cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

||ቁርኣን ብቻ||

የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡((ሡራ አል-አዕራፍ 204)) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የላህን ራሕመት እንላበሳለን፣ አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን።

نمایش بیشتر
أثيوبيا2 449زبان مشخص نشده استدین و مذهبی10 664
پست‌های تبلیغاتی
8 879
مشترکین
-224 ساعت
-187 روز
-4030 روز
آرشیو پست ها
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
00:18
Video unavailableShow in Telegram
IMG_0187.MP42.20 MB
نمایش همه...
نمایش همه...
Mahdi يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ (አል-በቀራህ - 183)
نمایش همه...
5.47 KB
Mahdi يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ (አል-በቀራህ - 183)
نمایش همه...
5.47 KB
كل عام وانتم بخير مبارك عليكم الشهر وعلى جميع أعضاء القروب الفضلاء
نمایش همه...
#ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ እሮብ የሸዐባን 30ኛ ቀን ይሆናል ስለዚህ ረመዳን አንድ (1) የሚሆነው ሀሙስ ይሆናል إن شاء الله
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
4.26 KB
በመህዲ ተጋበዙ
نمایش همه...
7.71 KB
ልትሰሙት ሚገባ
نمایش همه...
3.13 MB
I
نمایش همه...
አሠላሙ ዐለይኩም ኦማን የምትኖሩ ወንድም እህቶች በውስጥ ፃፉልኝ ጀዛኩምላሁ ኸይራ
نمایش همه...
የሰዓቲቱም ነገር (መምጣቷ) እንደዓይን ቅጽበት እንጂ አይደለም፡፡ ወይ እርሱ ይበልጥ የቀረበ ነው፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَمَا أَمْرُ السَّاعَةِ إِلَّا كَلَمْحِ الْبَصَرِ أَوْ هُوَ أَقْرَبُ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ (አል-ነሕል፥ - 77) "የሰዓቲቱም ነገር (መምጣቷ)" ማለትም ዝንጉዎች በጨዋታና ላጋጣ ውስጥ ሆነው የዘነጓት የትንሳኤ ቀን መከሰቷ፦ "እንደዓይን ቅጽበት እንጂ አይደለም፡፡" ማለትም ያለምንም መጨናነቅና መቸጋገር በየሰከንዱ በፍጥነትና በቅጽበት እንደምትከሰተው የዓይን ጭልምታ በድንገት የምትከሰት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ "ወይ እርሱ ይበልጥ የቀረበ ነው፡፡" ማለትም እንደውም የትንሳኤ ቀን ፍጥነት ከተገለጸላችሁ የዓይን ቅጽበት ምሳሌ የፈጠነ እና ቅጽበታዊ ክስተት ነው፡፡ "አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡" ማለትም ይህን ቅጽበታዊ ክስተት አላህ "ኹን" በሚለው ቃሉ ብቻ ሊፈፅመው የሚችል ቻይ ጌታ ነው፡፡ إذا مات أحدُكم؛ فقد قامتْ قيامتُه አንዳችሁ ከሞተ በእርግጥ ትንሳኤው ቆመች! አነስ ከረሡልﷺ ማዕናው ሰሒሕ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
سُوْرَةُ الكَهْفِ كَامِلَة Surah Al-Kahf Full ሡራህ አል-ካህፍ ሙሉ ቃሪእ:- መህዲ ሠይፈዲን https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
نمایش همه...
