funny habsha memes😂
164
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
#ይሄን_ያውቁ_ኖሯል...
በአንድ ቀን ብቻ ለፈተና ወረቀት📃 ለመስራት መቶ ሺህ ዛፎች🌴 ይቆረጣሉ። ስለዚህ ፈተና አልፈተንም በማለት ዛፎችን እናድን😅
11320
By the way ብዙ ሰዉ ከስሙ በፊት ስልጣን ነገር ያለዉ ዝርዝር ይወዳል። የሆነ ጊዜ አባቴ ጓድ መንግስቱ ኃ ማሪያም የኢሰፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ ምናምን ሲባል ሰማና የህዝብና የቤት ቆጠራ ወቅት ላይ ሰዎች መጥተዉ ማነህ ሲሉት.
"በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በፈረንሳይ ለጋሲዬን ሰፈር በቀበሌ 2 የቤት ቁጥር 131 ቤተሰብ አባወራ ነኝ።"
9300