cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ብሩክ ጌታቸው

#እኛ ግን በENDF እንተማመናለን

نمایش بیشتر
Advertising posts
453مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አናሳ የተባለው የደቡብ ህዝብ በየቀኑ እየተዋለደ ማጆሪቲ እየሆነ ነው ማጆሪቲ የተባሉት ህዝቦች ደግሞ በጦርነት እያለቁ ከአናሳም የከሰሩ አናሳ እየሆኑ ነው ትግሬ የሚባለው ብሄር አልቆ አልቆ ይኸው ከእኛ ቤተሰብ እኩል ሊሆን ነው ቁጥሩ😃 ቀጣይ አማራ ነው የእሱ አተላለቅማ አያድርስ ነው ሌላ ጨራሽ ሀይል ባይገባ እንኳን በጎበዝ አለቃ ተከፋፍሎ ርስበራሱ መተላለቁ የማይቀር ነው ኦሮሞም ይቀጥላል ርስበራሱ ይተላለቃል ታዲያ ይሄኔ የደቡብ ህዝብ መነሻውን ደቡብ አርጎ መዳረሻውን መላ አፍሪካ ላይ ያደርጋል የተናቀ ያስረግዛል😀 ጦርነት ይቅርባችሁ ለማለት ያክል ነው
نمایش همه...
👍 2
3
ከአስር ፐርሰንት በላይ የሚሆኑ የኤርትራ ህዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚኖሩ ምን ያህሎቻቹ ነው የምታውቁት? ለዛውም ዝንጥ ብለው ተንደላቀው ያበደ ህይወት ነው የሚኖሩት ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ደግሞ በየሶሻል ሚዲያው ኢትዮጵያን ሲያንቋሽሹ ነው የሚውሉት በተጨማሪም ህገወጥ የሆኑ ስራዎችን ነው የሚሰሩት እንግዲህ አስቡት ነባሩ ኢትዮጵያዊ በሰላም በማይኖርበት ሀገር እነሱ ወንጀል እየሰሩ ይባስ ብሎ እያንቋሸሹን ተንደላቀው ይኖራሉ ስለ አሰብ ሲነሳም በየሚዲያው የሚያንቋሽሹን እነሱ ናቸው ያስኬዳል ወይ?
نمایش همه...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ENDF🇪🇹 በሀገር ደረጃ ዛሬ 116ኛው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከብሯል። ለመሆኑ በዓሉ ለምንድነው " ለ116ኛ ጊዜ " እየተባለ የሚከበረው ? ይህ ቀን / ጥቅምት 15 የተመረጠው ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1900 ዓ/ም ያቋቋሙትን የጦር ሚኒስቴርን ታሳቢ በማድረግ ነው። ከዚህ ቀደም የ " መከላከያ ሰራዊት ቀን " ተብሎ ሲከበር የነበረው ኢህአዴግ በ1987 ዓ/ም አዲስ የመከላከያ ሰራዊት ማቋቋሚያ አዋጅ አዘጋጅቶ በተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀበት ወቅት ነው። በዚህ መነሻ የካቲት 7 ቀን በየዓመቱ ሲከበር ነበር። ኢህአዴግ በውስጡ የነበሩት አመራሮች አጠቃላይ ሀገራዊ ለውጥ ካደረጉ በኃላ / በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የሀገር አስተዳደር የቀድሞው ውሳኔው " ከ1987 በፊት የነበረውን የኢትዮጵያ ሰራዊት እና የዘመኑ ትውልድ ተጋድሎን ውድቅ ያደረገና ቆርጦ ያስቀረ ነው " በማለት ቀኑን ወደ ጥቅምት 15 ቀይሮታል። ቀኑ እንዲቀየር በተደረገው ጥናት ለበዓሉ መከበር መነሻ የሀገር ሰራዊት በቋሚነት ተደራጅቶ እንደ ተቋም የተመሰረተበት ቀን ሊመረጥ ችሏል። ይህም ቀን ጥቅምት 15 /1900 ዓ/ም የአፄ ሚኒሊክ የጦር ሚኒስትር መ/ቤት ያቋቋሙበትና መስሪያ ቤቱን እንዲመሩ ሚኒስትር የሰየሙበት ቀን ነው። ጥቅምት 15 /1900 ዓ/ም የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጦር ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ፊትአውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ / አባ መላ ነበሩ። የዘንድሮው የሰራዊት ቀን ለምን በወታደራዊ ሰልፍ ትርኢት ለማክበር ተፈለገ ? የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራት ኃላፊ ሌ/ጄነራል ዓለምእሸት ደግፌ ዛሬ በመስቀል አደባባር በተካሄደው ዝግጅት ላይ ባሰሙት ንግግር " በዓሉ በወታደራዊ ሰልፍ ትርኢት እንዲከበረ የተፈለገው ለእይታ ስለሚማርክ ብቻ ሳይሆን ዋናው እሳቢያችን ዛሬም ነገም ሰላማችንን ለማወክ የሚመኙ ካሉ ሁሌም ዘወትር ዝግጁ መሆናችንን ከወዲሁ ለማሳሰብ ነው " ብለዋል። በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የሰራዊት ቀን በዓል ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የጦር ሰራዊት አመራር እና አባላት፣ የክልል ባለስልጣናት፣ ጥሪ የተደረገላቸው የአፍሪካ ሀገራት የጦር መሪዎች ...እና ሌሎችም ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተው ነበር። @tikvahethiopia
نمایش همه...
2
መከላከያ ለእኔ የክብር አባልነት ሳይሰጠኝ🙂 አላሳዝንም ወይ?
نمایش همه...
🙏 3
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" እባክችሁ መፍትሄ ስጡን ፤ ጊዜው ያለ ትምህርት እየሄደብን ነው " - ተማሪዎች በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው የሚማሩ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት እንዳልተመለሱ በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር መፍትሄ እንዲፈልግላቸው ጥሪ አቀረቡ። መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩ ተማሪዎች እስካሁን የሚማሩባቸው ግቢዎች እንዳልጠሯቸው በማመልከት ያለ ትምህርት መቀመጣቸውን ገልጸዋል። በእነሱ እድሜና ተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ የሚገኙ በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ጓደኞቻቸው ትምህርታቸውን ለመጀመር ወደ ሚማሩበት ተቋም ከበርካታ ቀናት በፊት መግባታቸውን እነሱ ግን እስካሁን መቼ እንኳን እንደሚጠሩ እንደማያውቁ በመግለፅ ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ መፍትሄ ቢሰጥ ብለዋል። ተማሪዎቹ ከእኩዮቻቸው ወደ ኃላ እየቀሩ መሆኑን አመልክተው ይህም የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል። በተለይም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የፊልድ ምርጫ ካደረጉ በኃላ ወደቤት ተመልሰው ከወራት በላይ ያለትምህርት መቀመጣቸውን አመልክተዋል። " ትምህርት ሚኒስቴር ስለኛ ጉዳይ ችላ ማለት የለበትም " ሲሉ ያሳስቡት ተማሪዎቹ የትግራይ ተማሪዎች አይነት ዕጣ ፋንታ እንዳይደርሰን ከወዲሁ አፋጣኝ መፍትሄ ይፈለግልን ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። በሌላ በኩል ፤ በአማራ ክልል ባለው ተለዋዋጭ የሆነ የፀጥታ ሁኔታ ከአማራ ክልል ወደ ተለያዩ ክልሎች ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሄደው መማር ያልቻሉ ተማሪዎች ስለመኖራቸው ለማወቅ ተችሏል። ተማሪዎቹ በፀጥታ ሁኔታ ምክንያት ለመሄድ መንገዶች ፈታኝ እንደሆነባቸው አመልክተዋል። አቅም