cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

God is Good 🇪🇹 🌏

GOD IS GOOD በዚህ ቻናል(Channel):- 📖የየዕለቱ ጥቅስ 🔊 በየዕለቱ የእግዚ/ርን መልካምነት ከቃሉ እናያለን 🎹መንፈሳዊ መዝሙሮች 🎤ስብከቶችና ትምህርቶች. እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው! 💻ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ https://t.me/Surafelfikre 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Lordisgood2

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
“በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ፥ በአምባ ላይም እወጣለሁ፤ የሚናገረኝንም፥ ስለ ክርክሬም የምመልሰውን አውቅ ዘንድ እመለከታለሁ።” — ዕንባቆም 2፥1
نمایش همه...
05:10
Video unavailableShow in Telegram
01:26
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መዝሙር 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። @Lordisgood2 @Lordisgood2 @Lordisgood2
نمایش همه...
16:40
Video unavailableShow in Telegram
_Surafel_Hailemariyam
نمایش همه...
06:55
Video unavailableShow in Telegram
Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢያሱ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም። ⁶ ለአባቶቻቸው፦ እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። ⁷ ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። ⁸ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ⁹ በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን? Josh 1 (AMP) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ No man shall be able to stand before you all the days of your life. As I was with Moses, so I will be with you; I will not fail you or forsake you. ⁶ Be strong (confident) and of good courage, for you shall cause this people to inherit the land which I swore to their fathers to give them. ⁷ Only you be strong and very courageous, that you may do according to all the law which Moses My servant commanded you. Turn not from it to the right hand or to the left, that you may prosper wherever you go. ⁸ This Book of the Law shall not depart out of your mouth, but you shall meditate on it day and night, that you may observe and do according to all that is written in it. For then you shall make your way prosperous, and then you shall deal wisely and have good success. ⁹ Have not I commanded you? Be strong, vigorous, and very courageous. Be not afraid, neither be dismayed, for the Lord your God is with you wherever you go. GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us
نمایش همه...
“ለሰዎች ትታዩ ዘንድ ምጽዋታችሁን በፊታቸው እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ ያለዚያ በሰማያት ባለው አባታችሁ ዘንድ ዋጋ የላችሁም።” — ማቴዎስ 6፥1 GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
نمایش همه...
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Godisgood2🔓 🔑 @Godisgood2 🔓
نمایش همه...
በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022
نمایش همه...
#እርሱ ሰላማችን ነውና “እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥” — ኤፌሶን 2፥14-15
نمایش همه...
01:46
Video unavailableShow in Telegram
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
نمایش همه...
00:30
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
نمایش همه...
06:45
Video unavailableShow in Telegram
SAMSEGEN(ሳመሰግን)New Song By Binyam Wale(PASTOR)2022 Ft Pastor Workeneh Alaro & Faarfannaa Dawit Boru
نمایش همه...