cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማዕዶት ቲዩብ - Maedote Tube

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ገጽ ነው። በYOUTUBE ገፃችን https://www.youtube.com/channel/UCof6liKBVDDWXdOzIGsV6OA/?sub_confirmation=1 ተጨማሪ ትምህርቶችን መከታተል ይችላሉ። የውይይት መድረክ፦ https://t.me/MaedoteTubeGroup

نمایش بیشتر
Advertising posts
401مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Watch "ግእዝ መልክአ ሕማማት እና ጸሎተ ሐሙስ ዜማ| በመ/ር ኤፍሬም" on YouTube https://youtu.be/t0Y_iSYX4bM
نمایش همه...
ግእዝ መልክአ ሕማማት እና ጸሎተ ሐሙስ ዜማ| በመ/ር ኤፍሬም

እንኳን ወደ ማዕዶት ቲዩብ በደኅና መጣችኹ። ወደ ቻናላችን ሲቀላቀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ስብከቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ወረቦችን፣ ትረካዎችን እና የሥርዓተ ቅዳሴ ተከታታይ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ። Youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCof6liKBVDDWXdOzIGsV6OA/?sub_confirmation=1

Telegram:

https://t.me/MaedoteTube

Facebook:

https://www.facebook.com/106273348736621

Tiktok:

https://vm.tiktok.com/ZMNULTS8v/

#Achaber#wereb#maedote#eotc#eotcnaheberekidusan#sebket# orthdox#tewahedo#youtube#mahtottube #wereb#eotc#liketebebt#solomon#mezmur#eotctv#kidus#yared# mahtot#tube#mahebere#kidusan

Watch "መልክአ ሕማማት ዕዝል ዜማ | በመ/ር ኤፍሬም" on YouTube https://youtu.be/IjpaQAehgKQ
نمایش همه...
መልክአ ሕማማት ዕዝል ዜማ | በመ/ር ኤፍሬም

እንኳን ወደ ማዕዶት ቲዩብ በደኅና መጣችኹ። ወደ ቻናላችን ሲቀላቀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ስብከቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ወረቦችን፣ ትረካዎችን እና የሥርዓተ ቅዳሴ ተከታታይ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ። Youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCof6liKBVDDWXdOzIGsV6OA/?sub_confirmation=1

Telegram:

https://t.me/MaedoteTube

Facebook:

https://www.facebook.com/106273348736621

Tiktok:

https://vm.tiktok.com/ZMNULTS8v/

#Achaber#wereb#maedote#eotc#eotcnaheberekidusan#sebket# orthdox#tewahedo#youtube#mahtottube #wereb#eotc#liketebebt#solomon#mezmur#eotctv#kidus#yared# mahtot#tube#mahebere#kidusan

Watch "የሰሙነ ሕማማት ምስባክ ከዕለተ ሰኑይ እስከ ትንሣኤ | በመ/ር ኤፍሬም" on YouTube https://youtu.be/VKRasmyMmL0
نمایش همه...
የሰሙነ ሕማማት ምስባክ ከዕለተ ሰኑይ እስከ ትንሣኤ | በመ/ር ኤፍሬም

እንኳን ወደ ማዕዶት ቲዩብ በደኅና መጣችኹ። ወደ ቻናላችን ሲቀላቀሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ስብከቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ወረቦችን፣ ትረካዎችን እና የሥርዓተ ቅዳሴ ተከታታይ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ። Youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCof6liKBVDDWXdOzIGsV6OA/?sub_confirmation=1

Telegram:

https://t.me/MaedoteTube

Facebook:

https://www.facebook.com/106273348736621

Tiktok:

https://vm.tiktok.com/ZMNULTS8v/

#Achaber#wereb#maedote#eotc#eotcnaheberekidusan#sebket# orthdox#tewahedo#youtube#mahtottube #wereb#eotc#liketebebt#solomon#mezmur#eotctv#kidus#yared# mahtot#tube#mahebere#kidusan

Watch "EOTC TV LIVE ቀጥታ ስርጭት ከመንበረ ፓትርያርክ" on YouTube https://www.youtube.com/live/5m0qgfjKolU?feature=share
نمایش همه...
EOTC TV LIVE ቀጥታ ስርጭት ከመንበረ ፓትርያርክ