ያላቸው በአየር ትራንስፖርት ፤ አንፃራዊ ሰላም ያለባቸው ቦታዎች የሚኖሩ በብዙ ብር በየብስ ትራንስፖርት ወደ ሚማሩበት ተቋም መግባታቸውን ነገር ግን የፀጥታና ደህንነት ሁኔታው ባልተሟላባቸው በተለይ ጎጃም አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት መመለስ እንዳልቻሉ የደረሱን መልዕክቶች ያስረዳሉ። ያለው የትራንስፖርት ዋጋም ውድ በመሆኑና መንገዶችም ስለሚያሰጉ እንደ " ቀይ መስቀል " አይነት ተቋማት እስካሁን ወደ ተቋማቸው ያልገቡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ተቋማቸው የሚወስዱበት መፍትሄ እንዲፈለግ ጠይቀዋል። የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ተወካይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከሰሞኑን ለቪኦኤ ሬድዮ ቃላቸውን ሰጥተው ነበር። ዶ/ር ሰለሞን ፤ የደህንነት ችግር ካለባቸው አካባቢዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ተቋማቸው የመመለሱ ስራ የሚሰራው ከወታደራዊ ኮማንድ ፖስት ጋር በመተባበር ነው ብለዋል። " አሁን ባለው ሁኔታና ካለው የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ዩኒቨርሲቲዎች በሴኔት ተማሪዎችን የሚቀበሉበትን ቀን እየወሰኑ ተማሪዎችን እየጠሩ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። ይሄ ደግሞ እየተሰራ ያለው በዋናነት የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በአካባቢው ከሚገኙ የኮማንድ ፖስት አካላት ጋር በቅርብ እየተወያዩ ለተማሪዎች ካለው Safety እና Security አኳያ እየተገመገመ እየተሰራ እንደሆነ እናውቃለን " ብለዋል። " እንደ ትምህርት ሚኒስቴርም ያለው concern ትክክለኛ ስለሆነ በቅርብ እየተከታተልን ነው። የሚፈለገው የድጋፍ እና ክትትል ስራ እየሰራን ነው። እስካሁን የጎላ ችግር አልቀረበም በኛ በኩል ቀጣይ የሚነሱ ችግሮች ካሉ በዛው ካለው የፀጥታ አካላት ጋር በጋራ ሆነን እንሰራለን " ሲሉ ተናግረዋል። #TikvahEthiopiaUniversity @tikvahethiopia
نمایش همه...
መርሳት የለብንም ከደቡብ ክልል ቀጥሎ ብዙ ብሄርብሄረሰቦች ማንነታቸው ተከብሮ በዞን መዋቅር ራሳቸውን በራሳቸው እያስተዳደሩ በአንድነት የሚኖሩበት ክልል ቢኖር #አማራ ክልል ነው ምናልባት እነዚህ ብሄሮች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሆነው ቢሆን ኖሮ ያኔ ድሮ ተሰልቅጠው ነበር! አዎ እርግጥ ነው አማራ አሀዳዊ ነው በአንድነት ያምናል ነገር ግን ኦሮሞ በብቸኝነት ያምናል ወይ እሱን እንድትሆን ያደርግሃል አሊያም ያጠፋል ይሄ ሀቅ ነው አሁን ራሱ ኦሮሞ ከሚያጠፋን ብለው ማንነታቸውን እየቀየሩ ያሉ ብዙ ብሄሮች አሉ አይ አይ ፌር አደለም ኦሮሞ አማራን በዘር አጥፊነት የሚከስበት ሞራል የለውም አማራ ከመቶ አመት በፊት ያልፈጸመውን ግፍ እናንተ በዚህ በሀያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ፈጸማችሁት እኮ የሆነ ጋፕ አለ በመሀከላቹ
نمایش همه...
👍 2
አብቹ ብርሃኑ ነጋን ለመምታት ያሰበች ይመስላል ለዚህም ነው በነገሪ ሌንጮ በኩል ብርሃኑ ነጋ የሚመራውን ሚኒስትር መስሪያ ቤት የተቸው በቅርቡ ጠብቁ የመንግስት አክቲቪስቶች እና ሚዲያዎች ሚኒስትሩ የወሰዳቸውን እርምጃዎች ማንቋሸሽ ይጀመራሉ እኔ ግን ከብሬ ጋር ነኝ!
نمایش همه...
👍 4