cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇬🇳የማናዬ ደብዳቤዎች🇬🇳

ዉድ የዚህ ቻናል ቤተሰብ በዚህ ቻናል የተለያዩ የፍቅር ደብዳቤዎች ፣ስነግጥሞች እና መነባነብ ይቀርብበታል ዘና በሉ ሀሳብ አሰተያዬት ካለዎት በዉስጥ መስመር ያናግሩኝ @manayebot. @manayebot2127 for a comment @Abakiya21

نمایش بیشتر
Advertising posts
196مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

pleas like shar bemaderge aberonetachehun asayeugn Thank you @manayebot
نمایش همه...
unexamined Life is Not worth living የልተፈተነ ሕይወት ከህይወት አይቆጠርም ይላል። ሶቅራጥስ ምናልባት አሁን እየተፈተን ያለነዉ በሕይወት ስላለን ነዉ። 👌ማናዬ @manayebot2127 @manayebot
نمایش همه...
አንዳንዴ ህይወት ምርጫ አትሰጠንም እኛ እንደፈለግነዉ ሳይሆን እሷ አንደ ፈለገችዉ ነዉ የምታኖረን ዳሩ ግን ሁሉም ለበጎ ነዉ። @manayebot @manayebot2127
نمایش همه...
<ፍቅር አይገባህም ለምትወደዉ ነገር መታገል አትችልም ነገሮችን ችላ ትላለህ አለችኝ> በእሷ እይታ አዎ ፍቅር አይገባኝም አዎ መታገል አልችልም አዎ ልክ ነች ቸላ እላለዉ ግን በእኔ እይታ ማላሸንፈዉን ነገር አልገጥምም ነገሩ ምን መሰላችሁ በጣም ስለምወዳት የፍቅር ጥያቄ ጠየኳት ጥያቄየን ተቀበለች ግን ምን ይደረጋል ብዙ ወንዶችን እንደምታወራ እና ማወዳደር እንደምትፈልግ ነገረችኝ ቅር ቢለኝም ስለምወዳት ለመቀጠል አሰብኩ ግን በቃ ብወዳትም ላምናት አልቻልኩም ሁሉን ነገር ችላ ማለት ጀመርኩ መወዳዳር አልፈለኩም ፍቅርን ጫረታ ማድረግ አልፈለኩም ነበር .....ግን የሆነዉ ቢሆን ዛሬም እወድሻለዉ። @manayebot2127
نمایش همه...
እዉነት ግን ጌታ ሆይ እየኖርኩ ያለዉት ህይወት አንተ ያልከዉ ነዉን? ከሆነም አሜን።
نمایش همه...
ዉዴ አታኩርፊ እኔ እከፍለዉ፣ ሁሌም ደስ ሲልሽ በሳቅሽ ፈካለዉ፣ ተከፍተሽ አልይሽ ከቶ ተጎሳቁለሽ፣ እኔ ባንቺ ነዉ ምኖረዉ ስስቂ ስቄልሽ። @manayebot2127
نمایش همه...
ትንሽ ስራ ተደራርቦብኝ voice ሳለቅላችሁ ስለቆየዉ በጣም ይቅርታ ሰሞኑን የምመለስ ይሆናል ቸር ቆዩልኝ @manayebot2127
نمایش همه...
፡ አንድን ሰው ስታስቀይም እሱን ብቻ አደለም ምታስቀይመው…የሱን ብቻ ህልምም አደለም እማታጨልመው…ያ ሰው እኮ እምትንሰፈሰፍለት እናት፣ እሚወደው አባት፣ መኖሩ ብቻ በቂ የሆንላቸው እህት እና ወንድም ፣ሂወትዎን ሂወቱ ያደረገች ሚስት አሉት…እናም የአንድን ሰው ተሰፋ ስትሰብር አብረውት የሚሰበሩ ብዙ ተሰፈኛ ሰዎችም አሉ…አየህ ለዛ ሰውም ደሞ በተቃራኒው መልካም እና ጥሩ ስትሆን በዙሪያው ያሉትንም ሰዎች ደስታኛ ታደርጋለህ። ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🖤 @filimon6 🖤 🥀 @itsmehappy 🥀
نمایش همه...