cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Warka Times

Warka Times is a multi-platform bi-lingual global online media service where credibility is a priority. We will keep you both informed and entertained. The infotainment presented on WT comes from wide variety of sources. FB 👉fb.com/warkatimesofficial

نمایش بیشتر
Advertising posts
8 383مشترکین
+324 ساعت
+77 روز
+5630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#NewsAlert በአዲስ አበባ ከተማ እየተስፋፋ የመጣው የእገታ ወንጀል ከሰሞኑ በስፋት እየደረሱኝ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በፊት በፊት በክፍለ ሀገራት፣ ከዛም በአንዳንድ የአዲስ አበባ አቅራቢያ ስፍራዎች ሲከናወኑ የነበሩ የእገታ ወንጀሎች አሁን ላይ በአዲስ አበባ ከተማ መታየት ጀምረዋል። ከ10,000 ብር ጀምሮ እስከ 1 ሚልዮን ዶላር የተጠየቀባቸው ሰዎች እንዳሉ፣ እገታዎቹ በቀንም ይሁን በጭለማ እንደሚከናወኑ፣ አብዛኞቹ የፀጥታ አካላትን በመምሰል (ወይም ሆነው... ይህ ሲጣራ ይታወቃል) ድርጊቱን እንደሚፈፅሙ እና ከመኖርያ ቤታቸው ጭምር የተወሰዱ ሰዎች እንዳሉ አረጋግጫለሁ። እንደ ነጋዴዎች፣ ዲያስፖራዎች እና የውጭ ዜግነት ያላቸው ሰዎች እና ብር አላቸው ተብለው የሚገመቱ ማንኛውም ሰዎች በተለይ ኢላማ እንደሆኑ ታውቋል። አጋቾቹ ድርጊቶቹን ከፈፀሙ በኋላ ታጋቾች ድርጊቱን ለፖሊስ እንዳያሳውቁ ስለሚያስፈራሩ ትክክለኛ የድርጊቱን መጠን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው። ማስተባበል መቼም መፍትሄ ስለማይሆን አሁንም ሳይረፍድ የሚመለከተው አካል በይፋ ወደፊት በመምጣት ድርጊቱን ቢያንስ በይፋ ለህዝብ ማሳወቅ አለበት። ከእንዲህ አይነት እገታ 'ተጠንቀቁ' ቢባል እንዴት መጠንቀቅ እንደሚቻል ባላውቅም... ብቻ ጥንቃቄ አይለየን። @EliasMeseret
نمایش همه...
👍 2
ተራችሁን እየጠበቀ ነው። ባሪያ ሊያደርጋችሁ!!! የሚያባላችሁ ይሔው ፋሽቱ ነው !!! ጨፍልቆ ሊያወድማችሁ ቀን የሚጠብቅ ዘንዶ ከደጅ ቆሟል ‼
نمایش همه...
በዚህ ትግል ውስጥ መዋጋትና አብይ አህመድን ማሸነፍ ብቻ አይደለም ግባችን። ግባችን አብይ አህመድን በፍጥነት ማሸነፍ ነው። በፍጥነት የሚለው ቃል ይሰመርበት። ይህን ለማድረግ የሚያስችል አመራር ያስፈልገናል። አብይ አህመድን ለማሸነፍ አብይ አህመድ የማይደውን ጫወታ መጫዎት ይጠበቅብናል። ለዚህ ደግሞ ራሳችንን በፍጥነት ማዘጋጀት ይጠበቅብናል! በሌላ አነጋገር አብይ አህመድ ጦርነቱን ከሩቅ የሚሰማው ጉዳይ ብቻ ሆኖ በሀገርና በህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ውድመት እንዲቀጥለበት መፍቀድ የለብንም ለማለት ነው። ቆምጨጭ ማለት ያስፈልጋል! ይኸው ነው!
نمایش همه...
👍 8🔥 3
እንደእነጋዊው ብልፅግና በምርኮኞች የተንበሸበሸ ሠራዊት ከየት ይመጣል? ዜጎቻቸውን እየጨፈጨፉ የቀድሞ ማራኪዎቻቸውን ስለተዋጉ የክብር ሜዳይ ተሸላሚ የሆኑ ድንቅ ፍጥረቶች ናቸው !!!
نمایش همه...
👍 4
ብ/ጄ ወርቅነህ ጉደታ ሰላምታችን ደርሶታል 🔥
نمایش همه...