ምን ይታየኛል? በአማን ነጸረ -- #ማንነቶች፡- አይጋጩም፡፡ ፖለቲከኛነትና ሃይማኖተኛነት አይጋጭም:: አይጠፋፋም፡፡ የተለያዩ ማንነቶች አይጠፋፉም፡፡ ብሔርን ሃይማኖት፣ ሃይማኖት ብሔርን አያጠፋውም፡፡ ተዋረድም የለውም፡፡ በዚህ መካከል ላዕላይ ማንነት (Super identity) አምጥቶ የሰውን ልዩ ልዩ ማንነቶች የዚያ ተቀጽላ የማድረግ ዝንባሌ ይታየኛል፡፡ ይከብዳል! ብሔርን ይዞ (ሳይለቁ) በሃይማኖት መታቀፍ እግዚአብሔር የሰጠው ነጻ ፈቃድ ነው፡፡ የማንነት መለያየትን ማክበር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፤ አንድነት ግን መሳሳብ አለበትና ፍቅርን ተግባርን ይጠይቃል፡፡ ‹‹Diversity is a given thing, a natural category, while unity is a task, something needing to be accomplished.›› እንዲሉ ኦርቶዶክሳዊው ጸሐፊ፡፡ -- #ቅኝቱ፡- ሡታፌን ማስፋት ሳይሆን ከተቻለ መቆጣጠር፣ ካልተቻለም ትርጕም አልባ ማድረግ ሆኖ ይታያል፡፡ የሡታፌው ጥያቄ (quest for inclusion) በጊዜ ብዛት ልዩ ሆኖ ወደ መታየት (quest to be seen distinct) ሲዞር ይታያል፡፡ ነፋሱ ወቅታዊና ዓለማዊ ነው፡፡ -- #ግንባሮች፡- ‹ይህ ነባር ሥርዓት መፍረስ አለበት› መነሻና መዳረሻው አጀንዳ ነው፡፡ መንገዱና ተመልካቹ ይለያያል፡- (1)ከእምነት አንጻር፡- የቤተ ክርስቲያኗ ሥርዓታት ከትውፊታውያንና ከአኃት አብያተ ክርስቲያናት የተናበበ ሳይሆኑ ተራ የነገሥታት ሥሪት መስሎት እግረ መንገድ እምነትና ሥርዓቱም ‹‹ይታደሳል›› የሚል ተስፈኛ አለ፤ ያጅባል፤ ቢቻል አናጥሎና አዳክሞ መዋጥን፣ ካልተቻለም ከማንነት ወደ ምንምነት የወረደች የእምነት ተቋምን ማየት ይመኛል፣ (2) ከፖለቲካ አንጻር፡- አገራዊ ሥነ ልቡናውን በመቅረጽ፣ በ‹‹ፖፕ ካልቸር›› ቀረጻ፣ በቋንቋ ሥርፀት እጇ አለበት ብሎ የሚያምን አለ፤ ያጫፍራል፤ እንደ ክፉ ዕድል በአገራችን ሞልቶ የፈሰሰው የቁጣ ፖለቲካ (Resentment Politics ) ወደቤታችንም እንዲሠርግ ሲደረግ ሰንብቶ ፍሬ መስጠት ጀምሯልና ከሥር ከሥር ርእዮተ ዓለማዊ ተረኮችን ያቀበላል፣ (3) ከውስጥም፡- ለብሶት ማስኬጃ የዋሉት ችግሮች ለመኖራቸው የማይካድና መፍትሒውም በውስጣዊ አንድነት መቆም ቢሆንም ለችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆኑ በብሔር ማንነታቸው የተለዩ ጳጳሳትና እነርሱ የወጡበት ማኅበረሰብ አስተሳሰብ እንደሆነ ተሰብኮለት የሚዋዥቅ አለ፤ ለዚህም ተመርጠው የሚቀርቡ ልብ የሚያሸፍቱ ንግግርና ድርጊቶች ያለማቋረጥ እየጎረፉለት ነው፤ በዚህ ላይ ስሜታውያን የውስጥ ዐፀፋዎች አለሉለት፣ (4) እንደ ነጻ አውጪ፡- ኦርቶዶክሳዊው ብሒል ‹‹Christian freedom is not freedom from the other, but freedom for the other.