cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርስቲ

♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @EtTemari_bot 👇👇👇👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️ ♦️ @HigherEduEt  ♨️ ♨️ ♦️ @HigherEduEt ♨️ ╚═════════════╝ #SHARE

نمایش بیشتر
Advertising posts
3 970مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-227 روز
-10330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የመውጫ ፈተና ውጤት መታየት ጀመረ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ " ኦላን ላይን " ማየት መጀመራቸውን ማረጋገጥ ችሏል። ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት መታየት የሚጀምረው ከማታ ጀምሮ መሆኑን ቢገልጽም ከዚህ ሰዓት አንስቶ ተማሪዎችን የፈተናውን ውጤት እያዩ መሆኑን አረጋግጠናል። የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ result.ethernet.edu.et ላይ Username በማስገባት ነው። ድረገፁ ተመራቂዎች ፈተናውን ማለፍ አለማለፋቸውን ካገኙት ውጤት ጋር Pass / fail እያለ ያሳውቃቸዋል።
نمایش همه...
🇮🇹..... Student Visa 🇹🇷.....Student Visa Turkey🇹🇷..... Medical Visa 🇧🇾🇧🇾 Belarus Student Visa 100% Guaranty Visa /30_45days/ 🇷🇺🇷🇺 Russia Visit Visa 100% Guaranty/5_10 days/ 🇧🇷🇧🇷 Brazil Visit Visa 🇶🇦🇶🇦Qatar Work Visa... only Free visa for Male. /10 days/...100% Guaranty Free Visa and Contract for female.... 100% Guaranty
نمایش همه...
If you have Good Transcript, there is another Surprise to you......
نمایش همه...
በህጋዊ መንገድ ወደ አውሮፓ መሄድ ለሚፈልጉ ሰዎች ብቻ። አገሮች 1.ሃንጋሪ 2.ግሪክ 3.ኦስትራ ለእነዚህ ከላይ አገሮች ማመልከት የሚችሉት በቱሪስት ቪዛ ብቻ ነው። መስፈርቶቹ የውጭ አገር የመኖሪያ ፈቃድ እና የንግድ ወይም ሊብሬ ተሽከርካሪ ፈቃድ ናቸው። 4.ሩሲያ 5.ቤላሩስ ከላይ ባሉት አገሮች ለጥናት እና ቱሪዝም ቪዛ ማመልከት ይችላሉ። መስፈርቱ የአካዳሚክ ትራንስክሪፕት  ለ ባችለር ዲግሪ ከ9_12 ነው። ለ MASTERS ዲግሪ ግልባጭ። ቆይታቸው ቤላሩስ እና ሩሲያ አንድ ወር ብቻ ለትምህርት.. እና ቱሪስት ቪዛ  15 ወይም 20 ቀናትብቻ። ሃንጋሪ ግሪክ ኦስትራ ፈረንሳይ ከ30_90 ቀናት ለበለጠ መረጃ እባኮትን በውስጥ መስመር ይደውሉልኝ
نمایش همه...
ብሕጋዊ መንገዲ ናብ ኤውሮጳ ክኸዱ ንዝደልዩ ሰባት ጥራይ። ሃገራት 1.ሃንጋሪ 2.ግሪኽ 3.ኣውስትራልያ ነዘን ኣብ ላዕሊ ዝተጠቕሳ ሃገራት ብቱሪስት ቪዛ ጥራይ ኢኻ ከተመልክት ትኽእል። እቶም ረቛሒታት ናይ ወጻኢ መንበሪ ፍቓድን ናይ ቢዝነስ ወይ ሊብሬ ተሽከርካሪ ፍቓድን እዮም። 4.ሩስያ 5.ቤላሩስ ኣብዘን ኣብ ላዕሊ ዘለዋ ሃገራት ንመጽናዕትን ቱሪዝምን ቪዛ ከተመልክቱ ትኽእሉ ኢኹም። እቲ ረቛሒ ንኣካዳሚክ ትራንስክሪፕት ናይ 9_12 ንባችለር ዲግሪ.. ትራንስክሪፕት ናይ ባችለር ንማስተርስ ዲግሪ እዩ። ጻንሖቶም ቤላሩስን ሩስያን ንትምህርቲ ሓደ ወርሒ ጥራይ.. ከምኡ ውን 15 ወይ 20 ጥራይ ጻንሖት ምስ ቪዚት ቪዛ። ሃንጋሪ ግሪኽ ኣውስትርያ ፈረንሳ 30_90 ጽናሕ ንዝያዳ ሓበሬታ ኣብ ውሽጢ ደውሉለይ
نمایش همه...
Additionally we can Prepare Bank Statement from Government and Private Banks Its Multi purpose for any Embassy
نمایش همه...
Italy Full Scholarship is Available now...... Contact us quickly
نمایش همه...
