🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱 ═══════════════════ ለማስታወቂያ ስራ ➡️ @Teme_995 | @Laday_33 😅በቀልድ ፈታ ለማለት👇 ይቀላቀሉ @keldn_befker
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
کانال 🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 113 593 مشترک است و جایگاه 450 را در دسته موسیقی و رتبه 247 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 113 593 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 03 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 834 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 29 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.49% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.11% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 831 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 3 532 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 82 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱
═══════════════════
ለማስታወቂያ ስራ ➡️ @Teme_995 | @Laday_33
😅በቀልድ ፈታ ለማለት👇 ይቀላቀሉ
@keldn_befker”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 04 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته موسیقی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | +75 | |||
| 02 ژوئن | +53 | |||
| 01 ژوئن | +19 |
አስታውሳለሁ አብረን የነበርን ግዜ እኔ ቤት ተቀምጠን አንድ አይጥ አይታ በፍርሃት ከጀርባዬ ላይ ዘላ በመውጣት “የእኔ ፍቅር ግደለው ግደለው እባክህ” ስትለኝ የጀብደኝነት ስሜት ተሰምቶኝ በመጥረጊያ አንድ ግዜ ስለው ሮጦ አመለጠኝ።
ከትንሽ ቀን በኋላ ከእሷ ጋር ተጣላንና ተለያየን። እኔም በትካዜ ቤቴ ተቀምጬ ሳለ ባለፈው የመታውት አይጥ ፊለፊቴ እያነከሰ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦“እኔን ልትገድለኝ የፈለከው ለዚህ ነበር? እርጉም ጅል አፍቃሪ፤ ደሞ ካልሲ ይሸታል!።” ☹ 🐭
✍አርምሞም
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha| 2 | ¹⁹“Love is a serious mental disease”
አስታውሳለሁ አብረን የነበርን ግዜ እኔ ቤት ተቀምጠን አንድ አይጥ አይታ በፍርሃት ከጀርባዬ ላይ ዘላ በመውጣት “የእኔ ፍቅር ግደለው ግደለው እባክህ” ስትለኝ የጀብደኝነት ስሜት ተሰምቶኝ በመጥረጊያ አንድ ግዜ ስለው ሮጦ አመለጠኝ።
ከትንሽ ቀን በኋላ ከእሷ ጋር ተጣላንና ተለያየን። እኔም በትካዜ ቤቴ ተቀምጬ ሳለ ባለፈው የመታውት አይጥ ፊለፊቴ እያነከሰ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦“እኔን ልትገድለኝ የፈለከው ለዚህ ነበር? እርጉም ጅል አፍቃሪ፤ ደሞ ካልሲ ይሸታል!።” ☹ 🐭
✍አርምሞም
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha | 1 |
| 3 | ታላቁ እስክንድር (Alexander the Great) በወቅቱ የዓለም ልዕለ-ኃያል የነበረችውንና በሀብትና በሰው ኃይል የናኘችውን ታላቋን የፐርሺያ ግዛት ሲያሸንፍ የነበረው ከ40,000 እስከ 50,000 የሚጠጋ አነስተኛ ሰራዊት ሲሆን፣ የፐርሺያ ጦር ግን ከእሱ እጥፍ በላይ ሆኖ ከ100,000 እስከ 250,000 ይገመታ ነበር። ሆኖም እስክንድር "ሳሪሳ" የተባሉ ረዣዥም ጦሮችን የሚጠቀመውን የማይደፈር የ"ፎላንክስ" (Phalanx) የጦር ስልት በመጠቀምና በቀጥታ የፐርሺያውን ንጉስ ዳርዮስን ለይቶ በማጥቃት፣ የንጉሱን መሸሽ ተከትሎ መላው የፐርሺያ ሰራዊት ሞራሉ ተሰብሮ እንደ በግ መንጋ እንዲበታተን አድርጓል። በዚህም ምክንያት እስክንድር ይሄንን ሁሉ ሰፊ ቦታ ሲቆጣጠር ያጣው 4,000 አካባቢ ወታደሮችን ብቻ ሲሆን 🥶፣ በአንጻሩ የፐርሺያ ሰራዊት በጦርነቱና በመሸሽ ላይ እያለ ተለቅሞ በመገደሉ እስከ 70,000 የሚደርስ እጅግ ከፍተኛ ወታደር አጥቷል። 😵
The greatest king of all time! 🔥 | 1 749 |
| 4 | ፍትህ ፍትህ ፍትህ⚖️
በአርሲ ምድር በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እና በንጹሐን ምዕመናን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እና ጥቃት ልብን በእጅጉ የሚያደማ፣ አንጀትንም የሚበላ ጥልቅ ሀዘን ነው። ይህ የጥቂቶች ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ህመም ነው፤ በመሆኑም ዝምታን ሰብረን በአንድነት ቆመን መቃወም የሁላችንም ግዴታ ነው።
ይህን በደል ለማስቆም እያንዳንዳችን ባለን አቅም ሁሉ የድርሻችንን መወጣት አለብን፦
በማህበራዊ ትስስር ገጾች (Social Media)፡ ያለንን መድረክ ሁሉ በመጠቀም ስለ እውነታው እንናገር፤ ግፉን በፅኑ እንቃወም።
በአቅማችን ሁሉ በማገዝ፣ በጸሎት እና በምንችለው መንገድ ሁሉ ከወንድም እህቶቻችን ጎን በመቆም አጋርነታችንን እናሳይ።
"ቤተ ክርስትያን በስንት መከራዎች እና ፈተናዎች ያለፈች ነች... መቼም ቢሆን አትጠፋም!"
አዎን፣ ቤተ ክርስቲያን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች! በረጅም ታሪኳ ብዙ ዘመናትን፣ ከባድ የእሳት ፈተናዎችን፣ እና መከራዎችን በጽናት ተሻግራለች። ምንም እንኳን የዛሬው ፈተና እጅግ ከባድ እና ልብ ሰባሪ ቢሆንም፣ መሠረቷ በዓለት ላይ የታነጸውን ቤተ ክርስቲያን ሊያናውጣት የሚችል አንዳችም ምድራዊ ኃይል የለም። ፈተናው ቢበዛም ቤተ ክርስቲያን መቼም ቢሆን አትጠፋም፤ ዛሬም፣ ነገም፣ ለዘላለምም ደምቃ ትኖራለች! ⛪️
◽️SHERE JOIN US◽️
https://t.me/alemniewntwcha | 1 098 |
| 5 | አሳዛኟ ላም❤️
በመኪና የተገጨችው ላም ከመሬት ወድቃ ታቃስታለች። ሰውነቷ ተልጧል። እግሯም ተሰብሯል። መነሳት አቅቷት ተዘርራለች።
መኪናው የደረሰበትን ጉዳት ለማየት ሰዎቹ ዙርያውን ከበው ቆመዋል። ላሟ ብቻዋን ናት፣ ማንም ወደ እሷ ዞሮ ያያት፣ ጉዳቷንም ከቁብ የቆጠረ አልነበረም፣ እሷ የተሰማትን ህመምና ሰቃይ መኪናው አልተሰማውም፣ሰዎቹ የከበቡት ግን መኪናውን
ላሟ የሰው ልጅን ጭካኔ በገፅታዋ በኩል ትነግረናለች። የማወራችሁ ስለ ህሊና ነው!😢 | 2 751 |
| 6 | ድመቶች ኢንተርኔትን ተቆጣጠሩ - የዓለም መሪዎች የድመት ፎቶዎችን ፖስት ማድረግ ከጀመሩ ሰነባብተዋል!
በቅርቡ በተደረገ አንድ ጥናት ድመቶች ከውሾች በበለጠ በኢንተርኔት ተወዳጅ እንደሆኑ ታውቋል። ይህንን ተከትሎ የዓለም መሪዎች ዜጎቻቸውን ለማስደሰት የድመቶቻቸውን ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በየቀኑ መለጠፍ ጀምረዋል!
የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት ከሆነ መሪዎች ይሄንን የሚያደርጉት ተወዳጅነትን ለማግኘትና ዜጎችን ለማዝናናት ነው።
ድመቶች የዓለም መሪዎች በሚሰጧቸው ንግግሮች ላይ ሲገኙ፣ በስብሰባዎች ላይ ሲሳተፉ እና ከሌሎች የቤት እንስሳት ጋር ሲጫወቱ የሚያሳዩ ፎቶዎች በስፋት ይሰራጫሉ።
ዜጎች ይህንን አዝማሚያ እጅግ ከመውደዳቸው የተነሳ "ድመት ለፕሬዝዳንት" የሚል አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረት እየተዘጋጁ ነው😂
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha | 4 296 |
| 7 | ላሚን ያማል ሴት ማሳደዱን አላባራም እቺ 8 ኛ ሴቱ ስትሆን እድሜዋም 30 ነው በመሀላቸው የአስራ ምናምን አመት
ልዩነት አለ😳 | 5 136 |
| 8 | 🤭እርግጠኛ ሁኑ በ 433 አስገራሚ እውነታዎችጨቻናላችን ትገረማላቹ ትማሩበታላቹ
🌍የአለማችን አስገራሚ ሰዎች
😢አሳዛኘ ታሪኮች
🥰አስደናቂ ክስተቶች
😯አስገራሚ ህጎች
🤔አስገራሚ ቦታዎች ሁሉንም በ 433 አስገራሚ እውነታዎች 👇ይቀላቀሉ
https://t.me/amazing_fact_433 | 950 |
| 9 | 😅ጥርሳችሁ እስኪያገጥ ድረስ ነዉ የምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰባብሮ ክፈል የለም 😁JOIN በሉናእኝ እንበል👇
https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk
https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk
https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk | 5 164 |
| 10 | እ.ኤ.አ. በ 2000 አንድ ጥናት ይፋ ባረገው መረጃ መሠረት አብዛኛው የጃፓን ህዝብ ከኮምፒዩተር እና ከቴክኖሎጂ ፈጠራዎች በላይ ፓስታ(Noodles) የ20ኛው ክፍለ ዘመን ምርጡ ፈጠራ እንደሆነ ያስባሉ የሚል ነበር።ወይ ጃፓን ለሆዳቸው ሟች እኮ ናቸው 😂 | 5 413 |
| 11 | በሻሻ የምርጫ ጣቢያ የድምፅ ቆጠራ ውጤት
ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ተፎካካሪያቸውን ዘርሮ አሸንፏል 🙂😁 | 967 |
| 12 | 🥳➡️ ቤቲንግ ቁማር አይደለም!!💯💰
በ Fixed ጌም በጣም ብዙ ወጣቶች እንደቀልድ ህይወታቸውን ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እየቀየሩ ነው በመጨረሻም ትክክለኛው የ Fixed ቻናል ተገኘ ሶስት አመት የቆየ
💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ በግልፅ ብዙ ልጆች እየሰሩበት ነው ሰው ያልነቃበት ድብቅ ግን በጣም አትራፊ የonline ቤቲንግ ነው
⭐️ስራውን መጀመር እና በቤቲንግ እንደሎልች ህይወታችውን መቀየር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗
https://t.me/+OnaX_dkQywhmMjA0
https://t.me/+OnaX_dkQywhmMjA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵
@Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ይሄን Fixed ትኬት ወስዳችው ስራውን መጀመር ትችላላችው
ቤቲንግ አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem ገብታችው የቤቲንግ አካውንት መክፈት ትችላላችው
Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ | 3 117 |
| 13 | 🧐" ማን ነው ጅል ❓? "
የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እስቲ ከዚህ ምረጥና ውስድ" ብለው 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም ሲያስቀምጡለት 10ሩን ያነሳል። "ይሄ (50ው) ይሻልሃል" ሲሉት "እምቢ ብሎ ያለቅሳል። "አይ ይሄ ጅል … ኑ ጉድ እዩ፤ ኑ ጉድ እዩ" ይሉና አሁንም 10 ሳንቲም እና 50 ሳንቲም ድጋሚ ያስቀምጡለታል። አሁንም 10ሯን ያነሳል። ኧረ ይሄ ይሻልሃል ሲሉት "እምቢ፣ እምቢ" ብሎ ያለቅሳል።
በኋላ በዚህ ጅል ዘመዶቹ እያፈሩ ሄዱ። አንዱ ዘመዱ መጣና "አንተ ጅል … ሁሌ ባንተ እንዳፈርን እንቅር? ኧረ ተው ግድ የለህም፣ ተው ግድ የለህም። 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አቅቶህ 50 ሳንቲም ሲሰጡህ በ10 ሳንቲም ታለቅሳለህ? ኧንደው ምናለ 50ውን ብታነሳ?" ብሎ ሲመክረው። "ጅልስ አንተነህ ነህ! አምሳውን ያነሳው ቀን አያስመርጡኝም።
፧
ማነው ጅል?
ምንጭ :- ዓለማየሁ ገላጋይ
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha | 5 099 |
| 14 | 🧐" ማን ነው ጅል ❓? "
የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እስቲ ከዚህ ምረጥና ውስድ" ብለው 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም ሲያስቀምጡለት 10ሩን ያነሳል። "ይሄ (50ው) ይሻልሃል" ሲሉት "እምቢ ብሎ ያለቅሳል። "አይ ይሄ ጅል … ኑ ጉድ እዩ፤ ኑ ጉድ እዩ" ይሉና አሁንም 10 ሳንቲም እና 50 ሳንቲም ድጋሚ ያስቀምጡለታል። አሁንም 10ሯን ያነሳል። ኧረ ይሄ ይሻልሃል ሲሉት "እምቢ፣ እምቢ" ብሎ ያለቅሳል።
በኋላ በዚህ ጅል ዘመዶቹ እያፈሩ ሄዱ። አንዱ ዘመዱ መጣና "አንተ ጅል … ሁሌ ባንተ እንዳፈርን እንቅር? ኧረ ተው ግድ የለህም፣ ተው ግድ የለህም። 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አቅቶህ 50 ሳንቲም ሲሰጡህ በ10 ሳንቲም ታለቅሳለህ? ኧንደው ምናለ 50ውን ብታነሳ?" ብሎ ሲመክረው። "ጅልስ አንተነህ ነህ! አምሳውን ያነሳው ቀን አያስመርጡኝም።
፧
ማነው ጅል?
ምንጭ :- ዓለማየሁ ገላጋይ
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha | 1 |
| 15 | 🙈ኤሎን መስክ ከትዳር አጋር ሌላ መማገጥን ለማስቀረት ያቀደ ይመስላል
ኢሎን መስክ 'ስማርት ጡት ማስያዣ' አምጥቷል!
የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል።
ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😱 | 5 479 |
| 16 | የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 💰💰💰✅
To sell @Simre2t
Telegram አይደለም ያልኩት 🤷♀ Tinder ነው 👍
2010 - 2021
2022 & 2023
2024
2025 all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም🤗 ⚠️⚠️
የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username 📩 ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ
We Do not Buy Accounts registered in 2026! ⚠️⚠️
መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን 💸💸💵💵
DM @simre2t | 1 832 |
| 17 | ይህንን ያውቃሉ??
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን አገር አቀፍ የፓርላማ ምርጫ ያካሄደችው በንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1949 ዓ.ም (እ.ኤ.አ በ1957) ነበር።
በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት ገና በቅኝ ግዛት ሥር በነበሩበት፣ እንዲሁም እንደ ስዊዘርላንድ ባሉ አንዳንድ የበለፀጉ የአውሮፓ አገራት እንኳ ሴቶች የመምረጥ መብት ባልነበራቸው በዚያ ዘመን፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ምርጫ ላይ ሴቶች ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እኩል የመምረጥና የመመረጥ መብት ነበራቸው!
✍ በዚሁ የመጀመሪያ ምርጫ ላይ "ስንዱ ገብሩ" የተባሉ ታዋቂ ሴት የፓርላማ አባል በመሆን የመጀመሪያዋ ሴት ተመራጭ ለመሆን በቅተዋል። ይህ በወቅቱ ለነበረው ዓለም እጅግ አስገራሚ ታሪካዊ ክስተት ነበር።
◽SHERE JOIN US◽
https://t.me/alemniewntwcha | 4 920 |
| 18 | بدون متن... | 1 409 |
| 19 | 🌀ሰዉ ነህና ባጋጣሚ ፍቅር❣️ ሊይዝህ ወይም ልታሲዝ ትችላለህ‼️
♻️ወንድ ነህ #የማዋራት የማናገር ሀላፊነቱ ያንተ ነዉ። #ሴት ይሄን ለማድረግ ይከብዳታልና።
🚸ወንድሜ ተጠንቀቅ🚷ሴትን በፍቅር ጉዳይ ስታናግር ማድረግ ያለብህና የሌለብህ ነገሮች አሉ።
ስለሱ ማወቅህ አይጎዳህም። እንድ ቀን ይጠቅምሀል❗️
OPEN💞 የሚለዉን በመጫን ያገኙታል።
👇👇 | 330 |
| 20 | የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️
👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️
⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️
😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 382 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