7.72 MB
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ (አል-ማኢዳህ - 2) "በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡" ማለትም ዲን በደነገጋቸው መልካም ነገሮችና አላህ ባዘዛችሁ ስራዎች ላይ ተጋገዙ። "ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡" ማለትም አላህን በማመፅ እና አላህን የሚያምፁ አካላት ጋር በወንጀሉ አትተባበሩ። አላህን አስቆጥቶ እነሱን በወንጀል ተባብሮ ማስደሰት ክስረት ነውና። "አላህንም ፍሩ፡" ማለትም ያ እሱ ፊት መቆማችሁ የማይቀርላችሁን ጌታ ፍሩት በወንጀል አትተባበሩ። "አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡" በምትሰሩት ፀያፍ ስራና በደል በወንጀል ላይ በምታረጉት ትብብር ዋጋችሁን ሊሰጥ የሚችል ኃያል ቅጣተ ብርቱ ነውና። ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው አላህ ሦሥት ነው ብለው የሚሳደቡት፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው አላህ ወልዷል ተወልዷል ልጅም አለው እናትም አለው ብለው የሚሳደቡት፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው ሺርክ የሚፈፀመው፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው በቁርኣን የሚሳለቁት ቁርኣን የሚሰደበው፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው ነብያቶች የሚሰደቡት የሚስተባበሉት፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው ተውሒድን የሚዋጉት ሺርክን የሚያስፋፉት፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው መጠጦች የሚጠጡት የሕዝብ ንብረቶች ያላግባብ የሚዘረፉት፥ ገዳማት እና ቤተ-ክርስቲያናት ውስጥ ነው ሙስሊም ጠል ሰዎች እና ማኅበረ እርኩሳን የሚፈለፈሉት፡፡ ለግንባታቸው 1ብር እንኳ ብትሰጥ ያ 1ብር በሐራም ላይ የዋለ መሆኑን ታውቃለህ? እወቅ አላህ ይዘንልህና፦ ኢብን መስዑድ ባስተላፈው ሐዲስ፣ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲ ብለዋል፦ የትንሳኤ ቀን የትኛውም ባሪያ "ገንዘቡን ከየት እንዳፈራው እና በምን ላይ እንዳዋለው ሳይጠየቅ እግሩ አንድ እርምጃ አይራመድም።" ሐዲስ… عَنِ ابْنِ مَسْعُودٍ ، عَنِ النَّبِيِّﷺ قَالَ : " لَا تَزُولُ قَدَمُ عَبْدٍ يَوْمَ الْقِيَامَةِ حَتَّى يُسْأَلَ عن مَالِهِ مِنْ أَيْنَ اكْتَسَبَهُ وَفِيمَ أَنْفَقَهُ، الحديث ገንዘብህን ከየት እንዳመጣሃው ብቻ ሳይሆን 1ሳንቲምም ብትሆን በምን ላይ እንዳዋልከውም ትጠየቅበታለህ። ተሏሂ! ለየትኛው መልካም ስነ-ምግባራቸው ነው አንተ ለነሱ ገዳማትና ቤተ-ክርስቲያናት ገንዘብ ድጎማ የምታደርገው? ሺህ መሳጂድ አቃጥለው 1 መስጂድ መገንባት የማይችል ብር ስላዋጡልህ ሼም ይዞህ? ለየትኛው መልካም ስነ-ምግባራቸው ነው አንተ ለነሱ ገዳማትና ቤተ-ክርስቲያናት ገንዘብ ድጎማ የምታደርገው? ለልማት በሚል ቅጥፈት