cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

4-3-3 FAST SPORT™

4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143 ©4_3_3 Fast sport™ @fast_sport4_3_3 2016 / ኢትዮጵያ

نمایش بیشتر
Advertising posts
203 910مشترکین
+38424 ساعت
+3 5817 روز
+11 68230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🚨 ኤሪክ ቴን ሃግ ለቻምፒየንስ ሊግ ማለፍ ካልቻለ በማንቸስተር ዩናይትድ የሚከፈለው 25% ደሞዝ በሚቀጥለው የውድድር አመት ይቀንሳል። ምንጭ፡ (#ማርክ ኦግደን)
نمایش همه...
When Lewy ran riot 😳 #UCL
نمایش همه...
👍 1😱 1
አርኔ ስሎት በዚህ ሰአት እቅዱ ወደ አንፊልድ መሄድ ነው። Kaveh Solhekol - Sky Sport Share ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
نمایش همه...
👍 2
#𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የላሊጋው ፕሬዝዳንት ጃቪዬር ቴባስ ከ2025-26 የውድድር ዘመን በአሜሪካ የላሊጋ ይፋዊ የሊግ ጨዋታዎችን እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል። 🤯🇺🇸🇪🇸 ምንጭ፡ (#Expansion)
نمایش همه...
❤‍🔥 2👍 2
ቪክቶር ኦሲምሄን በክረምቱ ለፒኤስጂ ለመፈረም ተቃርቧል! 🤯🇳🇬 የፈረንሳዩ ክለብ የውል ማፍረሻውን €120M ለመክፈል ወስኗል። ምንጭ፡ (#ኢል ማቲኖ)
نمایش همه...
💔 5👍 1
አርኔ ስሎት እና ቤተሰቡ በሊቨርፑል አከባቢ ቤት መፈለግ ጀምረዋል ስምምነቱም ከተጠናቀቀ ከመላው ቤተሰቡ ጋር ወደ እንግሊዝ ለመሄድ አቅዷል ሲል [ 1908 - Nl ] ዘግቧል። Share ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
نمایش همه...
👍 12 1
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ዌስትሃም በዚህ ክረምት ዴቪድ ሞይስን ለመተካት ከጁለን ሎፔቴጊ ጋር እየተነጋገሩ ነው ሲል guardian_sport ዘግቧል።
نمایش همه...
🚨BREAKING NWES ❌ ኤርሊንግ ሀላንድ ማን ሲቲ ከብራይተን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ዉጪ ሆኗል።
نمایش همه...
👍 23
የሊቨርፑል ያቀረበዉ ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበታል!! ሊቨርፑል ለአርኔ ስሎት ያቀረበው የ9ሚሊየን ዩሮ የመጀመሪያ ክፍያ ፌይኖርድ ውድቅ አድርገውታል። [ዘ አትሌቲክ] ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
نمایش همه...
2
➠የሊቨርፑል ተጫዋች የሆኑት አሌክሲስ ማካሊስተር እና ሪያን ግራቪንበርች በ IG ገጻቸው ላይ ያጋሩት ምስል። ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
نمایش همه...