🔥 7🏆 1
ሰከላ ለመግባት የሞከረው ወራሪ ኃይል ተመታ ጎጃም ከቋሪት ወረዳ ከብር አዳማ ተነስቶ ወደ ሰከላ ለመግባት እንቅስቃሴ ያደረገው የብርሃኑ ጁላ ወራሪ ሰራዊት ፋኖ ባደረገው የደፈጣ ጥቃት ሽንፈት ገጠመው። ሰከላ ከተማ በመግባት በንፁኃን ላይ ጥቃት ለመፈፀም የተቀሳቀሰው የአገዛዙ ወራሪ ሰራዊት ከሰከላ በቅርብ እርቀት በምትገኘው ጎንቻ ፂዎን በምትባል ቦታ ላይ ነበልባሎቹ ፋኖዎች ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ የጠላት ኃይል ሙት እና ቁስለኛ ተደርጓል ሲሉ ምንጮቻችን ተናግረዋል።
نمایش همه...
👍 7
‼️⚠️ከባህርዳር እና አከባቢው በስተቀር በመላ ሀገሪቱ ኃይል ተቋርጧል። *** ዛሬ ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። በሲስተም ላይ በገጠመ ችግር ኃይል የተቋረጠ ሲሆን ለጊዜው የችግሩን ምክንያት ለማወቅ ጥረት እየተደረገ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡ የተቋረጠውን ኤሌክትሪክ መልሶ የማገናኘት ሥራ የተጀመረ ሲሆን ችግሩን በመቅረፍ ዳግም ሲስተሙን መልሰን እስከምናገናኝ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን ሲልም ለደንበኞቹ መልእክት አስተላልፉዋል። 🔴ተቋሙ ይህንን መረጃ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከደቂቃዎች በፊት ያወጣ ሲሆን አሁን ላይ በአንዳንድ አከባቢዎች የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል መመለሱ ተሰምቷል።
نمایش همه...
👍 7 2
Repost from Zehabesha
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሠጠ መግለጫ! የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ምላሽ ሰጥቷል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትግራይ ጊዜያዊ አሥተዳደር በተወሰኑ የክልሉ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ መጀመሩንም አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም የአማራ ክልል ተማሪዎች መማሪያ መጻሕፍትን እንደሰበብ ተመርኩዞ ያወጣውን የዛቻ እና የጠብ አጫሪነት መግለጫ ተመልክተናል፡፡ ጊዜያዊ አሥተዳደሩ የአማራ ክልል የትምህርት ሥርዓትን በማጣቀስ የተሳሳተ ካርታ ተሠርቷል ሲል ያወጣው መግለጫ በተሳሳተ ካርታ ወደ አማራ ክልል ተካተዋል ያላቸውን አካባቢ ሕዝቦች ታሪካዊ እውነታን፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችን እና ነባራዊ ሐቅን የካደ፣ አሳሳች እና የጠብ አጫሪነት ፍላጎትን የተሸከመ መግለጫ በመኾኑ እና በትናንትናው እለት ማለትም መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ ከነበረበት አካባቢ በመንቀሳቀስ የራያ አላማጣ ወረዳ ቀበሌዎችን በመያዝ ነዋሪዎችን በመግደል እና በማሰቃየት ላይ ይገኛል፡፡ ስለኾነም የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ መግለጫ መስጠት ተገቢ ኾኖ አግኝቶታል፡፡ ጊዜያዊ አሥተዳደሩ የአማራ ክልል የተማሪዎች የመማሪያ መጻሕፍ ውስጥ የተሳሳተ ካርታ ተሠርቷል ሲል ባወጣው መግለጫ ሊያመላክታቸው የተፈለጉት አካባቢዎች ካለፉት 30 ዓመታት በፊት ጀምሮ የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያሉባቸው ወረዳዎች የማንነት እና ራስን በራስ የማሥተዳደር ጥያቄዎችን ሲያቀርቡባቸው በነበሩ ቦታዎች ላይ መኾኑ ግልጽ ነው፡፡ አሁን በሥራ ላይ የሚገኘው የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት ከመጽደቁ በፊት በተስተዋሉት የአሥተዳደራዊ መዋቅሮች እና አደረጃጀት ቅመራ ጅማሬ አንስቶ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ አሰቃቂ ጥቃት በመፈጸሙ ምክንያት ጦርነት እስከተቀሰቀሰበት ጊዜ ድረስ የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች በወቅቱ ለነበረው መንግሥት የማንነትና ራስን በራስ የማሥተዳደር ጥያቄዎችን