ሺህ መሳጂድ አፍርሰው 1 መስጂድ መስሪያ ቦታ ስለሰጡህ ሼም ይዞህ? ለየትኛው መልካም ስነ-ምግባራቸው ነው አንተ ለነሱ ገዳማትና ቤተ-ክርስቲያናት ገንዘብ ድጎማ የምታደርገው? የዓረብ ባለሃብቶችን ኢትዮጵያ ውስጥ መስጂድ እንዳይሰሩ አግደው ለአንተ መስጂድ መስሪያ 2ብር ስላዋጡልህ ሼም ይዞህ? ራስህን ሁን፣ ራስህን ውደድ። ከቁማር ዓለም ራሱን ያገለለ ሙስሊም በማንም ቁማርተኛ የማይሸወድ የሆነ ብሩኅ አዕምሮ መኖሩን እናውቃለን። አንተ ግን ከኢሥላም አስተምህሮት ፍፁም የራቅክ በመሆንህ አዕምሮህ ተሰልቦ በቁማርተኞች ሴራ ቁማር ትበላለህ። ዲንህን እወቅ፣ ማንነትህንም ውደድ፣ ስራህንም አታበላሽ፣ ብዙ ለፍተህ ላብህን በማፍሰስህ ሰበብ፡ አላህ የለገሰህን ሪዝቅ አላህ በሚጠላው እና ባወገዘው ነገር ላይ እና እነሱ ተስፋ በቆረጡበትና በከሰመው ኃይማኖታቸው ላይ ነፈቃ(ድጎማ) ስታደርግ አላህን እያመፅክ እንደሆነ ይግባህ። ዱንያህንም አኼራህንም እያበላሸህ መሆንህን እወቅ። ገንዘብህን ለመልካም ነገር አላወጣህም ዱንያህን አበላሸህ። ነገም በአኼራ አትመነዳበትም እንደውም ትሰቃይበታለህ አኼራህንም አበላሸህ። የቱ ጋር ነህ? ከዱንያህ ተጠቀምክ ወይስ ከአኼራህ? የነሱ አድናቆት እና ሙገሳ በሁለቱም ዓለም ደስታ ሊሆንህ አይችልም። ጊዚያዊ ሙገሳቹው ልክ ዲንጋይ ላይ እንደተበተነ አቧራ እንጂ ሌላ አይደለም። በመጨረሻም፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሁላችሁም በመታዘዝ ውስጥ ግቡ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከተሉ፤ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا ادْخُلُوا فِي السِّلْمِ كَافَّةً وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ (አል-በቀራህ - 208) "እናንተ ያመናችሁ ሆይ!" ማለትም ሙስሊሞች ነን በአላህ አምነናል የምትሉ ሰዎች ሆይ! "ሁላችሁም በመታዘዝ ውስጥ ግቡ፡፡" ማለትም ሙስሊም ነን ካላችሁ ጥቅልል ብላችሁ ስለሙ ያዘዛችሁን ታዘዙ ክልከላዎችንም ራቁ። "የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከተሉ፤" ማለትም የሸይጧንን የማሳሳቻ ዘዴ ተጠንቀቁ፡ ስህተት ላይ፣ አመፅ ላይ፣ ወንጀል ላይ እና ክህደት ላይ የሚጥላችሁ በቅፅበት አይደለም በሂደት ነውና። "እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡" ማለትም ለቅፅበት እንኳ በመልካም አያዛችሁም፡ ሁል ጊዜም ጌታችሁን እንድታምፁ የናንተን ውድቀት እና ጉዳትን ብቻ የሚፈልግላችሁ ግልፅ ጠላታችሁ ነውና። አቡ ሹዓይብ✍🏼
نمایش همه...
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡ إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ (አል-ሙጠፍፊን - 22) "እውነተኞቹ ምእምናን" ማለትም ጌታ ያዘዛቸውን የሚታዘዙ ግዴታቸውን የሚወጡ አላህን እውነተኛ መፍራትን የሚፈሩ ምእመናን "በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡" ማለት የማይቋረጥ የማይነጥፍ የማይወገድ የሆነ የጀነት ፀጋ ውስጥ ለዘልዓለም መዘውተራቸው የተረጋገጠ ነው፡፡ አላህ ከነሱ ያድርገን🤲🏻 አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡ وَإِنَّهُ لَتَنزِيلُ رَبِّ الْعَالَمِينَ (አልሹዐራ - 192) "እርሱም (ቁርኣን)" ማለትም እርሱ የሰው ልጆችም ጋኔኖችም ቢተባበሩ መሰሉን ማምጣት የማይችሉት የሆነው ቁርኣን፣ እስከ ዓለም ፍፃሜ ሳይበረዝ ሳይሰረዝ አላህ የሚጠብቀው ቁርኣን፣ ቃላቱ ጣፋጭ ሕግጋቱ ሕይወት የሆነው ቁርኣን፣ ሺህ ጊዜ ቢደጋገም አሁንም ድገሙኝ የሚል የማይሰለች የሆነው ቁርኣን፣ ልብን አርጣቢ ለሰዎች መድኃኒት የሆነው ቁርኣን፣ በእዝነት በፍቅር እና በፍትሕ የተሞላው ቁርኣን፣ አንባቢው አንድ ፊደል ባነበበ ቁጥር አሥር ሐሠናት የሚያስገኘው ቁርኣን፣ ለሰው ልጆች መመሪያ የሆነው ቁርኣን፣ ክቡር ቅዱስ ቁርኣን፣ አስጠንቃቂ የሆነው ቁርኣን፣ አማኞችን በገነት ከሐዲዎችን በገሃነም የሚያበስረው ቁርኣን፣ ለሙእሚኖች የቀብር ብርሃን የሚሆነው ቁርኣን፣ ለከሐዲዎች ቁጭት እና ፀፀት የሚሆነው ቁርኣን፣ እርሱን የያዘ በሁለቱም ዓለም ደረጃው ከፍ የሚልበት እና ከእርሱ የዞረ ደረጃው ዝቅ የሚልበት የሆነው ቁርኣን፦ "በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡" ማለትም ከዚያ የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ ከሆነው ጌታ፣ በብቸኝነት የሚመለክ ተመላኪ ከሆነው ጌታ፣ ጭንቅ መከራን አስወጋጅ ከሆነው ጌታ፣ ለጠየቁት ባሮቹ የጠየቁትን ሰጪ ከሆነ ጌታ፣ የሁሉ ደራሽ እና አለኝታ ከሆነው ጌታ፣ ፈዋሽ መድኃኒት ከሆነው ጌታ፣ ፍቅር እና ተፈቃሪ ከሆነው ጌታ፣ የሰፊ እዝነት ባለቤት እና ለፍጥረታት ሁሉ አዛኝ ከሆነው ጌታ፣ የሁሉም ንጉሥ ከሆነው ጌታ: ከዓርሹ በላይ ከሆነው ጌታ፣ ሁሉን አዋቂ ሁሉንም ሰሚ ሁሉን ተመልካች ከሆነው ጌታ፣ ኃያል እና የልዕልና ባለቤት ከሆነው ጌታ፣ ላመኑት እና መልካም ለሰሩት ምንዳቸውን በእጥፉ ከፋይ ከሆነው ጌታ፣ ለከሃዲያን እና ለበደለኞች ምንዳቸውን መሰሉን በፍትሕ ከፋይ ከሆነው ጌታ፣ በሁሉም ባህሪያቶቹ ስሞቹ እና ስራዎቹ የሚወደስ የሚመሰገን ከሆነው ጌታ፣ ከጉድለት እና ከእንከን የጠራ ከሆነው ጌታ፣ ያልወለደ ያልተወለደ ከሆነው ጌታ፣ በአንድነቱ ላይ ሁለትነት ሦስትነት የሌለው በአምላክነቱም ላይ ሰውነት የሌለበት ከሆነው ጌታ፣ ሁሉን ቻይ እና ያሻውን ሰሪ ከሆነው ጌታ፣ ብቸኛው በሕያውነቱ ላይ ሞት የሌለበት ከሆነው ጌታ፣ መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው ከሆነው ጌታ፣ ዘቡርን ኦሪትን እና ወንጌልን ያወረደ ከሆነው የዓለማት ጌታ የተወረደ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የሌለበት እና የተረጋገጠ ነው፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
نمایش همه...
