cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኮረማሽ - Koremash

پست‌های تبلیغاتی
1 607
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1727 روز
+20530 روز
آرشیو پست ها
6
🌴 ረዘም ካለ ጊዜ በኋላ የክረምቱን መግባት ተከትሎ ወደ ሀይኪንግ ተመልሰናል ። በዛሬው ጉዟችንም በጉለሌ የእፅዋት ማእከል ቀለል ያለ የእግር ጉዞ በማድረግ አስደሳች ቆይታ አሳልፈናል ። በዛሬው ጉዟችን በቅርቡ የአርአያ ሰው ሽልማት ተሸላሚውና የጂኦ-ቱሪዝም ባለሞያው ጓድ Enku Mulugeta በመጓዝ ጥሩ ጊዜ ስለሰጠን እጅግ ደስ ብሎናል ። እናመሠግነዋለን ።🙏 የወል ቡናም Yawal Coffee - የወል ቡና ጣፋጭ ቁርስ ስፖንሰር ስላደረገን እጅግ እናመሠግናለን ። 🙏 በቅርቡ ጉዞ ይኖረናልና ተዘጋጁ ።
نمایش همه...
6
❤️
نمایش همه...
ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት  ሜክሲኮ (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 800 ትራንስፖርት ከሜክሲኮ ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270  ይደውሉ!
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌴ሁለት የጉዞ ፕሮግራሞች 🌴stay tuned 🌴ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! መልካም በዓል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።
نمایش همه...
👍 1
ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 600 ትራንስፖርት ከፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0913910270 ይደውሉ! 👉 @Koremashsalayish
نمایش همه...
👍 1 1

ሠላም ቤተሠቦቻችን! ከ ቀጣይ የጉዞ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል 🌴 ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ   እሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ወደ ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጀማሪ ተጓዦችን ያማከለ የ8 ኪሎ ሜትር የሚወስድ ቀለል ያለ የእግር ጉዞ (hiking) ፕሮግራም አዘጋጅተናል። የጉዞ አይነት 🌴ቀለል ያለ የእግር ጉዞ የቦታው የመጨረሻ ከፍታ..1818 ሜትር የጉዞው ክብደት..3/10 መነሻ ስዓት ...ጠዋት 1:30 ሰዓት (ጀማሪ ተጓዦች ሊሳተፉበት የሚችል) በመሆኑም የተፈጥሮና የእግር መንገድ ወዳጆች በዚህ ጉዞ ላይ አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። ጉዞው ውስን ሰዎችን የሚያሳትፍ ብቻ በመሆኑ በፕሮግራሙ ላይ ለመገኘት ቀድመው እንዲመዘገቡ እንመክራለን ። የጉዞ ዋጋ 600 ትራንስፖርት ከፒያሳ ጣይቱ ሆቴል ጉለሌ ዕፅዋት ፓርክ  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ቀለል ያለ ቁርስ የታሸገ ውሃና የፓርክ መግቢያ እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያን ጨምሮ: ለበለጠ መረጃ 👉 0993949053 ይደውሉ! 👉 @Koremashsalayish
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.