያል ማድሪድ ⚪️
🔵 ባርሴሎና 🔵
🔵 ኢንተር ሚላን 🔵
⚫️ ጁቬንቱስ ⚫️
🟡 አል ናስር 🟡
🟣 ኢንተር ሚያሚ 🟣
ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን ሊቨርፑላዊያን ❤ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
🔥 74😁 16🙏 7👍 6🥰 5 1
ደርሰዋል 🔥🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
🔥 201🤣 11🥰 10👍 8❤‍🔥 8😨 6 2😢 1
🗣 || አሊሰን ቤከር "በራሳችን መተማመን አለብን በከባድ ሁኔታ ላይ ብንሆንም ማመን አለብን አትላንታ በባለፈው ጨዋታ ጥሩ ተጫውተዋል ተዘጋጅተውበት ነው የገቡት እኛም ጥሩ ብቃት አልነበረንም ነገር ግን ለባለፈው ጨዋታ ምላሽ መስጠት አለብን " @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
🔥 86👍 12 1
🗣 || አሊሰን ቤከር " መረባችን ሳናስደፍ የሚመጡልንን እድሎች በመጠቀም ጨዋታዎችን ማሸነፍ መቻል አለብን በዚህም በተከላካዮቼ እና በአጥቂዎቼ እተማመናሁ " @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
👍 128🙏 25 7🥰 3🔥 1😢 1
ልጅቷ ፦ " ሴቶች ባይኖሩ ወንዶች ምን ትሆኑ ነበር ?" እኔም ፦ " ሚሊየነር " ስል መልስኩላት ። 😎😈 ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ራስህን መለወጥ ከፈለክ JOIN በማለት ተቀላቀል። 💪
نمایش همه...
JOIN
🗣|| አሊሰን ቤከር "ጉዳቱ ለኔ ከበድ ያለ ነበረ እኔ በቤት ውስጥ ሆነው ጨዋታዎችን ማየት ከማይወዱ ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ ለመጫወት በጣም እጓጓለሁ እናም ሁሉንም ጨዋታዎች መጫወት እፈልጋለሁ " አሁን በጥሩ ሁኔታ ተመለሻለሁ እናም ይህ ክለብ ለዋንጫዎች ሲታገል ሳይ ከነበርኩበት በተሻለ ደረጃ እንድሆን ያደርገኛል እና እኔም ለዋንጫው መታገል እፈልጋለሁ " @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
👍 119🔥 21👏 5 4🙏 4❤‍🔥 2😢 1
የርገን ክሎፕ 🗣️ "በአሰልጣኝነት ብዙ ዘመናትን አሳልፌያለሁ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ማገባደጃ ፊሽካ እስካልተነፋ ድረስ ምንም ያበቃለት ነገር የለም" We want this mentality 🔥🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
نمایش همه...
🔥 170👏 19👍 7🙏 7 1