«እኔ ከጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» በል፡፡ قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ (አል-ዙመር - 13) «እኔ ከጌታዬ ባምጽ" ማለትም አላህ ያዘዘኝን ትእዛዝ ከጣስኩኝ፣ ከጌታዬ ውጪ ሌላን አካል ካመለኩኝ፣ ጌታዬን ካመፅኩኝ፣ ከወነጀልኩኝ፣ ሙስሊምነቴን በበደል ካቆሸሽኩት፦ «የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» ማለትም ጌታውን የካደ በገሃነም የሚዘወትርበትን እና ጌታውን ያመፀ አመፀኛም ቅጣት የሚከናነብበትን የዛን የታላቁን የትንሳኤ ቀን ቅጣት እና ስቃይ እፈራለሁና በፍፁም አላደርገውም: በጌታዬም አልክድም፡፡ "በል" ማለትም "ለሕዝቦችህ!" አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
አላህንም በምታመሹ ጊዜ በምታነጉም ጊዜ አጥሩት፤ (ስገዱለት)፡፡ فَسُبْحَانَ اللَّهِ حِينَ تُمْسُونَ وَحِينَ تُصْبِحُونَ (አል-ሩም - 17) ማለትም መግሪብ እና ፈጅር ላይ፣ አምስቱ አውቃት ሰላት ላይ፣ የጥዋት እና የማታ አዝካር፣ በዱሐ ሰላት ላይ በነዋፊል ሰላቶች ላይም አላህን በአንደበታችሁም በተግባራችሁም እሱን ብቻ በማምለክ አጥሩት አመሰግኑት፡፡ ስገዱለትም፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
የበሥመላህ ትርጉም፦ بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ በአላህ ስም፣ የሰፊ እዝነት ባለቤት፣ ለፍጥረታት ሁሉ አዛኝ በኾነው፡፡ (አል-ፋቲሐህ - 1) بِسْمِ اللَّهِ በአላህ ስም፥ ማለትም በሁሉም የአላህ ስሞች ታግዤ የምጀምረውን እጀምራለሁ፡፡ الرَّحْمَـٰنِ የሰፊ እዝነት ባለቤት፣ ማለትም እርሱ ብቻ የሚገለጥበት በዛቱ በባህሪው ሙሉዕ የሆነ የሰፊ እዝነት ባለቤት በሆነው፡፡ الرَّحِيمِ ለፍጥረታት ሁሉ አዛኝ በኾነው፡፡ ማለትም ሁሉም ፍጥረታትን የሚያካብብ እና የሚያጣቅም ወደ ፍጥረታ ደራሽ የሆነ እዝነት ባለቤት በኾነው(ጌታዬ ታግዤ የምጀምረውን እጀምራለሁ)፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
የካደ ሰው ክህደቱ (ጠንቁ) በእርሱው ላይ ነው፡፡ መልካምም የሠሩ ለነፍሶቻቸው (ማረፊያዎችን) ያዘጋጃሉ፡፡ مَن كَفَرَ فَعَلَيْهِ كُفْرُهُ ۖ وَمَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِأَنفُسِهِمْ يَمْهَدُونَ (አል-ሩም - 44) "የካደ ሰው ክህደቱ (ጠንቁ) በእርሱው ላይ ነው፡፡" ማለትም በጌታው የሚክድ ሰው የክህደቱን ምንዳ፣ ቅጣት፣ ስቃይ የሚከናነበው እራሱ ነው፡፡ በእርሱ ቦታ የትኛውም ፍጡር አይሰቃይም፡፡ "መልካምም የሠሩ ለነፍሶቻቸው (ማረፊያዎችን) ያዘጋጃሉ፡፡" ማለትም በዱንያ ዓለም አምላካቸው ያዘዛቸውን በመታዘዝ፣ የከለከላቸውን በመከልከል፣ አላህ የሚወደውን መልካም ሥራ የሚሠሩ ሰዎች፤ በመልካም ሥራቸው ለማንም ፍጡር ሳይሆን ለነፍሶቻቸው የነገ መደሰቻ እና ማረፊያ ቤታቸውን ቀብራቸውን እና ጀነታቸውን ያስውባሉ ያዘጋጃሉ፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
ኹጥበቱል ኢስቲስቃእ በሻሪቃህ
نمایش همه...
1.38 MB
ኹጥበቱል ጁምዓህ በሻሪቃህ
نمایش همه...
1.72 MB
سُوْرَةُ الكَهْفِ كَامِلَة Surah Al-Kahf Full ሡራህ አል-ካህፍ ሙሉ ቃሪእ:- መህዲ ሠይፈዲን https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
نمایش همه...
