cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

نمایش بیشتر
Advertising posts
26 120مشترکین
-3124 ساعت
-2147 روز
-82630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት   የእድል ቁጥር ለርስዎ እንዲዎጣልዎት ነው =  ለእቁብ = ለቁማር = ለእጣ ሎተሪ =  ለቤቲንግ እንዲሁም ሎሎች በየ አካባቢያችሁ እና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ  እርስዎዐየመረጡት የእጣ ቁጥር ለርሶ እንዲወጣ እና የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ የሚ ያደርግ ጥበብ በጄ ይገኛል እና በአካል መምጣት የምትችሉ መጥታችሁ በርቀት ያላችሁ ደግም ባላችሁበት ሆናችሁ በፎቶ እና በስም ተደግሞ ማሰራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እገልጣለሁኝ   #መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ     📞 09 15 19 45 25
نمایش همه...
⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት ላካፍላችሁ ⏯#ሁለተኛ_ልጥፍ ⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን ልንፈወስበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን ➪መተት ከዓይነ ጥላ አጋንንት ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡ ➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡ ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡ ➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉 ሁለቱም አሉኝ በምንላቸው ነገሮች እንዳንጠቀም የመጠርቀም ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡ ⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡ ➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡ ➪#መተት_ና_የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ ▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በጠንቋዮች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም፡፡ ⏩ዓይነ ጥላ የሰውን ልጅ ከማኅፀን ጀምሮ በጽንስ ጊዜ በመቆራኘት አብሮ የሚያድግ ፣ የሰውን ሕይወት የሚያጠወልግ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡ 👉በእርግጥ መተት ገና በማኅፀን ባለ ጽንስ ላይ ቢደገምም መተትን ወደ ሰው ሕይወት ለማስገባት ገፊ አካላት ያስፈልጋል ፡፡ 👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡ ልብ ይበሉ‼ ✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን ✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡ ✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡ ✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ 👉#ልዩነታቸው ☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡ ☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡ እድሳት ማለት አንድ ሰው ላይ በመልካም ነገሩ መተት ሲመተትበት፣የሚያስመትተው ሰው በደጋሚው ወይም በመታቹ በኩል ለአጋንንቱ ግብር ያቀርብለታል፡፡ ለምሳሌ ገንዘብ፣በግ፣ደም ወዘተ ያቀርባል፡፡ ይህንን ያስደገመ ቀን ያቀረበውን ግብር በየ ዓመቱ ሲያቀርብ አጋንንታዊ ውል ይገባል፡፡ ይህንን የሚያደርገው የሰውን እድል ስለወሰደ በዛም ስለሚጠቀምበት ከሰው የወሰደው ዕድል፣ እውቀት፣ የትዳር፣የሥራ እድል ወዘተ በአጋንንት ተጠብቆ እንዲቆይለት እንዲጠቀምበት የሚያደርገው ነው፡፡ ⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡ 👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡ #በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት #ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት #መረበሽ #መጨናነቅ #ፍርሃት መሰማት #የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት #እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/ #በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት #ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት #በድንገት የልብ ምት መጨመርና ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት #ከፍተኛ ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት #ሰላም ማጣት #ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት #ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት #ማዞር መቅለሽለሽ፣ጭንቅላት #ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት #ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት #እጮኛሞች እና ባለ ትዳሮች ከሆኑ ድንገት የማስጠላት እና የመጥላት ስሜት ውስጥ መግባት #መሳደብ #ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት #የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት #ያለ ጥፋት መምታት ወዘተ ሊከሰቱብን ይችላል፡፡ ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡ ለምሳሌ ፦ 👉 በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡ 👉 በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡ 👉 በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡ 👉 በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አይውቅም፡፡ ሌላም ሌላ …. በአጠቃላይ እድሳት ማለት ከአጋንንቱ ጋር በሰው ሕይወት እና እድል ላይ ውል ማራዘም ማለት ነው፡፡ ይህ ማለት በሰው ሕይወት ላይ በአጋንንት ስውር ምስጢር መቆመር ማለት ነው፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ አንዱ የሚለይበት፦ #መተት በምንበላው ምግብ፣ በምንጠጣው መጠጥ፣በምንለብሰው የውስጥ እና ውጭ ልብስ/በላብ በወዝ/ በምንይዘው ቁስ ወዘተ ስለሚደገም በቀላሉ ሕይወታችን ሊያመሰቃቅል ፣ጤናችን ሊቃወስ ይችላል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦ #መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምንክያቱም መተት በመርዝ መልክ ሊሠራ ስለሚችል የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊሞት ይችላል፡፡ #በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡ ⏩#መተት እና የዓይነ ጥላ መንፈስ በልዩነታቸው መተት የሚከብድበት አንዱ መተት አጋንንት እራሱን መቀየር መቻሉ ነው፡፡ መተት በሆድ ውስጥ አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡
نمایش همه...
