cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Habesha Forex Acadeamy ( Main Channel )

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 394
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ig Natahan.1888
نمایش همه...
ለአምስት ሰው ብቻ የቀረብ እድል ለ mentorship Class በዚህ ቻሌንጅ መሳተፍ የሚፈልግ ሰው የሚከትሉትን ህግ መከተል አለብት። ፩ መሳተፍ የሚፈልግ ሰው በ ኢኒሳታግራም አካውንቴን ፎሎው በማድረግ ያናግረኝ። ፪ በ ኢንስታግራም ካናገረኝ በኋላ የራሱ የሆነ ኢኒቫቲሽን ኮድ ይሰጠዋል። ፫ የቻሌንጁ አሸናፊ የሚታወቀው ኢንቫይት ባደርርገው ሰው ብዛት ነው። ፬ ኢንቫይት ያድረገው ሰው ግደታ ቻናሉን መቀላቀል አለበት። ፭ ቻሌንጁ የሚጠናቀው ቀጣይ እሁድ ነው። ፮ ለውድድር የሚግባው የ ኢንቪቴሽን ዝቅተኛው መጠን 50 ሰው።
نمایش همه...
Repost from N/a
03:18
Video unavailable
نمایش همه...
What are Povit Points 

Copyright © 2022 HABFOX All rights reserved. No portion of this book may be reproduced in any form without permission from the publisher, except as permitted by U.S. UK and Ethiopia copyright law. For permissions contact: [[email protected]]ISBN: 978-...

