cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የግጥም ገበታ ከ yabu✍✍

ምርጥ ግጥሞች ጥቅሶች ዘፈኖች ፎቶዎች . . . . ሁሉም አለ @Yabum09

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 321امهری8 574دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ውድ የ chanala ተከታዮች ባጋጠመኝ የግል ጉዳይ ምክኒያት ግጥም መፃፍ ስላቆሞኩ ከቻናሉ መውጣት ትችላላቹ አብራችሁኝ ስለነበራቸ በጣም አመሰግናለሁ የእውነት በጣም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ከዚህ ቦኋላ ግጥም ሳዪሆን ፎቶ ነው የምለቀው መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹሁ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በተመጣጣኝ ዋጋ ለበለጠ መረጃ 09 45 32 15 61 ይደውሎ👍 Please 🙏Share Share
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
1 በኬኒያ ዋና ከተማ በናይሮቢ በሚኒሊክ የተሰየመ መንገድ 2 በለንደን ከተማ በሚኒሊክ የተሰየመ መንገድ 3 በጅቡቲ በሚኒሊክ የተሰየመ ሆቴል 4 በደቡብ አፍሪካ በሚኒሊክ የተሰየመ ሽቶ 5 በቤልጄም በሚኒሊክ የተሰየመ ቢራ 6 በብራዚል በሚኒሊክ የተሰየመ ካፌ 7 በብራዚል በሚኒሊክ የተሰየመ ጋዜጣ 8 በፈረንሳይ በሚኒሊክ የተሰየመ ቸኮሌት 9 በሊቢያ ቤተ መንግስት ዉስጥ በትልቁ በታላቁ የጣሊያን ሰዐሊ የተሳለ የሚኒሊክ ስዕል የመሳሰሉት አለም ላይ ይገኛሉ ለዚህም ነዉ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ የምንለዉ " ሚኒሊክ ወንድ ነው በሴት የሚጠራ የደም መስዋት ከፍሎ አገርን ያኮራ"
نمایش همه...
ያንቺ ነው እናቴ አንቺ እየከሳሽ እኔ መፋፋቴ፣ አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ፣ ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ፣ ባዶ እግርሽን ሆነሽ እኔ መጫመቴ፣ አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ፣ አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ፣ ልፋትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ፣ እውቀትና ክብሬ ስጦታ ውበቴ፣ ሽልማት ማዕረጌ መልኬ ደም ግባቴ፣ የኔ እኮ አይደለም ያንቺ ነው እናቴ፣ Mu👳‍♂
نمایش همه...
# ምነዋ : ለመቃዬ እንባ ካበጀማ ገደብ፣ በሴት አስመስዬ ንጉስን ልሳደብ ፤ የሚል ግጥም ልፅፍ ብዕሬን ባነሳ፣ ምነው ብርቱው እጄ ተንቀጠቀጠሳ፣ ገባኝ መንቀጥቀጡ ያፈርጣማ እጄ፣ ፋቅር ይዞኝ ኖሯል ሰማኀኝ ወዳጄ፣ Mu👳‍♂
نمایش همه...
#SafaricomEthiopia ወደቻናላችን ለሚገቡና መልእክቱን ለሚያጋሩ ቤተሰቦቻችን የሽልማት መርሃግብር እያደረግን መሆኑ ይታወቃል የቻናላችን ቤተሰቦች መረጃውን በማጋራት እጅግ ዘመናዊ የ80 ሺህ ብር 2021 ሞዴል አፕል ላፍቶፕ እና የ45 ሺህ ብር አይፎን 13 ፐሮማክስ 2021 ሞዴል እየሸለምን እንገኛለ የዚህ ሳመንት ተሸላማች #ሰላም ካሳ ከሀዋሳ #ሚሮን መስፍን ከአዲስ አበባ ሆነዋል፡፡ እርሶም ይሸለሙ ይህን መረጃ ለ30 ጓደኞቾ ያጋሩ ለሽልማት እጩ ይሆናሉ፡፡ ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የመሸለም እድሎ ይሰፋል ፡፡ በቅዲሚያ በሊንኩ ጆይን ያድርጉ ቀጥሎም ያጋሩ ይሸለሙ ፡፡ እንድንተዋወቅ በአዲስ ቻናል መጥተናል ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0
نمایش همه...
H.B.D Bestie wish u all the best 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 May God help u to reach to the highest level of achievement in ur rest of life Again & Again I wish u a joy full cake day Wish u all the best EBDO
نمایش همه...
ሰላም እንዴት ናቹ የ ቻናሌ ቤተሰቦች በጣም ይቅርታ ያዉ ባለፈዉ እንደነገርኳቹ የዘፈን ግጥም እየሰራሁ ስለ ነበረ ነወ፡፡አሁን ስለጨረሱኩ ግጥም መልቀቅ እጀምራለሁ፡፡
نمایش همه...
መልካም ልደት ባለ ቅኔው ያቡ ካሳ
نمایش همه...
ወንዴሜ ባረጀህበትቀን ተጨዋች ብትሆንም አስደስቶናል
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.