#ለምሳሌ አንድ ሰው በሻይ፣በጠላ፣በሚሪንዳ መተት ተመትቶ ቢሰጠው ያንንም ቢጠጣ ወደ ሆዱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ጤና ማጣት፣ ህመም መሰማት ይጀምረዋል፡፡ ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት እራሱን በመቀየር ሥጋውን በመብላት ደሙን በመጠጣት ለከፍተኛ ጤና መታወክና ጉዳት ይዳርገዋል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ሊገድለውም ይችላል፡፡ 👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌና አውሬ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራና መሣሪያዎች አይታይም ይሠወራቸዋል፡፡ ⏩#ሴቶችም በመተት ማኅፀናቸው ላይ ደዌና አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ #እንደ ጽንስ ይገላበጣል #በሕመም ያሰቃያቸዋል #ሆዳቸውን ይነፋቸዋል ይሄ ሁሉ ነገር ግን በሕክምና የሕመማቸው ምክንያት አይታወቅም መፍትሔም አይገኝም፡፡ 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት ❌ሆዳችንን ሊያሳምመን ❌ለአእምሮ ሕመም/እብደት/ ሊዳርገን ❌እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን ❌ለወገብ ለልብ ሕመም ❌ለጨጓራ ሕመም ❌ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም ❌ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡ ⏩#መፍትሔ ✅#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል ✅#የግራዋ ሥርና ቅጠል ✅#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል ✅#የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ✅#የልምጭ ሥርና ቅጠል ✅#ሰባት የሎሚ ፍሬ ✅#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ ✅#ፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏯ፆታዊ ግንኙነት ☎️0915194525 ይደውሉልን
نمایش همه...
🍀🙏 መርጌታ ሠናይ የባህል ህክምና🇪🇹። 📞0915194525 ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ 1  🍀🙏ለሀበት 2  🙏🙏ለመፈትሄ ስራ 3  🍀🙏ለመስተፋቅር 4  🍀🙏ለስንፈተ ወሲብ 5  🍀🙏ለበረከት 6  🍀🙏 ለገቢያ 7  🍀🙏 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  🍀🙏ለአይነ ጥላ 9  🍀🙏ለስልጣን 10🍀🙏ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11🍀🙏ለግርማ ሞገስ 12🍀🙏ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13🍀🙏አፍዝ አደንግዝ 14🍀🙏ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15🍀ለሁሉ መስተፍቅር 16🍀🙏ለድምፅ 17🍀🙏ለብልት 18🍀🙏ለውጭ እድል 19🍀🙏 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20🍀🙏ለደም ግፊት 21🍀🙏ለመካንነት 22🍀🙏 ለህመም 23🍀🙏ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24🍀🙏ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25🍀🙏ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26🍀🙏እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል     🍀 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   🍀🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ 🍀🙏ለጥያቄ ይደውሉልን 📞📞🇪🇹🙏0915194525 📞📞🇪🇹🙏 👉 የብልት ማነስ 👉የመልፈስፈስ 👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት 👉 እንግዲያውስ ወሳኝ መድሀኒት ሼር አድርጉ      ለበለጠ መረጃ     0915194525 ይደውሉ።
نمایش همه...
