cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዜና እና ማስታወቂያ😒

ዛሬ ካልሆነ ነገ ይሆናል። ነገ ካልሆነ ከነገ ወድያ ይሆናል።እሱም ካልሆነ ደም አንድ ቀን መሆኑ አይቀርም..ብቻ ተሰፈ አትቁረጥ..መውድቅ እንዳለ መነሳትም አለ.. መዋረድ እንዳለ መክበርም አለ.. ፈጣሪ እምትወዱትን ህይወት ይስጣቹ.. Amen

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
193
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዜና እረፍት🕯 አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ! የዙምራ ፊልም፣ የሰው ለሰው እና የዘመን ድራማ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ደራሲና ተዋናይ የነበረው አርቲስት መስፍን ጌታቸው ህይወት አልፏል። ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ እና አድናቂዎች ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ ምንጭ :- ጌጡ ተመስገን
نمایش همه...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ማንነትን መሰረት በማድረግ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን የሚያወግዘው በደብረ ብርሀን በደብረ ሲና በመካነሰላም በላስታ ላሊበላ በደላንታ ወገልጤና የተካሄዱ ሰልፎች በሰላም ተጠናቀዋል ❗️
نمایش همه...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ : በተፈጥሮ ሳይንስ ፦ - ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368 - ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358 - ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345 - ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358 - በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350 በማህበራዊ ሳይንስ ፦ - ለወንድ 480፤ ለሴት ደግሞ 450 - ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348 - ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335 - በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340
نمایش همه...
#Ethiopia🇪🇹 በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከማላዊ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታውን ያደርጋል። የሀገራችን ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞ በያዝነው ወር ላለበት 2 ወሳኝ ጨዋታዎች ብቃቱን ለመፈተሽ ነው ከማላዊ ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚገጥመው። የዛሬው ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ ነው የሚካሄደው
نمایش همه...
#Telegram ቴሌግራም ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰዓታት ተቋርጦ ነበር። ዛሬ ጥዋት #ቴሌግራም ተቋርጦ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። አገልግሎቱ የ12ኛ ክፍል ፈተና ማብቃት ከታወቀ በኃላ ተመልሷል። ምንም እንኳን ዛሬ ሙሉ በሙሉ ቢቋረጥም ከትላንት ጀምሮ ፍጥነቱ ቀንሶ ፣ ፎቶዎች እና ቪድዮችን ለመለዋወጥ አስቸጋሪ ሆኖ ነበር። ከ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ከቀናት በፊት የተማሪ ወላጆች እና ተፈታኝ ተማሪዎች ያነሷቸውን ቅሬታ አጋርተን ነበር። በአንዳንድ ቦታዎች የሞባይል ስልክ ይዘው ወደ መፈተኛ ክፍሎች የሚገቡ ተማሪዎች ፈተናውን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም የመስራት ሁኔታ እንደነበረ በቂ ማስረጃ እንዳላቸው የቲክቫህ አባላት የሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች መግለፃቸው አይዘነጋም። ምንም እንኳን ቴሌግራም ከትላንት ጀምሮ ፍጥነቱ ቢቀንስም ፥ ዛሬ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ቢዘጋም VPN በመጠቀም የዛሬውን ፈተና ከመፈተኛ ክፍል ውስጥ ፎቶ በማንሳት በሺዎች የሚቆጠሩ አባላት ባላቸው የቴሌግራም ግሩፖች ላይ የማሰራጨት ነገር እንደነበር ተስተውሏል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ ዘንድሮ የፈተና ስርቆትን ለማስቀረት 8 ፈተናዎች በ32 ስብጥር በማድረግ ኩረጃ እንዳይኖር ለመከላከል መሰራቱን አሳውቃል። በተጨማሪ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና በፍፁም እንዳልተሰረቀ አረጋግጣለሁ ብሏል ፤ በአንዳንድ የፈተና ጣቢያዎች ስልክ ይዘው የገቡ በጣም ጥቂት ተማሪዎች መኖራቸውን ግን ገልጿል ፤ ይህ ሁኔታ ከፈተና ኩረጃ ጋር የሚያያዝ እንጂ የፈተና ስርቆት ነው ማለት አያስችልም ብሏል የትህምርት ሚኒስቴር።
نمایش همه...
"የዘንድሮው ፈተና ሳይሰረቅ ነው የተሰጠው" - ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የዘንድሮው ፈተና ሳይሰረቅ እንደተሰጠ ነው የገለፀው። ሚኒስቴሩ በመግለጫው ከ358 ሺህ በላይ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መውሰዳቸውን አመልክቷል። ፈተናው የጸጥታ ችግር በነበረባቸው የትግራይና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞንን ጨምሮ በመላ ሃገሪቱ ተሰጥቷል። ( ኤፍ ቢ ሲ )
نمایش همه...