›› ቢልም ድርጊቱን እንደ ‹‹ነጻነት›› ማረጋገጫ የሚያይ አለ፣ ነጻነትን በእምነትና በሥርዓት ውስጥ በኅብረት እየኖሩ ሳይሆን ከኅብረቱ ልዩ ሆኖ ከመታየት ለማግኘት መጣጣር፣ (5) ዓለም አቀፉ ዐይን፡- እንደ ክፉ ዕድል ሆኖ በአሁኑ ጊዜ ኦርቶዶክሳዊነትና በርካታ ኦርቶዶክሳውያንን ያዋጣል የሚባለው ብሔር በምዕራቡ ዓለም የፖለቲካ ንፍቀ ክበብ እንደ ወግ አጥባቂና መዳከም እንዳለበት አካል የሚታይ ሆኗል፡፡ መንገዱ እንዲህ ልዩ ልዩ ቢሆንም ከመንግሥት ቀጥሎ እጅግ ግዙፍ የሆነው መዋቅር ሁለንተናዊ ሚናው መውረድ አለበት የሚለው መነሻና መድረሻ መንገደኞቹን ያስማማቸዋል፡፡ -- #ሂደቱ፡- በትርጕም አልተግባባንም ካልን ያለው አማራጭ ሌሎች የምናምነውን የሚያምኑ ወገኖች እንዴት ይመራሉ፣ ይጓዛሉ የሚለውን ማየት ነው፡፡ አናቅጹ በእንግሊዝኛም አሉ፡፡ የታሪክ ዐውድና ተመክሮ ከውስጥም ከውጭም ማየት ይቻላል፡፡ የመንፈሳዊ ሢመት ምንጭና አፈጻጸሙ ከፖለቲካ ሂደት የሚለይበትን ማስተዋል ክፋት አልነበረው፡፡ የሌላውን ኃጢአትና ግደፈት መተረክ የእኛን ግብር ያጸድቀዋል ወይ የሚለውም ሊስተዋል የሚገባው ጥያቄ ነበረ፡፡ ታለፈ፡፡ ሕጉን ተ/ከሳሽ ሲተረጕመው ያውካል፡፡ ሁሉም ነገር appeal to ethnic affiliation ሆነና ቀኖና ከነትርጕሟ በባቢሎን በኩል አቋርጣ በእንብርክክ ተጓዘች፡፡ -- #ባለመንበረ_መንግሥቶች፡- ከተገፊነት ያልተላቀቀ ጠረፋዊ (Peripheral) ሕሊና ማዕከላዊ ሥልጣንንም ተቈጣጥሮ እንደ ጥንቱ በ‹‹አክቲቪስት›› ሥነ ልቡና ልቀጥል ማለቱ ለአያያዝም ያስቸግራል፡፡ በከሳሽም፣ በተከሳሽም፣ በፈራጅም ቦታ ለመቀመጥ መራወጥ ይከብዳል፡፡ የፀናና በብሔራዊ አገራዊ ጉዳይ እንደ አገሪቱ ተቋም አብሮ የሚሠራ አካል ሕልውዬን የሚፈታተን ሁከትና መተላለፍ ሲደረግብኝ መተላለፉን የመግታት ግዴታህን ተወጣ ማለትን እንደ ጣልቃ ገብነት ግብዣና የድሮ ልማድ ናፋቂነት አስመስሎ መለፈፍ በልግመኛነት ያሳማል፡፡ -- #ደፈጣው፡- የ85% እና ተያያዥ የአደባባይ ጸያፍ ክሶች አፀፋ ሚዛን መሥሪያ እስኪገኝላቸው፣ ክህነትን እንደ ምሥጢር ከማይመለከተው ዓለማዊ እይታ የሚመነጨው የነጻነት ትርጕም አየሩን እስኪሞላው፣ የክህነትና ሢመት አፈጻጸም ምንጭና ክንውን ተጨባጭ የሕዝብ ፍላጎትን ብቻ ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን መዓርጋዊ ተዋረድን (Ecclesiastical Hierarchy)ና ሲኖዶሳዊ ይሁንታንም የሚሻ መሆኑን ቸል ማሰኘት የሚቻልበት ደረጃ እስኪደረስ፣ ‹‹ከሁለቱም ወገን ያሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች›› ለሚል ፍረጃ ግብዓት የሚሆኑ የስሜታዊነት ማንፀባረቂያ ምልክቶች በተግባር እስኪገኙ ድረስ ይመስላል - ደፈጣው፡፡ ያን ጊዜ አድፋጩ የጀርባ ኃይል ካድሬን፣ ሚዲያንና የፀጥታ መዋቅርን መዶሻ አድርጎ ለድፍጠጣ ይሠየማል፡፡ -- ጸልዩ!
نمایش همه...
Watch "በዓለ ጥምቀት| ከጃንሜዳ እስከ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም| አዲስ አበባ ኢትዮጵያ" on YouTube https://youtu.be/VdmhyannkNA
نمایش همه...