✳️ #በአጭር_ጊዜ_ከአይነጥላና_ከውስብስብ_ችግር_ይላቀቁ_ለገንዘበዎ_ለትዳረዎ_መፍትሔ_ያግኙ?? ✳️በረከት ማጣት ✳️ #የሥራ ገርግር ✳️ #የገበያ ገርግር ✳️ #የሥራይ መዘጋት ✳️ #የትዳር ገርግር ✳️ #የሀብት ገርግር ✳️ #የዓይነ ጥላ ችግር ✳️ #የሴት ዛር መንፈስ ✳️ #የወንድ ዛር መንፈስ ✳️ #የህልመ ሌሊት ችግር ✳️የሰላቢ መንፈስ (ገንዘብ መሰለብ) ✳️ተምሮ ስራ የማጣት ችግር ✳️በሰው ዘንድ አለመከበር (ግርማ ሞገስ)ማጣት #እያንዳንዱን_በዝርዝር_እናያለን ፦ ✅በረከት የማጣት ችግር ፦ለፍተንና ታክተን ያገኘነው ሀብትና ንብረት አንድም ሳንሰራበት ብንብን እያለ ማለቅ ገንዘብን ስንይዝ ያልተባለ ወጭ መምጣት በአንዱ ስናስገባው በአንዱ መውጣ ከብዙብር ትንሽ ስናወጣ በአንዴ ባክኖ የዋለበት ሳይታወቅ ያለቁምነር ማለቅ እንደዚህ እያለ ሰርተን እንዳልሰራን ለፍተን እንዳለፋን ከሰው በላይ ሰርተን ለፍተን ከሰው በታች ሁኖመቅረት ለድህነት መውደቅ ነው። ✅የሰላቢ (ወሳጅ) መንፈስ ችግር ሰዎች ለፍተው ታክተው ደክመው ያገኙትን ሀብትና ንብረት የተለያዩ ክፋቶችን በመጠቀም የሰዎችን ሀብትና ንብረት እየሰለቡ እራቁታቸውን ያስቀሯቸዋል ያደኸዩአቸል በብዙ ጥረት ያገኙትን ገንዘብ ይዘርፏቸዋል በቶሎ ተነቅቶ መመለሻና መጠበቂያ ካልተደገ በስተቀር መድከሙ ዋጋ የለውም ነገር ግን መጠበቂ ይመልሰዋል ያድነዋል። ✅የስራ ግርግር መንፈስ በተሰማራነበት የስራመስክ ሁሉ ሥራ ማስጠላት ማፍዘዝ የስራ ፍቅር አለመኖር እየሰሩ መዶኮኮ መክበድ እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ሳይሰሩ የድካም ስሜት መሰማት ማዛጋት ስራውን ትተህ ውጣ ውጣ ሂድ ሂድ ማለት ከስራ ባልደረባ ጋር ከሰራተኛ ጋር ከአለቃ ጋር ማጋጨት በሰው ማስጠላት ✅የገብያ ገርግር ማለት ቤት ተከራይተን ሥራ ከፍተን በምንሰራበት ሰአት #ለምሳሌ_ሆቴል_ግሮሰሪ_ሱቅ_ቡቲክ_ሸቀጣሸቀጥ_መጋዘን ወዘተ.....የመሳሰሉ ገብያዎችን በምንሰራበት ሰአት የደንበኛ መራቅ ገብያው እያደረ መቀዝቀዝ አልሸጥ ማለት ከትርፍ ይልቅ ወደኪሳራ መግባት ሰው ገንዘብ ወስዶ አልመልስ ማለት ሰራተኛ ቶሎ ቶሎ መውጣት ከፍተኛ እዳ መምጣት ሽጦ ትርፍ ማጣት የመሳሰሉት የገብያ ገርግር ይባላሉ። ✅የትዳር ገርግ ማለት በሴቶች፦ መልክ አቋም ፀባይ ሳያንስና ሳይጎል የመጣ ትዳር መመለስ የፍቅር ጓደኛ ጀምሮ ምንም ምክኒያት ሳይኖር መልሶ መጥፋት ምክኒያት ሲጠየቅ ምክኒያት የለኝም ማለት 👉ሴቷራሷ ከወንድ ቀርባ መልሳ መሸሽ መራቅ መልሳ መፀፀት አይሆነኝም ብላ ማሰብ የበታችነት ስሜት መሰማት ቤትአለመውጣት ቤት ዘግቶ ማልቀስ እኔከሰው እኩልአይደለሁም ብሎ ማሰብ ተስፋ መቁረጥ የመሳሰሉት የትዳር ገርግር ይባላሉ። ✅የሀብት ገርግር ማለት ሰርተን ደክመን