በማንሳት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው ሲጠይቁ የነበሩ መኾኑን በበርካታ ታሪካዊ ሁነቶችና ተጨባጭ ማስረጃዎች የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ የማንነትና ራስን በራስ የማሥተዳደር መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው ሲጠይቁ የነበሩ ሕዝቦች እና አካባቢዎችን ለበርካታ ዘመናት በኃይል ሲገዛ የነበው የቀድሞው የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች ላነሱት ታሪካዊና ሕጋዊ ጥያቄዎች ሕጋዊ አሠራርን የተከተለ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ የአካባበው ተወላጆችን፣ የሀገር ሽማግሌዎችን፣ የማንነትና የአሥተዳደር ጥያቄ አስተባባሪዎችን በማሰር፣ በማሰደድ እና በመግደል የሕዝቡ ጥያቄ ምላሽ ሳያገኝ እስከ ሰሜኑ የሕግ ማስከበር ጊዜ ድረስ እንዲገፋ አድርጎታል፡፡ የማንነት እና የአሥተዳደር መብት ዙሪያ ላነሳቸው ጥቄዎች የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች ትግል በተፋፋመበትና ከፍተኛ መሥዋዕትነት ጭምር እየከፈለ በሚገኝበት ወቅት ህወሓት የሠሜን ዕዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን አሰቃቂ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ሁሉንም ኢትዮጵያዊያንን በማቀናጀት ለሁለት ዓመታት የቆየ የሕግ ማስከበር እርምጃ ለመውሰድ የተገደደበት ሁኔታ መፈጠሩ ይታወሳል፡፡ የማንነትና የአሥተዳደር ጥያቄዎቹ ለዘመናት የታፈኑበት ሕዝብም ከማዕከላዊው መንግሥት ጎን ተሰልፎ በህ.ወ.ሓ.ት የክህደት ተግባር በኢትዮጵያ ሕልውና እና ሉአላዊነትት ላይ የተጋረጠውን ግልጽ አደጋ እንዲቀለበስ የበኩሉን አስተዋጽዖ ከማበርከቱ ባሻገር በሂደቱ ህወሓት በኃይል ተገፍፎባቸው የነበረውን የማንነትና ጥያቄና ራስን በራስ የማሥተዳደር ነጻነት የተቀዳጁበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ በዚህም ምክንያት የወልቃይት ጠገዴ፣ ጠለምት እንዲሁም የወፍላ ወረዳዎች እና የራያ የማንነት ጥያቄ ያለባቸው ወረዳዎች ሕዝብ እንደማንኛውም የሀገሪቱ ሕዝብ ሁሉ የልማቱ ተሳታፊና ተጠቃሚነት መብቱ ሊቀለበስ የማይችል በመኾኑ በቀድሞው የህ.ወ.ኃ.ት እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት መካከል የፕሪቶሪያው ስምምነት ከመፈረሙ በፊት ጀምሮ የአማራ ክልል እንደሌሎቹ ዞኖችና የልማት ትሩፋቶች ሁሉ የአካባቢው ሕዝብም በትምህርቱም መስክ ተጠቃሚ እንዲኾኑ አድርጓል፡፡ አካባቢዎቹን በተመለከተ የነበረው፣ ያለው እና የሚኖረው እውነታ ይሄ ኾኖ ሳለ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ/ም ከፕሪቶሪያው ስምምነት ከመፈረሙ በፊት በሥራ ላይ የዋሉ የአማራ ክልል ተማሪዎች እንደሌሎቹ አካባቢዎች የነዚህ አካባቢ ህፃናትም የመማራ መብታቸው እንዲከበር የአማራ ክልል መንግሥት ግዴታውን መወጣቱን ሰበብ በማድረግ በአማራ ክልል ላይ ጥቃት ከመፈጸም የማይመለስ መኾኑን የሚገልጽ የጠብ አጫሪ መግለጫ ማውጣቱ ካለፉት ድርብርብ ውድቀቶች ትምህርት አለመውሰድን ከማሳየት የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም፡፡ የተፈጠሩ ችግሮችን በሕግ አግባብ እንዲፈታ እየተደረገ ያለውን ጥረት የአማራ ክልል መንግሥት የራሱን ድርሻ እየተወጣ ባለበት ሁኔታ በሕዝብ መጎሳቆልና በወጣቶች እልቂት ትምህርት አለመወሰዱና የተለመደ ትንኮሳ በማድረግ ላይ መኾኑ እጅጉን አሳዝኖናል፡፡ ስለሆነም የትግራይ ክልል ግዜያዊ አሥተዳደር ለሀገሪቱ ቋሚ ቀውስ ምንጭ ከሚያደርጉት ተግባራት እንዲታቀብ፣ ሀገራችንንና ሁለቱን ክልሎች ወደ ቀውስ ከሚያስገቡ ተግባራት በመቆጠብ ከለመደው አጓጉል የካርታ ፖለቲካ ጨዋታ እንዲወጣና የሕዝብን ፍላጎት ማዕከል ባደረጉ ውይይቶች ላይ እንዲያተኩር እንዲሁም አንድ ሀገር ለመገንባት ለሚፈለገው ዘላቂ ሠላም እና ለሕዝቦች አንድነት መጽናት በሚበጅ ሐሳብና ተግባር ላይ እንዲያተኩር እንመክራለን፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መጋቢት18-2016 ዓ/ም ባሕር ዳር
نمایش همه...