7.72 MB
«የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ»፡፡ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا (ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 110) የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ ማለትም ጌታው ፊት መቆምን የሚፈራ፤ ጌታውን በጥሩ ምንዳ መገናኘት እና ውብ ጌታውን ማየት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ ማለትም ሥራን ማብዛት ብቻ ሳይሆን ትንሽም ቢሆን ሥራውን በጥራት በኢኽላስ ለአላህ ብሎ ብቻ ይሥራ፡፡ አላህ የሚያየው ጥራቱን እንጂ ብዛቱን አይደለምና፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» ማለትም ሥራው የይዩልኝ እና የይስሙልኝ ሥራ እንዳይሆን፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ? በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡ በማንኛውም በሻው ቅርፅ በገጣጠመህ (ጌታህ ምን አታለለህ)? يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ فِي أَيِّ صُورَةٍ مَّا شَاءَ رَكَّبَكَ (አል-ኢንፊጣር- 6-8) "ወላሂ ጅህልናው ነው ያታለለው" (ዑመር) አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
«ጭንቀቴንና ሐዘኔን የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ (ዩሱፍ - 86) «ጭንቀቴንና ሐዘኔን: ማለትም "ልቤን ያናወጠውን ጭንቀቴን እና ልቤን ያደማውን ሐዘኔን" «የማሰሙተው: ማለትም አቤቱ ብዬ ስሞታ የማቀርበው፣ የማማክረው እና ጉዳዬን ሁሉ የማስጠጋው «ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ማለትም ስሞታን ሰሚ፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉንም ሰሚ፣ መከራን አስወጋጅ፣ የሁሉ ደራሽ፣ ጭንቀትን እና ሐዘንን አስወጋጅ ወደሆነው ወደማመልከው እና የሁሉ ፈጣሪ ወደሆነው ወደ አላህ ብቻ ነው ስሞታዬ፡፡ ወደናንተ ወይም ወደ ፍጥረት የማስጠጋው ምንም ጉዳይ የለኝም፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
«ወገኖቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት (ጥቂት) መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም እርሷ መርጊያ አገር ናት፡፡» يَا قَوْمِ إِنَّمَا هَـٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا مَتَاعٌ وَإِنَّ الْآخِرَةَ هِيَ دَارُ الْقَرَارِ (ጋፊር - 39) «ወገኖቼ ሆይ! እናንተ ዝንጉ ሕዝቦች ሆይ! «ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት (ጥቂት) መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ ማለትም ይህቺ የዱንያ ዓለም የፈለገ ቀናቶቿ ቢረዝሙም ጠፊና አላቂ ጊዚያዊ መቆያና ለነገው አገራችን መሰነቂያ ብቻ ነች፡፡ ትወገዳለች፡፡ «መጨረሻይቱም ዓለም እርሷ መርጊያ አገር ናት፡፡» ማለትም የማትወገድ የሆነች ፀጋዎቿ ዘውትሪ የሆኑ እና የገነቱ ገነት ገብቶ የማይሞትባት ዘላለማዊ: የገሃነሙን ገሃነም ገብቶ የማይሞትባት ዘላለማዊ መርጊያ የነገዋ አገር ብቻ ነች፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
የአል-ረሕማን ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡ وَعِبَادُ الرَّحْمَـٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا (አል-ፉርቃን፣ - 63) የአል-ረሕማን ባሮች: ማለትም ለአላህ ሕግጋት የታዘዙ ትክክለኛ ሙስሊም ባሮቹ እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ማለትም ረጋ ብለው የተናነሱ ሆነው ምንም አይነት ጉራ፣ ኩራት እና መንጠባረር ሳይታይባቸው በንቃት የሚኼዱት ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ: ማለትም ቂሎች በመጥፎ እና በፀያፍ ቃላት ሲያነጋግሯቸው ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡ ማለትም ራሳቸው ከወንጀል ንፁህ የሚሆኑበትን እና ለባለጌዎቹ ተስማሚ የሆነ ይቅር ባይነት የተሞላበትን ያማረ ንግግር የሚናገሩ፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
ከንግግርም ወደ መልካሙ ተመሩ፡፡ ወደ ምስጉንም መንገድ ተመሩ፡፡ وَهُدُوا إِلَى الطَّيِّبِ مِنَ الْقَوْلِ وَهُدُوا إِلَىٰ صِرَاطِ الْحَمِيدِ (አል-ሐጅ - 24) ወደ መልካሙ ተመሩ ማለትም ወደ ቁርኣን፡፡ ወደ ሸሃዳ፡፡ ወደ ተስቢሕ፡፡ ወደ ሐምደላህ፡፡ ወደ ተክቢራህ፡፡ ወደ ሐውቀላህ፡፡ ወደ ዳዕዋህ ሐዲስ ወደ መልካም ንግግሮች ሁሉ ተመሩ፡፡ ወደ ምስጉኑ መንገድ ማለትም ወደ ኢሥላም፡፡ ወደ ሡናህ፡፡ አቡ ሹዐይብ✍🏼
نمایش همه...
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!