᳀ #ኤጲፋንያ ᳀ ᯼͟͞ ͟͞ ͟͞ ̸͟͞ ͟͞ ͟͞ ͟͞ ̸͞͝ ͟͞᯼ ንወዌጥን እንከ በረድኤተ እግዚአብሔር ልዑል ፡ ወበጸሎተ እሙ ንጽሕት ድንግል ፡ ወበኃይለ ክቡር መስቀል ከመ ንጽሕፍ በእንተ ኤጲፋንያ ➨ ልዑል በሆነው በእግዚአብሔር ረድኤት : ንጽሕት ድንግል በሆነች እናቱ ጸሎት : በክቡር መስቀሉ ኃይልና አጋዥነት ስለ ኤጲፋንያ መጻፍ እንጀምራለን፤ በኦርቶዶክሳዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሳምንታዊ ወርኃዊና ዐመታዊ የበዓላት መታሰቢያዎች አሉ፤ እነዚህም በዓላት ያለፈ ፡ በዕለቱ የሆነና ሊመጣ በተስፋ የሚጠበቅ ነገር ጭምር የሚታሰቡበት ተዝካር፣ ሕዝቦችም ምሥጢሩን እያሰቡ በደስታ የሚውሉባቸው የክብር ቀናት ናቸው። ምእመናንም የበዓላትን ቀን በመንፈሳዊ ደስታ መጠበቅና መዘከር ፡ ማግነንና ማክበር እንደሚገባ መመሪያ የሚሰጠን የሥርዓት መጽሐፋችን መጽሐፈ ዲድስቅልያ በሃያ ዘጠነኛው አንቀጽ እንዲህ ሲል ይጀምራል "ኦ ፍቁራኒሁ ለእግዚአብሔር ዕቀቡ እንከ ዕለተ በዓላት ➨ እግዚአብሔርን የምትወዱ ተወዳጆች ሆይ የበዓላትን ቀን ጠብቁ" ከዚህም ጋር በማያያዝ ከከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የሆነውን ኤጲፋንያ የመከበሩን ምክንያትና እንዴት ባለ መንገድ ሊከበር እንደሚገባው ሲያስረዳ ተከታዩን ማብራሪያ አስቀምጧል "በዓለ ኤጲፋንያ ዘቦቱ አስተርአየ እግዚአ ስብሐት ለመለኮቶ በውስተ ጥምቀቱ በኀበ ዮሐንስ በውስተ ፈለገ ዮርዳኖስ … ኤጲፋንያ የክብር ባለቤት ጌታ በዮሐንስ ዘንድ የተጠመቀበት በዮርዳኖስ ወንዝ መለኮቱን ያሳየበት በዓል ነው! (ዲድስቅልያ አንቀጽ ፳፱ ቁጥር ፫) በሕማማቱ ሰኞ በሦስት ሠዓት በሚነበበው ግብረ ሕማማትም ይኽንኑ የቅዱሳን ሐዋርያት የሥርዓት መጽሐፍ ዲድስቅልያ በሚያሰማን ክፍል "በመንፈሳዊ ደስታ የበዓላትን ቀን መጠበቅ መፈጸም እንደሚገባ" በሚል መነሻ የተቀመጠው ምንባብ ቁጥር ፭ ላይ ኤጲፋንያ የሚለው ጥምቀቱን ተክቶ የሚከበርበት ቀን ጭምር ተመልክቶ እንደተነገረ ቀጥታ በመውሰድ የሚከበርበትን ቀን በማውሳት ነገሩን እንደሚከተለው ያጸናልናል፦ "ከዚህም በኋላ (ከበዓለ ልደቱ በኋላ) በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ ፊት የመለኮት ክብር የገለጸበትን የጥምቀቱን የኤጲፋንያን በዓል አክብሩ፤ በዕብራውያን አቆጣጠር በዓሥረኛው ወር በሰባት ቀን ሲሆን በግብጻውያን አቆጣጠር (ቀመረ ዲሜጥሮስን መነሻ ያደረገ ሊሆን ይችላል) ግን ጥር ፲፩ ቀን ይኸውም ጦቢ ማለት ጥር ነው በአምስተኛው ወር አክብሩ " ኤጲፋንያ ለሚለው የቃሉ ምንጭ የግሪኩ ኤፒፋንያ (ἐπιφάνεια) ሲሆን መገለጥ መታየት አስተርእዮ የሚለውን ይተካል መነሻው ፌንየን (φαίνειν) ተርእየ፣ ተገለጠ ታየ ማለት ነውና። ለጌታችን ሲነገር በሰው ልጆች ሥጋ መታየቱ ከትንሳኤው በኃላ መገለጡ እና ዳግመኛ ለፍርድ መምጣቱን እየተካ በልሳነ ጽርእ ቅዱስ መጽሐፍ ተገልጧል! ግሪኩ ለሰዎች መጠሪያ ስም (ስመ ተጸውዖ) እየሠጠ ወንዱን ኤጲፋንዮስ ሴቷን ኤጲፋንያ ይላል Epiphania or Epiphaneia ( Ἐπιφανεία) is the feminine form of the name Epiphanius ) ከዚህ አያይዞ አስተርእዮን ለመለኮት መገለጥ ለአምላክ መታየት ለይቶ ለመንገር ግሪኩ ቴኦፋኒ/ቴኦፋንያ (θεοφάνεια) የሚለውን በተጨማሪነት ይጠቀማል። በብሉይና ሐዲስ ኪዳን ቅዱሳት መጻሕፍትም ኤጲፋንያ የሚለው ቃል በልሳነ ጽርእ (Koine Greek)ተደጋግሞ ከአምላክ መታየት ጋር ተያይዞ ተገልጧል። በብሉይ በመጽሐፈ መቃብያን ካልዕ "በእጃቸው ከጠላቶቻቸው ጋር ጦርነት ፡ በልባቸው ከአምላካቸው ጋር ጸሎት ይዘው ጠላት ድል ሲነሱ በእግዚአብሔር የክብር መገለጥ መደሰታቸውን" ይናገራል። ይህን መገለጥ በግሪኩ ኤጲፋንያ ብሎታል። በሐዲስ ኪዳንም በሥጋ ልደት መገለጡን ከሞት በኋላ በትንሣኤው ኃይል መታየቱን ዳግም ለፍርድ መምጣቱንም ሳይቀር ኤጲፋንያ ይለዋል። ኤጲፋንያ የሚለው ዛሬ ላይ በምዕራባውያኑ ኬልቄዶናውያን ዘንድ ኤፒፈኒ (Epiphany) በሚል ጥምቀትን ብቻ በሚገልጽ መንገድ ይቀመጥ እንጂ ቀደምት ክርስቲያኖች አስተርእዮ መገለጥ በሚለው ትርጉሙ የሦስት ክብረ በዓላትን ምሥጢር ይዘው የበዓሉን ጥንተ ነገር ይዘከሩ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ይናገራሉ ፩】 የክርስቶስ ጥምቀት (the baptism of Jesus) ፪】 የሰብአ ሰገል ወደ ቤተልሔም ተጉዞ አምላክን ማየት (the visit of the Wise Men to Bethlehem) ፫】 የቃና ዘገሊላው ተአምር (the miracle at Cana) ምሥራቃውያኑ ጽባሓውያን (orientals) እና መለካውያን (Melchites) ግን እስከ ጥምቀቱ ድረስ የታየባቸውን መገለጦች ሁሉ አስተርእዮ ኤጲፋንያ ይሉታል። ከነዚህም የልደተ እግዚእን ክብረ በዓል (celebration of Christ’s birth)፣ በሰብኣ ሰገል ክብሩ መገለጡን (the adoration of the Wisemen)፣ የጌታችን በልጅነቱ መታየቱን ከዚኽም ውስጥ በስምንተኘሰ ቀን ግዝረቱ (His circumcision) እና በዐርባ ቀን ወደ መቅደስ መውጣቱ (presentation to the temple ) እንዲሁም በእደ ዮሐንስ በፈለገ ዮርዳኖስ መጠመቁ (baptism by John in the Jordan) ዋናዋናዎቹ የበዓሉ ምክንያቶች ናቸው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትውፊት ደግሞ ኤጲፋንያእና አስተርእዮ አንድነት የሚታዩ ሆነው መነሻው ከሰሙነ ጥምቀቱ ጋር ተገናኝቶ ይነገራል። ከዓመት እስከ ዓመት ያለውን የቅዱሳንን ዜና ገድልና ተዝካረ በዓል ከነማብራሪያው በአጭር በአጭር ቃል የሚዘግበው መጽሐፈ ስንክሳርም ኤጲፋንያ ከምሥጢረ ሥላሴው መገለጥ ጋር ተያይዞ እንዲህ ተገልጧል "በዓለ ኤጲፋንያ አስተርእዮቱ ለመለኮት እስመ ባቲ አስተርአየ ምሥጢረ ሥላሴሁ ቅድስት (ልዩ የሆነች የሦስትነቱን ምሥጢር ገልጦባታልና መለኮት የተገለጠበት በዓል ማለት ነው!) Ipiphany the appearance of the Godhead,” because on this day appeared the mystery of the Holy Trinity " (ስንክሳር ጥር ፲፩ ቁ ፪) ስንክሳሩ ተጨማሪ ሐሳብ በማከልም ከሦስቱ አካላት የአንዱ አካል የቃል/የወልድ መውረድ መታየት መገለጥ የሚታሰብበት መሆኑን ይዘግባል በዓለ ኤጲፋንያ ዘበትርጓሜሁ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ⇨ የኤጲፋንያ በዓል ይኸውም መድኃኒታችን የተገለጠበት ⇨ Epiphany, which is, being interpreted, the “appearance of our Our Savior (Lord Jesus)” (ስንክሳር ጥር ፲ ቁ ፮) መጽሐፈ ሐዊ በ፶፯ኛው ባህል ደግሞ "እምነገረ ቅዱስ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጳጳሳት ዘእለ እስክንድርያ ዘይትነበብ በዕለተ ጥምቀት" ብሎ «ኤጲፋንያ ዘውእቱ በዓለ አስተርእዮ በዓለ ጥምቀት ⇨ ኤጲፋንያ ይኸውም የአስተርእዮ በዓል ፣ የጥምቀት በዓል ነው» ይላል። የቅዱሳን ሐዋርያት የሥርዓት መጽሐፍ የሆነው ሲኖዶስም ይህንኑ ሐሳብ ያጸናል