👍 7
የሚያድናችሁ አንዳችም ፕሮፖጋንዳ የለም❗️ ተላላኪ ባንዳ ካድሬዎች እና የምርኮኛው ሰራዊት ጀነራሎች ከሰሞኑ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች "ቃልን ማክበር በዘላቂነት እግርን  መትከል" በሚል የፖርቲው አባላትን፣ የሃይማኖት አባቶችን፣ ሲቪል ሰርቫቱን እና ነጋዴውን በመሰብሰብ የተለያዩ ማናወበጃ ፕሮፖጋንዳዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ። እየተሰራጩ ከሚገኙት ነጭ የውሽት ፕሮፖጋንዳዎች መካከል ጥቂቶች እነኝኽ ናቸው፦ አንደኛው፤ "የአማራ ክልልን የትርምስ ማእከል ያደረገቸው ዓባይን ገድብን በማጠናቀቃችን የተበሳጨችው ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ ናት" የሚለው አስቂኝ ድርሰት ይገኝበታል። ዘራፊ እና ምርኮኝ ጀነራል ተብየዎች 'ለጽንፈኛው ኃይል መሣሪያ እየላከች የምታስታጥቀው ግብጽ ናት' ሲሉ ተስምተዋል። በፋኖ ጥይት ተለብልበው ስለተማረኩት እና በፍርኅት እየሮጡ ጥለውት ስለሮጡት መሳሪያ ግን ትንፍሽ አላሉም❗️ ሁለትኛው፤ ፕሮፖጋንዳ "የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች ከሆኑት አንዱ የወሰን እና ማንነት ጥያቄ ነበር፤ እሱን በብልጽግና ማንፌስቶ አካታን በመታገል እንዲመልስ አድርገናል አሁን ህጋዊ ማድረግ ነው የቀረን...ሆኖም ጽንፈኛው ኃይል በከፈተብን ጦርነት ክልሉ በመዳከሙ ትሕነግ ወረራ ፈጽማ ልትወስድብን እየተዘጋጀች ነው..." የሚል ተራ ማወናበጃ እና ልቅሶ አሰምተዋል። ይህን ተከትሎም ፋሺስቱ የዐብይ አህመድ፣ ከትሕነግ፣ ከተላላኪው ብአዴን እና ኮሰረቷ አብን የተንኮሳ እና የጦርነት ይዘት ያላቸውን መግለጫዎችን እና ፕሮፖጋንዳዎችን በአናት በአናቱ እየሰጡ ይገኛሉ። 8 ወር ሙሉ በክልሉ በአረመኔ ሰራዊት በድሮን ስለሚጨፈጨፈው እና ስለሚያስጨፈጨፉት ሕዝብ ጆሮ ዳብ ልበስ ብለው፤ ዛሬ ለራያ አላማጣ እና ለወቃልቃይት ሕዝብ እንጨነቃለን እያሉ ነው። እኛ ግን 'ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት' ብለን ስቀን እናልፈዋለን❗️ ሦስተኛው፤ አገዛዙ ምርጥ ዘርን እና የአፋር ማዳበሪያን ስርጭትን፣ የትምህርት ተቋማት ሥራ ማቆምን ሚዛናዊ በሚመስል ቁጥራዊ በሆነ አሃዝ በማቅረብ ማኅብረሰቡን በማሳመን ከአገዛዙ ጋር ቆሞ ፋኖን እንዲዋጋ ለማድረግ እየዳከሩ እንደሚገኙ ታውቋል። ሆኖም፤ የአገዛዙ ወራሪ ሰራዊት ዩንቭርስቲዎችን እና ኮሌጆችን ጨምሮ የትምህርት ተቋማትን የጦር ካምፕ ማድረጉን