Repost from N/a
1:22:36
Video unavailable
Basic Indicator Chapter 2 RSI ADX
نمایش همه...
Photo unavailable
Repost from N/a
Sept 19/2022 💙GBPJPY BUY Hit TP 💙XAUUSD SELL Hit TP ❤️XAUUSD BUY Hit SL 2/3 Smashed 📈💥
نمایش همه...
“…ድህነት ማንነትን ያጋልጣል፤ ብልጽግና ደግሞ ገመናን የመሸፈን ባሕርይ አለው።” . ለምሣሌ: አረቦች ከነዳጅ በሚያገኙት ገንዘብ የፈለጉትን ሸቀጥ መግዛት ችለዋል። መንገዳቸውን፣ ሕንጻዎቻቸውን፣ የሚጠቀሙባቸውን መኪኖችና አውሮፕላኖችን… ሌላ ሌላውንም ብናይ አብዛኛውን እነሱን አልፈጠሩትምም አልሰሩትም ማለት ይቻላል። አብዛኛውን የአውሮፓውያንና የአሜሪካውያን ፈጠራና ምናልባትም በተወሰነ መጠን የእስያውያን ሥራ ነው። እንዲሁም ቁልፍና ውስብስብ ሥራዎቻቸውን አሁንም የሌላ ዜጋ ሠው ቀጥረው ነው የሚያሰሩት። የራሳቸውን ስልጣኔ ስላልሆነ አሁን ብራቸውና ሀብታቸው ቢያልቅ ከአስርት ዓመታት በኋላ ድህነታቸው ከኛ ሊብስ ይችላል። …… . የስልጣኔ ተጠቃሚ ለመሆን ሀብት ቁልፍ ሚና እንዳለው ጥያቄ የለውም። ነገር ግን በምንም ዓይነት ሀብት ብቻውን ስልጡን አያደርግም፤ ስልጣኔ ግን ሀብታም ያደርጋል። ለአብነት ያህል የእስያውያንና የአረቦችን ልዩነት ብንመለከት ከዚህ ቀደም ጃፓን፣ ከዚያ በኋላም እንደ ኮርያ፣ ሲንጋፖርና ሆንግ ኮንግ አሁን ደግሞ ቻይናን የመሳሰሉ ሀገሮች አስቀድመው ስልጣኔን የሙጥኝ ስላሉ በሚገርም ፍጥነት ሀብታም እየሆኑ ነው። አፍሪቃውያን ግን እስካሁን እንደ እስያውያኑ የስልጣኔ ጎዳና አልገባንም፤ ወይም ደግሞ እንደ አረቦቹ ቢያንስ ያለንን ሀብት ለመጠቀምና ከስልጣኔ ማዕድ ገዝተን መቋደስ አልቻልንም። [አሉ አቶ ኦላና ለልጃቸው ሰሎሜ ስለ ስልጣኔ ሲያስረዱ] . ሰሎሜም ጥያቄዋን ቀጠለች…. “እሺ ታድያ እንደኛ አይነቱ ድሃና ኋላቀር አገር ከየት ይጀምር? ወይስ ሁሌም በእርዳታና በብድር እንኑር? የበይ ተመልካች መሆን እኮ ሰለቸን።” አለች ሰሎሜ አባቷን መርታት ቢያቅታት የማይመልሱትን ጥያቄ ማቅረቡ ብቸኛው የማሸነፍያ መንገድ እንደሆነ ሁሉ። አባቷ ግን የዋዛ አልነበሩም…. . አቶ ኦላናም እህ..ህ..ህ ብለው ጎሮሮአቸውን ጠረጉና… እንግዲህ ከየት እንጀምር ለሚለው… መቼም ካለንበት ነው። ወዴት እንሂድ ለሚለው ደግሞ ወደፊትና መድረስ ወደሚገባን ነው። ይህ ግልጽ ቢሆንም ሁሌም ቀላል አይደለም። ለምሣሌ: ካለንበት ለመጀመር ያለንበትን ማወቅና መቀበል፤ ኃላፊነትንም መውሰድ ይጠይቃል። ይህም ከባዶ ኩራትና ያልሆነውን “ነን” ብሎ ከማሰብ መላቀቅን የግድ ይላል። በተጨማሪም አሁን ስለሆንነውና መሆን ላቀተን ነገር ያለፈውን ትውልድ ወይም አሁን የሚመሩንን ሠዎች ከመወንጀልና ራስን ከሀላፊነት ለማሸሽ ከሚደረግ ስውር ሽሽት ነጻ መሆንን ያጠቃልላል። ታሪክን ለመመፃደቂያና ለመደበቂያ ሳይሆን እንደ አንድ የትምህርት መድረክ ለመጠቀም ጠንቅቆ ማወቅም ትልቅ ፋይዳ አለው። በቅንነት ሼር ያድርጉ https://t.me/+TLUu_CFakld9YXwF
نمایش همه...
04:55
Video unavailable
Is really music matters our happiness? You can get the full video on our bot.
نمایش همه...
የባህሪያዊ ስነ-ልቦና አስተምህሮ (Behavioural Psychology) (Hewan Getahun) ''የሰውልጆች ባህሪ የሚመጣው ከአከባቢያችን ከምንማረው ትምህርት ነው። ስነልቦና ማጥናት ያለበት የሚታይ እና የሚለካ ባህሪን መሆን አለበት። አከባቢያችን በባህሪያችን ላይ ወሳኝ ተፅኖ ያሳድራል ነፃነት የሚባል ነገር የለም እኛ የአከባቢያችን ውጤቶች ነን።'' -B.F. Skinner "ከፈለጋችሁ ጤናማ ሆነው የተወለዱ የተለያዩ ልጆችን ስጡኝ ለእያንዳዳቸው የራሴን የተለየ አከባቢ በመፍጠር በእጣ በመምረጥ የተፈጥሮ ብቃታቸዉ እና ችሎታቸው ሳያግደኝ የትኛውንም አይነት ባለሙያ ኢንዲሆኑ በማሰልጠን ከፈለግኩኝ የህግ ባለሙያ፣ ሀኪም፣ አርቲስት፣ ነጋዴ፣ መኮንን አዎ ከፈለኩ ደሞ ለማኝ፣ ሌባ እና ዘራፊ ላደርገው እችላለሁ" -Jhon B. Watson ''ሰዎች ከአከባቢያቸው በባህሪያቸው ውጤት ወይም ምላሽ ይማራሉ ለምሳሌ የመብራት ማብሪያ/ማጥፊያ በአጋጣሚ የነካ ህፃን ባጋጠመው አስደሳች ለውጥ የተነሳ ደጋግሞ በመንካት ስለጉዳዩ ይማራል ያውቃል በተቃራኒው የሻማ እሳት በእጁ የነካ ህፃን ባጋጠመው የማያስደስት ህመም ስለ እሳት መጥፎነት በማወቅ ደግሞ አይነካም።'' -B.F. Skinner ''ሰዎች ነገሮችን በማያያዝ ይማራሉ ከምንወደው፣ ከምንጠላው ወይም የመሳሰሉት ስሜቶች ከሚፈጥ ነገሮች ጋር ሌሎች ነገሮችን በማያያዝ ልንጠላ ወይም ልንወድ እንችላለን ለምሳሌ በህፃንነቱ በተደጋጋሚ ወደ ሀኪም ቤት የሄደ ህፃን እንደያ አጋጣሚው ነጩን የግድግዳ ቀለም እና የሀኪሙን ነጭ ጋውን ከመርፌው ህመም ጋር በማያያዝ ነጭነገርን ሊጠላ ይችላል በተቃራኒው የሚወደውን ነገር ያገኘ ህፃን ንፁህ እና ነጭ ነገሮችን አያይዞ ሊወድ ይችላል።'' -Ivan Pavlov
نمایش همه...