የሚመጣው ገንዘብ መመለስ እኛ የለፋነበትን ሌላሰው መብላት የያዝነው ነገር በድንገት መውደም አግኝቶ ማጣት ብዙ የነበረን ሰዎች እስከትጉርስ መቸገር ሀብትና ንብረታች ከላይ ወደታች በማይታመን ደረጃ ባንዴ አሽቆልቁሎ መውረድ ገንዘብ የሚያበድረን ማጣት የወሰደብን ሰው አልሰጥብሎ መካድ ሀብትና ንብረታችን አዳጋ ማጋጠም ወጭብቻ መብዛት ይህ የሀብት ግርግር መንፈስ ውጤት ነው ። ✅የሚገረግር መንፈስ ማለት ለወንድም ሆነ ለሴትልጅ ያለው የተንኮል ጥግ ከልጅነት እስከ ሽምግልና ባለዘመናችን ሁሉ አብሮ ተቆራኝቶና ተዋህዶ በህይወት ጉዞና አላማችን ሁሉ ጣልቃ እየገባ ህይወታች በማመሰቃቀልና በማበላሸት ተጠምዶ የሚኖር እኩይ መንፈስ ነው አላማውም የሰውን ልጅ አስተሳሰብና አይምሮውን በመቆጣጠር እቅድን እያበላሸና እየበተነ እሱወደሚፈልገው አቅጣጫ በመውሰድ ስኬትን መቀማትና ህይወትን ባዶ በማድረግ ማበላሸት ነው። የገርግር መንፈስ ነገዱም የቤተሰብ የዛር ውላጅ መንፈስ ሲሆን እንቅስቃሴውና ጥቃቱ ሁሉ ስውራዊ ነው ጥቃቱ ስውራዊ አካሄድ ስለሆነ ችግሩን እንኳን በውል ሳናውቀው የችግሩ ሰለባሁነን እንኖራለን የገርግ መንፈስ የሚያመጣብን ችግር ዝርዝር፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። 🅿️የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ 🅿️ጽንስ ማቋረጥ 🅿️ትዳር ማቋረጥ 🅿️ተስፋ ማጨለም 🅿️ከትምህርት ማሰናከል 🅿️ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል 🅿️የእንቅልፍ እጦት ፍርሃት 🅿️ከማህበራዊ ሂወት ማግለል 🅿️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት 🅿️ከስራ መባረር 🅿️ከሰዎች ጋር አለመስማማት 🅿️መነጫነጭ 🅿️ራስ ምታት 🅿️በሰው እንድንጠላ ማድረግ 🅿️ሀብት መገርገር 🅿️ስራ መገርገር ❇️ጭንቀት መፍጠር ❇️ለአደጋ መዳረግ ❇️እቃ እንዲበላሽብን መሆን ❇️ከፍቅር አጋር ማጣላት ❇️በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ❇️በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ ..... ✳️የወንድ ዛር በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙነት ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🅱ተምሮ ስኬት ማጣት ፦ 📌ተወዳድሮ አለመቀጠር 📌ተፈትኖ አለማለፍ (ፈተና መክሰር) 📌ስራ ተቀጥሮ ወዲያው መባረር 📌ከሰውበላይ ተምሮ ከሰውበታች ሁኖ መቅረት 📌በየጊዜው ስራ መቀያየር 📌የገንዘብ ከእጅ አለመበርከት ✅ሕልመሌሊት በወንድ ፣በሴት ፣በዘመድ ፣በባድ በእህት ፣በወንድም ፣በእንስሳት ፣በአራዊት፣ በውሻ እየተመሰለች ወንዱንም ሆነ ሴቶችን አሳራቸውን ስታበላቸው ትኖራለች በዚህም የተነሳ ❇️ወገብ ቀፍዶ መያዝ ❇️የሰውነት መክሳት እያደሩ መቀጨጭ ❇️የብልት አካባቢ መቆርጠም ❇️የብልት ማነስ የብልት መሸብሸብ ❇️ብልት ወደውስጥ የመግባት ችግር ታመጣለች። ↔️የእያንዳንዲን መፍትሔ በዝርዝር እናያለን፦ የአይነጥላ መፍትሔ #የቡና ተቀፅላ #የሀያ ተቀፅላ #የሎሚ ተቀፅላ ሁሉንም በንፅህና ቀጥፎ መሬት ሳይነካው ቀጥቅጦ አድርቆ ማታ ማታ ለ21 ቀን እየታጠኑ ቢተኙ አይነጥላ ይወገዳል። ↔️የስራ ገርግር መፍትሔ ፦ #የሞይደር ስር ቅጠል #የፈላፁት ስር ቅጠል #ነጭ እጣን ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ ከ፯ - ፲፬ ቀን 7-14 ቢታጠኑት ከተቻለ ከስራቦታውንም ለ7 ቀን ማጨስ ገርግሩ ይለቃል። ↔️ለገንዘብ በረከት ፦ 🌀የአበዛንጣ ስር ከ ፫ ላይ ነቅሎ 🌀የምድር እንቧይ ስር ከ ፫ ላይ
نمایش همه...
🌀የአቱች ስር ከ ፫ ላይ 🌀የፍየለፈጅ ስር ከ ፫ ላይ 🌀የቀረጥ ተቀፅላ ሁሉንም በንፅህና ነቅሎ ቀምሞ አቀላቅሎ በባሕር አረብ ከትቦ ከቤት ማስቀመጥ ስራቦታ ማስቀመጥ በኪስ መያዝ ወሳኝ ሚስጥር ነው ↔️የገብያ መሳቢያና ሰው የሚያበዛ ምሳበ ሕዝብ፦ ✅የሞይደር ስር አበባ ✅የስረብዙ ስር ✅የጉፍያ ተቀፅላ ✅የዋርካ ተቀፅላ ✅የፍየለፈጅ ፯ ፍሬ ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ ቀምሞ በማርና ወጠት አጣፍጦ በሐዲስ እራፊ ከትቦ ቢይዙት ገብያ ይረባረባል ለመሸጥ ጊዜ ያሳጣል። ለቤት ለኪስ ገንዘብ ለገብያ ሰላቢ መፍትሔ የብረት አር የምድር እንቧይ ስር የጎድኝ ስር የጓያ ፍሬ ሁሉንም በአንድ ከትቦ ቤት ማስቀመጥ በኪስ መያዝ ሰላቢን ይከላከላል ይመልሳል። ↔️ለግርማሞገስ ሰው እንዲያከብር ሰው እንዲወደን 🅿️የዕፀ አንበሳ ስር 🅿️የወይራ ተቀፅላ 🅿️ሕቡስሙን በቀይ ቀለም ፅፎ ከእፅዋቶች ጋር ከትቦ መያዝ ሕቡስሙ ቴሌግራም ላይ ያገኙታል። ለማንኛም ተጠቃሚ ይደርስ ዘንድ በቅንነት ሸር እያደረጉ ያጋሩ ‼️ማስጠንቀቂያ የምፅፈውን ኮፒ በማድረግና አስመስለው ፔጅ በመክፈት በአካውንት ብር አስገቡ እያሉ የሚያጭበረብሩ ሌቦች አሉ የሽማግሌ ድምፅ በማስመሰል ያጭበረብራሉ ብዙዎች ዘመናዊ ተማሪዎችናው እባካችሁ ተጠንቀቁ በጣም ብዙሰው ተዘርፏል ‼️‼️ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል አአድራሻችን ጎጃም ያለሁ ስሆን እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )☎️-0915194525 ይደውሉልን
نمایش همه...
🥰 1
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!