نمایش همه...
"በዓለ ኤጲፋንያ እስመ በይእቲ ዕለት አስተርአየት መለኮቱ ለክርስቶስ ፣ ኤጲፋንያ ዝ ውእቱ ሕፅበት ዘቦቱ አስተርአየ እግዚእ ወመድኅን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኵሉ ሰብእ በፈለገ ዮርዳኖስ በብርሃነ መለኮቱ ⇨ የኤጲፋንያ በዓል በዚህች ዕለት የክርስቶስ መለኮቱ የታየ(ች)በት። ኤጲፋንያ መታጠብ ነው፤ በኤጲፋንያ ጌታ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ሁሉ በመለኮታዊ ብርሃኑ ለሰው ሁሉ በዮርዳኖስ ወንዝ የተገለጠበት ነው። 【ሲኖዶስም ትዕዛዝ ፷፮ 】 የሥርዓተ ጽዮን መጽሐፈ ቀኖና ፴ ከሚሆነው የቀኖና ክፍል በስፋት የተብራራው ስለ በዓለ ሰንበት አከባበር፣ ስለ ጾመ ጋድ (ገሐድ) እና ስለ ኤጲፋንያ በዓለ አስተርእዮ ነው። ሠለስቱ ምዕትም በሃይማኖተ አበው ስለጾም በደነገጉት አዋጅ አጲፋንያ ጥምቀት መሆኑን አመልክተዋል። " ወኢትትዐደው ጾመ ዘእግዚአብሔር ዘውእቶሙ ረቡዕ ወዐርብ ዘእንበለ ይርከብከ ደዌ ክቡድ ወዘእንበለ መዋዕለ ጰንጠቆስጤ ወበዐለ ልደት ወበመዋዕለ አስተርእዮ ዘውእቱ ኤጲፋንያ ➨ ጌታ ያዘዘውን ጾም አትሻር እነዚህም ረቡዕ ዓርብ ናቸው ደዌ ካላገኘህ በቀር በበዓለ ሐምሳ፣ ልደት ፣ ጥምቀት በዋሉባቸው ዕለታት (ረቡዕ ዐርብ) በቀር ይኸውም ኤጲፋንያ (ጥምቀት) ነው።" 【ሃይ. አበው ዘ፫፻ ፳፥፲፰】 በሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዘመነ አስተርእዮ (Epiphany season) ዴናህ/ዴንሃ【 ܕܢܚܐ 】እየተባለ ይጠራል። በጊዜ ሰሌዳ ከጌታችን ልደት በኋላ እስከ ዐቢይ ጾም ድረስ ጾመ ነነዌንም ጭምር ይዞ ይቆያል። በዚህ ወቅት ያሉ ስምንቱን ዕለተ ዐርብ ደግሞ መታሰቢያ በመስጠት በተለየ መንገድ ያከብሩታል። የመጀመሪያው ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ፣ ሁለተኛውን ለብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስ ፣ ሦስተኛውን ዓርብ ለወንጌላውያን ፣ ቀጣዩን ደግሞ ለቅዱስ እጢፋኖስ ቀዳሜ ሰማዕት እያሉ የመጨረሻውን ለቤተክርስቲያን ጠባቂዎች/ ገበዝ (The Patron of the Church) ሰጥተው ያከብራሉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም ሥርዓትና ደንብ በዚህ ወቅት በዓለ ዲያቆናት (✤ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጥር ፩) በዓለ ሐዋርያት (✤ ቅዱስ ዮሐንስ ጥር ፬) እንዲሁም በዓለ እግዝእትነ ማርያም (✤ አስተርእዮ ማርያም ጥር ፳፩) በልዩ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል። (ይቀጥላል… ) ✍️ ከቴዎድሮስ በለጠ (በዓለ ጥምቀት ፳፻፲፭ ዓ.ም.) (ይህ ጽሑፍ በ፻ኛ ዓመት መታሰቢያ ተረኛው ደብር ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ድንግል ማርያም ለ፳፻፲፭ ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ባዘጋጀው መጽሔት ላይ ከታተመው በከፊል የተወሰደ)
نمایش همه...
Watch "ወተወልደ እምዘርዓ ዳዊት #wereb #eotc #eotctv #Mahiberekidusan #mezmur" on YouTube https://youtube.com/shorts/wIy3PkiShYY?feature=share
نمایش همه...