Namoota seeraan gara Awurooppaa deemuu barbaadaniif qofa. biyyoota 1. Haangaarii 2. Giriik 3. Oostiriyaa Biyyoota armaan olii kanaaf iyyachuu kan dandeessan viizaa turistii qofaan. Ulaagaaleen hayyama jireenyaa biyya alaa fi hayyama daldalaa ykn hayyama konkolaataa LIBRE ta’uu ibsameera. 4. Raashiyaa 5. Beelaaruus Biyyoota armaan olitti ibsaman keessatti viizaa Barumsaa fi turizimii iyyachuu ni dandeessu. Ulaagaanis tiraanskriiptii barnootaa digirii jalqabaa 9-12 ta’uu isaati. Koppii digirii lammaffaa. Beelaaruus fi Raashiyaan barnootaaf ji'a tokko qofa yoo ta'an, viizaan turistii guyyoota 15 ykn 20 qofa. Haangaarii Giriik Oostiriyaa Faransaay Guyyaa 30-90tti Ni xumurama Visan Odeeffannoo dabalataaf toora keessootiin na qunnamaa..
نمایش همه...
Kaliya dadka doonaya inay si sharci ah ku tagaan Yurub. WADAMADA 1.HUNGARY 2.GIRIISKA 3.AUSTRIA Waxaad ka dalban kartaa wadamadan kor ku xusan kaliya Visa Dalxiiska. Shuruudaha waa ogolaanshaha joogitaanka shisheeyaha iyo shatiga Ganacsiga ama Libre-garaaca. 4.Ruushka 5.Belarus Waxaad ka dalban kartaa fiisaha Waxbarasho iyo Dalxiiska Waddamada sare. Shuruudadu waa Transcript Academic of 9_12 ee shahaadada Bachelor.. Transcript of Bachelor Degree Masters. JOOGOODA Belarus iyo Russia Kaliya Hal bil oo waxbarasho ah. Hungary Giriiga Awstariya Faransiiska Joog 30_90 Wixii macluumaad dheeraad ah fadlan iga soo wac gudaha
نمایش همه...
የርክበ ካህናቱ የማጠናቀቂያ ስብሰባ መጠናቀቅ ሳይችል ለሰኞ ተላልፏል። እውነት ለመናገር ሁኔታዎች እጅግ ተወሳስቧል። የኦሮሞ ጳጳሳት ብቻ እንዲሾሞ ከመንግስት የመጣው ጫና የበላይነትን እያገኘ ነው። ቅዱስ ፓትርያርኩ ከቤተክርስቲያኒቱ አሰራር ውጪ የሆነ አቋም መያዛቸው እየተነገረ ነው። እንደፌደሬሽን ም/ቤት ሲኖዶሱም አብላጫው የኦሮሞ ጳጳስ እንዲሆን ለማድረገ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው። አብዛኛው አባቶች አቋማቸውን የለወጡ ባይሆንም በሚቀጥሉት ቀናት ቁጥራቸው ሊመናመን እንደሚችል ስጋቱ አለ። አካባቢው ላይ የመንግስት ደህንነቶች እያንዣበቡ ነው። ቤተክርስቲያኒቱ የፖለቲካ መጫወቺያ አትሆንም ያሉ አባቶች ወከባ እየደረሰባቸው ነው። ከጳጳሳቱ ሌላ ጉዳዩ አሳስቧቸው ድምጻቸውን የሚያሰሙ አባቶች እየታሰሩ ነው፥ ዝም እንዲሉም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው አሉ። በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የሚሆነው አይታወቅም። እነ ሽመልስ አብዲሳ ቆርጠው ተነስተዋል። የኦሮሞ ጳጳሳት ሲሉ ማንን እንደሆነ ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው። የጽንፈኛውን ጎራ አይዶሎጂ የሚያራምዱ አባቶች ናቸው ''እውነተኛ የኦሮሞ ጳጳሳት'' ተብለው በእነ ሽመልስ አብዲሳ እውቅና የተሰጣቸው አባቶች ካልሆኑ በቀር ኦሮሚኛ ተናጋሪ መሆን በቂ እንዳልሆነ አስምረው እየተንቀሳቀሱ ነው። ጉዳዩ በቋንቋችን እንዲሰበክልን የሚለው ሰበብ ምክንያት ቀድሞውኑም ሽፋን እንጂ ዓላማው ቤተክህነቱንም እንደቤተመንግስቱ መቆጣጠር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንገታችውን እንደሰጎን ቀብረው ስራቸውን እየሰሩ ናቸው። የመጣባቸውን ማዕበል ተቅለስልሰው ካሳለፉ በኋላ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጣዊ የመገዝገዝ ስራቸውን አከናውነው ለመጨረሻው ድላቸው እጃቸውን እያሟሹ ነው። ጎበዝ! እውነታው ይህ ነው። መሸፋፈን አያስፈልግም። ይህ እውነት ለአደባባይ በመብቃቱ የሚበሳጩ ወገኖች እንደሚኖሩ አምናለሁ። ሆኖም መነገር ያለበትን መቼም ይሁን መች ከመናገር ወደኋላ አልልም። ቤተክርስቲያኒቱ አደጋ ላይ ናት! ከባድ አደጋ!
نمایش همه...
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!