cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

SKY ስፖርት ET™

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! _______________________ 👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot ____________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም @utopia1a ላይ አናግሩን website: www.eskaysportet.com

نمایش بیشتر
Advertising posts
237 808مشترکین
+3024 ساعت
+1 0117 روز
+6 20430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ይሄ ፎቶ የአሁኑን ሁኔታ የሚገልፀው አይመስላቹም 🤔 ... ለማንኛውም ከጠዋት ጀምሮ የተለያዩ መረጃዎችን ስናደርሳቹ እንዲሁም ተጠባቂ ጨዋታዎችን ስናስተላልፍላቹ ቆየን መልካም አዳር ይሁንላችሁ ውድ የSKY ስፖርት ET™ ቤተሰቦች ፤ ነገ በሌሎች አዳዲስ መረጃዎች እንመለሳለን 🙏 ©SKY ስፖርት ET™
نمایش همه...
24😁 13👍 4🔥 1
➢ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሁሉም ውድድሮች ባለፉት 5 ጨዋታዎች 7 ጎሎች እና 2 አሲስቶች አስመዝግቧል : vs ቼልሲ ⚽️ vs ሊቨርፑል ⚽️ vs በርንማውዝ ⚽️⚽️ vs ኮቬንትሪ ሲቲ ⚽️👟 vs ሼፊልድ ዩናይትድ ⚽️⚽️👟 The midfield maestro!✨ @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 43🔥 11🥰 2😁 2
የኤቨርተን ደጋፊዎች🗣️ "ዋንጫውን ጉዲሰን ፓርክ አተሀል" ብለው ሲዘምሩ ነበር። @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
36👏 8👍 5
በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ፈገግታ 🤝 የርገን ክሎፕ 😁 @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
🗣ጄሚ ካራገር፡ "ይህ የሊቨርፑል የሻምፒዮንነት ፍልሚያ ፍፃሜ ነው። ፍፃሜው ያገኘ ይመስላል። በጣም ጥሩ አመጣጥ ነበር፣ ጥሩ ጉዞ ነው። አሁን ግን በተጫዋቾች ወይም በክሎፕ የምንናደድበት ጊዜ አይደለም። የውድድር ዘመኑን በጥንካሬ በመጨረስ ላይ ብቻ ማተኮር ያስፈልጋል። @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 36😁 10🤝 7 4
➢ የርገን ክሎፕ ለመጨረሻ ጊዜ ባደረገው የመርሲሳይድ ደርቢ ለመጀመሪያ ጊዜ በጉዲሰን ፓርክ ሽንፈትን አስተናግዷል። @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 36😁 9😢 1
➢ ከየካቲት ወር መጀመሪያ ጀምሮ ብዙ የፕሪሚየር ሊግ ጎሎች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ፡- ◎ 11 - ኮል ፓልመር ◉ 9 - ዣን-ፊሊፕ ማቴታ ◎ 9 - ኦሊ ዋትኪንስ ◎ 9 - ፊል ፎደን BOOM, BOOM, BOOM 🎶
نمایش همه...
👍 31 4
ሊቨርፑል በዋንጫ ፉክክሩ የሚቆዩበትን እድል አምክነዋል ፤ ስለ ሊቨርፑል ምን ይላሉ?👇 #EVELIV @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
😁 78😢 23💔 10 4👍 3🕊 3
🇮🇹 የኮፓ ኢታሊያ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ 90' አታላንታ 4-1 ፊዮሬንቲና(Aggregate አታላንታ 3-2 ፊዮሬንቲና) 🏟 ጌዊስ ስታዲየም (ቤርጋሞ) ➢ አታላንታ በኮፓ ኢታሊያ ፍፃሜ ከጁቬንትስ ጋር የሚፋለሙ ይሆናል! @skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
نمایش همه...
👍 29🤩 8 3😢 1
ጎልልልልል ሉክማን 90ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ አታላንታን መሪ አደረገ አታላንታ 4-1 ፊዮሬንቲና
نمایش همه...