Watch "ሥርዓተ ቅዳሴ ትምህርት ከነምልክቱ (በደብር ዓባይ ጣዕመ ዜማ)|"ከጻዑ ንዑሰ ክርስቲያን እስከ አመክንዮ"| ክፍል አራት | በመምህር ኤፍሬም" on YouTube https://youtu.be/kHJ-z8HDYY0
نمایش همه...
ሥርዓተ ቅዳሴ ትምህርት ከነምልክቱ (በደብር ዓባይ ጣዕመ ዜማ)|"ከጻዑ ንዑሰ ክርስቲያን እስከ አመክንዮ"| ክፍል አራት | በመምህር ኤፍሬም

እንኳን ወደ ማዕዶት ቲዩብ በደኅና መጣችኹ። ወደ ቻናላችን ሲቀላቁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ስብከቶችን፣ መዝሙሮችን፣ ወረቦችን፣ ትረካዎችን እና የሥርዓተ ቅዳሴ ተከታታይ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ። Youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCof6liKBVDDWXdOzIGsV6OA/?sub_confirmation=1

Telegram:

https://t.me/MaedoteTube

Facebook:

https://www.facebook.com/106273348736621

Tiktok:

https://vm.tiktok.com/ZMNULTS8v/

#Achaber#wereb#maedote#eotc#eotcnaheberekidusan#sebket# orthdox#tewahedo#youtube#mahtottube #wereb#eotc#liketebebt#solomon#mezmur#eotctv#kidus#yared# mahtot#tube#mahebere#kidusan