እና በተቋማቱ ላይ ዘረፋ ስለመፈጸሙ እና በሕዝባችን ላይ ሁለንተናዊ Genocide እያካሄድ እንደሚገኝ ሕዝባችን ጠንቅቆ ያውቃል። ከምርጥ ዘርና የአፈር ማዳበሪያ አኳያ፤ አገዛዙ እነኝልን የግብርን ግብዕቶች የግብር መሰብሰቢያ እና መያዣ አድርጎ እየተጠቀማቸው ይገኛል። ሆኖም፤ ባለፈው ማዳበሪያ አቅርቡልን ሲባል "የጅራፍ ፖለቲካ" እያለ ሲሳለቅ የነበረ አገዛዝ ስለመሆኑ እና አሁንም የተለመደ የከሰረ ፖለቲካውን እና ፖሮፖጋንዳውን እየሰራ ስመሆኑ በደንብ እንረዳለን። በምርጥ ዘርና የአፋር ማዳብሪያ ጉዳይ የፋኖ መሪዎቻችን ከተከብሩው ሕዝባችን ጋር ተነጋግረው መፍትሄ እንደሚያበጁም ሙሉ እምነት አለን❗️ ሌሎች አገዛዙ እየተጠቀማባቸው የሚገኙት የተለመዱ ፕሮፖጋንዳዎች "በዚህ ከቀጠልን እርስ በእርስ እንጨረሳለን፤ ችግርና ረሃብ ላይ እንወድቃለን፣ ደመወዝ መክፈልን አንችልም፣ ጽንፈኛው ኃይል የሸኔን እና የትሕነግ ካርቦን ኮፒ ነው...." ወዘተ የሚሉ፤ ሕዝባችን እየሳቀ የሚሳማቸው ውሸቶች ናቸው። ነገር ግን፤ የውድቀት አፋፍ ላይ ያለው አገዛዝ ተላላኪ ካድሬዎች እና ጀነራሎች የያሚሰሙት የመንፈራገጥ ጩኽት የሕዝባችን ልቦና የሚሸረሽር እና የሚያሻከር አለመሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን❗️ አውቀንም ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን❗️
نمایش همه...
👍 4
~ የአገዛዙ የጥፋት መንገድ ፍፃሜ ቢሆኖች! የአገዛዙ ፖለቲካዊ ውድቀት በመጋቢት -24  ማግስት የተረጋገጠ ነው። ያ ፖለቲካዊ ውድቀት የአገዛዙን ተቀባይነት ገደል ስለከተተው አገሪቱ በአብይ አሕመድ ብልፅግና አልገዛም ብላለች። ሁሉም ጠበንጃን አማራጭ አድርጓል። አገዛዙም ተቀባይነቱን በጠበንጃ ለማረጋገጥ ከአገሪቱ  ክልሎችና ዜጎች ጋር እየ*ተዋጋ ነው። ዋና ተቀናቃኝ ያላቸውን በጠበንጃ ለማስገበር የዘር ጭፍ*ጨፋ እየፈፀመ ቀጥሏል። በሱማሌ የገጠመውን የተቀባይነት ችግር ጅግጅጋ ላይ ታንክ ነድቶ አፈነ። ከወላይታ እስከ ጉራጌ ወጣቶችን በጥ*ይት ጨፍ*ጭፎ ጊዜያዊ እፎይታ አገኘ እንጂ ተቀባይነት በማጣቱ አቀባበል ስላላደረጋችሁ ይቅርታ ጠይቁኝ ብሏል። በትግራይ ከሞቃዲሾ እስከ አስመራ፣ ከአቡዳቢ እስከ ኢስታንቡል የሚችለውን ሁሉ ለምኖ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ ቢያ*ልቅም ዛሬም እያስጠነቀቀ ነው። በአማራ ከመቀሌ እስከ አስመራ ጦር አዋጡልኝ ብሎ ባይሳካለትም ከደቡብ አፍሪካ እስከ ዱባይ የጦር መሣሪያ በማፈላለግ የቻለውን ገዝቶ ያልቻለውን ተበድሮ እየ*ተዋጋ ነው። በአዲስ አበባ የጅምላ እ ስ ር እና አ ፈ ናን የተቃውሞ ማፈኛ አድርጎት አስር ሺዎች በየማጎሪያው አሉ። የተቹትንና የተቃወሙትን ብቻ ሳይሆን ሊተቹና ሊቃወሙ የሚችሉትን ሁሉ ወደማጎሪያ ቤት አስገብቶና ፍትሕ ነፍጎ ማሰ*ቃየትን ቀጥሎበታል። የፖለቲካ ውድቀቱን ተከትሎ ወታደራዊ ውድ*ቀት፣ የኢኮኖሚ ውድ*ቀትና ዲፕሎማሲያዊ ውድ*ቀት በሐገሪቱ ላይ አስከትሏል። ይሔ ሁሉ ስልጣንን ለመጠበቅ ብሎም የአንድን ቡድን ፖለቲካዊ ጥቅምና የበላይነትን ለማረጋገጥ ነው። ይሔ አገዛዝ ያለበት ደረጃ በመደበኛ የፖለቲካ አስተሳሰብ ቢሆን ኖሮ ስልጣን አስረክቦ መውረድ ነበረበት። ነገር ግን የአገዛዙ ፍላጎትና አላማ ይሔንን አይፈቅድለትም። ስለሆነም፦ ➩ አገዛዙ በእነዚህ ሁሉ አገራዊ ውድ*ቀቶች ውስጥ ፖለቲካዊ መፍትሔ የመስጠት አቅምም ዝግጁነትም የለውም። ➩ አገዛዙን መታገያው ብቸኛው አማራጭ ጠበንጃ ብቻ እንዲሆን አስገድዷል። እናም ይሔ አገዛዝ እንዴት ሊወ*ገድ ይገባል ሲባል፤ ከመ*ወገዱ ጋር በተያያዘ ከእስካሁን ክፋቶቹ የተለየ ምን ያደርጋል የሚለው ተገቢ መረዳትን የሚፈልግ ነው። 1) የኢትዮጵያን ነገሮች ሁሉ ሸጦ በጠበንጃ የሚታ*ገሉትን ለማሸነፍ ይሰራል። እንደጀመረው  የካፒታል በጀቶችን ሁሉ ለውጊ*ያ በመመደብ ፣ ወጣቶች ሁሉ አስገድዶ ወደ ጦር ሜዳ በማሰለፍ ፣ ከተሳካለትም የሌላ አገር ወታደርና ጦር መሳሪያ ሁሉ አሰልፎ በውጊያ ለማሸነፍ ወይም በድርድር ለማታለል የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል። 2) በዚህ ካልተሳካለት (ሲያደርግ እንደከረመው) ስልጣናችሁን ልትቀሙ ነው ብሎ ሕዝብን በሕዝብ ላይ ለጦ*ርነት በመቀስቀስ ለማጨ*ፋጨፍ ይሰራል። በዚህ ረገድ የተ*ዋጊ ወገኖች ያላቸውን በተለይ አማራውን በያለበት ለማስጨ*ፍጨፍ ከፍተኛ ቅስቀሳና ስምሪት ይሰጣል። 3) በዚህ ካልተሳካለት ያለውን ታማኝ ሠራዊትና ኢ-መደበኛ ጦር ይዞ የወታደራዊ ትግልና ሽ ብ ር ውስጥ ይሠማራል። በተለይ የኦሮሚያ ታጣቂ ቡድኖችን ወደ መሐል ሐገር በማስገባት የሕዝብ እል*ቂት እንዲፈፀም የሚችለውኝ ሁሉ ያደርጋል። 4) ይሔ ሁሉ ካልሆነለት የኦሮሚያ ነፃ መንግስትነትን በሪፐብሊክ አዋጅ መሠረት በጨፌው በኩል ያስፀድቃል። 5) ይሔ ሁሉ አልሆን ካለውና በኦሮሞ ሕዝብ ተቀባይነት ካጣ ደግሞ ከሐገር በመኮብለል የስደት ፖለቲካ ቡድን ይሆናል። ትግሉ ላይቀለበስ ተቀጣጥሏል! ድል ለሕዝባችን‼
نمایش همه...
👍 14🙏 4 2
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!