cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ is monthly poetry and jazz event happening were on first Wednesday or Saturday of the month starting from 12:00 ቤተሰቡ ብቻ ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ የሚለዋወጥበት ቻናል። @tobiyapoeticjazzadmin1_bot Group-> @tobiyamisrakterefe

نمایش بیشتر
Advertising posts
2 135مشترکین
+524 ساعت
-17 روز
-1630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን! የነገዉ መድረካችን ተራዝሟል!። ዛሬ ከሰአት በኋላ ለሆቴሉ ከወረዳዉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ መመሪያ እንደመጣላቸው መመሪያም ከአዲስ አበባ መስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ "ዝግጅት የማቅረብና የመሰብሰብ ፈቃድ" የሚል ሲሆን የተጠየቅነው የፈቃድ ደብዳቤ ለማቅረብ ያለን ጊዜ አጭር በመሆኑ ዝግጅቱን ማከናወን ስለማንችል ላልተወሰነ ቀናት ተራዝሟል ። ከሀዋሳ ለመጣችሁ ምሁራን እና ለመላው የጦቢያ ታዳሚያንና አቅራቢያዎች ይቅርታ እንጠይቃለን! ትኬቱን ለገዛችሁ በቀጣዩ መድረካች ትጠቀሙበታላችሁ። ቸር እንሰንብት
نمایش همه...
Eid Al-fitr ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ☪ ዒድ ሙባረክ ☪
نمایش همه...
👍 4🥰 2👎 1
#ጦቢያ የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ መደበኛ ወርሃዊ የጥበብ መድረካችን አርብ ሚያዚያ 4/2016 ከቀኑ ከ1130 ጀምሮ  ካዛንችስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አዳራሽ ይካሄዳል። የመግቢያ ዋጋ 300 ብቻ በኪነ ጥበብ ትውልድ ይታነፃል! በኪነ ጥበብ ሀገር ይገነባል! #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!!
نمایش همه...
👍 5

👏 13👍 11🥰 3 1🥴 1
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
نمایش همه...
👍 11 8
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ በለንደን ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 23 (March 2) የለንደን ጎዳና አድዋን ሆኖ ይውላል በፍፁም እንዳትቀሩ ብትቀሩ ማርያምን ቀረባቹ...... 💚💛❤️ ... ዝክረ ዓድዋ በለንደን ከስር ባለው ሊንክ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ። https://www.eventbrite.com/e/bete-adwa-tickets-777915244437?aff=oddtdtcreator ቀድመው ከቆረጡ £30 በእለቱ የመግቢያ ዎጋ ይጨምራል የእግር ጉዞ መነሻ king’s cross station 13፡30 የአዳራሽ ፕሮግራም ላይ ባለው የወንበር ልክ ብቻ ቀድመው ይቁረጡ። ቤተ ዓድዋ 07837864359 07585231830 07427133335 ልጅ ብሩክ ተዋነይ ዘጎንጂ
نمایش همه...
👍 11👏 1
#ዝክረ_ዓድዋ #ጦቢያ የተከበራችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች ቀጣዩ የጥበብ መድረካችን እሁድ የካቲት 17/2016 ከቀኑ ከ9:00 ጀምሮ ካዛንችስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል አዳራሽ #ዓድዋ በድምቀት ይከበራል። የመግቢያ ዋጋ 300 ብቻ በኪነ ጥበብ ትውልድ ይታነፃል! በኪነ ጥበብ ሀገር ይገነባል! #በነፃ_ሀሳብና_በሰከነ_መንፈስ_ኢትዮጵያንና_ኢትዮጵያዊነትን_እናድምቅ!!
نمایش همه...
13👍 2🥰 1
መግቢያ ትኬታችሁን ያልወሰዳችሁ እስከ እሁድ ጊዜ ስላላችሁ እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን ።
نمایش همه...
👍 1

👍 18