cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Man City Addis

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia. Contact +251944309760

نمایش بیشتر
Advertising posts
2 825مشترکین
+3524 ساعت
+837 روز
+44430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አርሰናል በኤምሬትስ ቼልሲን 5-0 በማሸነፍ ከማን ሲቲ በ4 ነጥብ ርቆ ሊጉን እየመራ ነው። 2 ቀሪ ጨዋታዎች ቢኖሩንም በጎል ልዩነት እንደርሳለን ተብሎ ግን አይታሰብም። ፕሪምየር ሊጉን ለማንሳት 6ቱንም ቀሪ ጨዋታዎች ማሸነፍ አለብን!
نمایش همه...
👍 25 5
የFA ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ቀኑ ታዉቋል። ክለባችን ማንችስተር ሲቲ ዘንድሮ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ ከከተማ ተቀናቃኙ ጋር ለFA ካፕ ዋንጫ ሊፋለም ባለፈዉ ቅዳሜ ከቼልሲ ጋር ተጫዉቶ በበርናርዶ ሲልቫ ብቸኛ ግብ የዌምብለይን ትኬት መቁረጡ ይታወሳል። በዚህም የፍፃሜዉ ጨዋታ ቀን የተቆረጠ ሲሆን በፈረንጆች ቅዳሜ ግንቦት 25፣ 2024 ወይም በኛ አቆጣጠር ቅዳሜ ግንቦት 17, 2016 በዌምለይ ስታዲየም ክለባችን ማንችስተር ሲቲ ከጎረበታችን ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደርጋል። Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
نمایش همه...
👍 30👏 4
🎉  ለማን ሲቲ ደጋፊዎች የተደረገ ጥሪ እጅግ ልዩ ደማቅ ዝግጅት🎉 ማን ሲቲ አዲስ የደጋፊዎች ማህበር የፊታችን እሁድ ተወዳጁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ በፕሪምየር ሊጉ ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር የሚያደርጉትን ወሳኝ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በጋራ እንድናይ ይጋብዞታል🏆⚽ ይሄ ፕሮግራም ከሌላው ጊዜ ለየት ያለ ነው 🔥   በተለያዩ ጊዜያት ክለባችንን ለመደገፍ አውሮጳ በሄድንባቸው ወቅት ያገኘናቸው የማንችስተር ከተማ ተወላጅ እንዲሁም ቀንደኛ የማንሲቲ ደጋፊዎች ከሆኑ አራት እንግሊዛውያን ጋር በፈጠርነው ወዳጅነት ሀገራችንን ለመጎብኘት እንዲሁም በጋራ ከኢትዮጵያውያን የሲቲ ደጋፊዎች ጋር ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ ባህር አቋርጠው ወደ  ሀገራችን ኢትዮጵያ የሚመጡ ሲሆን ጨዋታውን አብረን በጋራ እናያለን  🇬🇧 ✈️ በፕሮግራሙ ያዘጋጀንላቹ 📌በደማቅ ሁኔታ ጨዋታውን በግዙፍ ስክሪን መከታተል 📌 ስጦታዎች : የማልያ ፣ የቲሸርት...ብዙ ሽልማቶች ስላሉን የማይሸለም አይኖርም። 📌ንግግሮች : ከእንግዶቹና ከማህበሩ ሀላፊዎች 📌 የፎቶ ፕሮግራሞች : ጥሩ ማስታወሻ የሚሆኑ ፎቶዎች 📌 ኮክቴል ምግብና መጠጥ ለሁሉም ደጋፊዎች(ለጿሚዎች የፆም አዘጋጅተናል)🧑‍🍳🍶 📌  በማንሲቲ መዝሙሮች ፕሮግራሙ ይደምቃል። 📌  ትራንስፖርት እንዳያስቡ አዘጋጅተናል። *(መግቢያውን ጨምሮ ሁሉም ወጪ በደጋፊ ማህበሩ የሚሸፈን ይሆናል)* ከሲቲ ቤተሰብ ጋር የማይረሳ ጊዜን ለማሳለፍ  ይህ እድል እንዳያመልጥዎ 🔵🔥 በፕሮግራሙ መሳተፍ የምትፈልጉ ደጋፊዎች ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ቁጥር ስማቹን ከእነ አባታችሁ በቴሌግራም ቁጥር 0944309760 (@mancityaddis1) መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለፕሮግራሙ ቅልጥፍና ሲባል ስማቸውን ያላስመዘገቡ  ደጋፊዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ።
نمایش همه...
49👍 11👏 5🔥 2
ክለባችን የሚቀጥለው አመት የሚጠቀምባቸው ማልያዎች እነዚህ እንደሆኑ በሰፊው እየተዘገበ ነው
نمایش همه...
👍 35👎 9 3🎉 1
በውሰት ውል በባርሴሎና የሚገኘው ካንሴሎ በክረምት ወደ ማን ሲቲ ይመለሳል። ሲቲ ምን ማድረግ አለበት ብላቹ ታስባላቹ ?
نمایش همه...
👍 30👎 9 3😍 1
በቬትናም የሚገኙ ደጋፊዎች የማንችስተር ሲቲን 130ኛ አመት በዚህ መልኩ አክበረውታል! We Follow you everywhere!!
نمایش همه...
በርናርዶ ሲልቫ ከሪያል ማድሪድጋ ፔናሊቲ ከሳተ በኃላ...በርናርዶ : 💬 "የመጀመሪያ ቀን እንቅልፍ አልወሰደኝም"
نمایش همه...
42🥰 11👍 8😁 2🔥 1
ቀጣይ ጨዋታ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ 🆚 ብራይተን 📅 ሀሙስ ሚያዝያ 17 ⏰ ምሽት 4:00 🏟 አሜክስ C'mon city Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
نمایش همه...
👍 23🏆 8
#RECORD ✅ ማንቸስተር ሲቲ አሁን በሁሉም ውድድሮች ያለፉትን 29 ጨዋታዎች አልተሸነፈም። ይህም በማንቸስተር ሲቲ ታሪክ ረጅሙ ያለመሸነፍ ጉዞ ሆኖ ተመዝግቧል። MAKING HISTORY 🩵🩵🩵 Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
نمایش همه...
👏 42 14👍 8🔥 1
ማንቸስተር ሲቲ ለ2023-24 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ አልፏል። በፍፃሜውም የማንቸስተር ዩናይትድን አና ኮቨንተሪ ሲቲን አሸናፊ የሚገጥም ይሆናል። We won't leave WEMBLEY Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
نمایش همه...
🏆 25👏 4🔥 1