cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Maraki News

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 👇ማስታወቂያ ለማሰራት @Adis_pro

نمایش بیشتر
Advertising posts
123 697مشترکین
+25324 ساعت
+2947 روز
-84430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በባይት ዳንስ ባለቤትነት ያለው ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል። ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው። በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል። ☑️ @MarakiNews ☑️
نمایش همه...
👍 6 2
ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ሚፈልጉትን በሳምንት : በ2 ሳምንት አልያም በ ወር መርጠው ያስተዋውቁ ✅• የምሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች        ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ ┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ┣➤ ትሪትመንቶች ┣➤ CONSULTANCY ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ 📌 አገልግሎት እና ምርቶን እንዲሁም ቻናሎን  በማስተዋወቅ አትራፊ እና ታዋቂ ይሁኑ ! ለማናገር👇 @Adis_pro / 0954190018
نمایش همه...
1
በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ድንጋይ እና አፈር ተደርምሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አፏል። አደጋው የደረሰው በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ወረዳ 12 " ጠሮ መስጂድ " አካባቢ ነው። ለሊት 11 ሰዓት ገደማ ለቤት ግንባታ የተከመረ ድንጋይ እና አፈር ከላይ ወደ ታች (ወደ ቤቱ) ተንዶ 3 ክፍል ያለው ቤት ላይ አደጋ ደርሷል። በዚህም ቤት ውስጥ ተኝተው የነበሩ 7 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ሟቾቹ ፦ የ4 ዓመት ህጻን ፣ ሶስት የ11 እና የ12 ዓመት ታዳጊዎች  ከ25 እስከ 30 ዓመት ያሉ 3 ወጣቶች ናቸው። ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች የሁለት ቤተሰብ አባላት እንደሆኑ ታውቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ አደጋው የደረሰበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ላይ ነው። ☑️ @MarakiNews ☑️
نمایش همه...
ታዋቂው የቱርክ ተዋናይ ትምህርት ቤቱን ወደፍርስራሽነት ለውጦታል ቻላር አርቱግሩል የተባለው ተዋናይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቱን ገዝቶ ያወደመው ይገርፉኝ የነበሩ መምህራንን ለመበቀል ነው ብሏል። ☑️ @MarakiNews ☑️
نمایش همه...
😁 19🤝 4❤‍🔥 3 1👏 1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ በየነ ተዘራ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡ ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በኦንላይን፣ በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ለመስጠት እየተሠራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡ የሪሚዲያል ትምህርት ከታህሳስ ጀምሮ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም መጨረሻ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ☑️ @MarakiNews ☑️
نمایش همه...
👍 11 3
🎲 አለም አቀፍ ግብይት ማካሄድ የሚያስችል ቪዛ ካርድ እኛ ጋር አለ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ Contact @Adis_pro 0954190018
نمایش همه...
👍 9
ለሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ፡- የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የአገልግሎት ክፍያን ስለማሳወቅ፤ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ለሚስጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ለማካሄድ ይረዳ ዘንድ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተማሪዎችን ዝርዝር እንድታሳውቁን መጋቢት 23/2016 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ መጠየቃችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የመውጫ ፈተናውን #ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ለሚያገኙት የአገልግሎት ክፍያ በአንድ ተማሪ 👉500.00 (አምስት መቶ) ብር ብቻ የሚከፍሉ መሆኑ ታውቆ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000553176097 እስከ ሚያዚያ 15/ 2016 ዓ. ም ድረስ ለትምህርት ሚኒስቴር ገቢ እንድታደርጉ እያሳወቅን የተከፈለበትን ደረሰኝ ኮፒ በኢሜይል አድራሻ ([email protected] & [email protected]) እንድትልኩልን እናሳስባለን። ከት/ት ሚኒስቴር ☑️ @MarakiNews
نمایش همه...
👍 5 1🤔 1
የዩኒቨርሲታ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21 ድረስ ይሰጣል። ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም** ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ☑️ @MarakiNews ☑️
نمایش همه...
👍 11 4 2🤯 2
የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያ ከኢ...ዲ.ሪ.ት/ሚ/ር በቁጥር 8/342/562/16 በቀን 09/08/2016 ዓ.ም በተፃፈው ደብዳቤ መሰረት ከሰኔ 14-212016 ዓ.ም ድረስ ለሚስጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት ክፍያን አስመልከቶ ተፈታኝ ተማሪዎች #እያንዳንዳቸው 500.00 /አመስት መቶ ብር/ እስከ ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ እንዲከፍሉ አሳውቋል። በዚሁ መሰረት በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ የዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች ክፍያውን ይከፍሉ ዘንድ ዩንቨርሲቲዎች እያሳሰቡ ይገኛል። ☑️ @MarakiNews ☑️
نمایش همه...
👍 7
በራሳቹ ስም፣ ስልክ እና ኢሜል የተከፈተ ቨርቹዋል ቪዛ ካርድ እኛ ጋር አለ ✅ለፌስቡክ ቡስት ✅የዩንቨርስቲ ክፍያዎች ✅የቪዛ አፕልኬሽን ክፍያዎችን ✅የኦንላይን ኮርሶችን ክፍያዎች ሁሉንም መክፈል ያስችላል በተጨማሪም Telegram Premium መግዛት ለምትፈልጉ      1 Month     3 Month     ⭐ 6 Month     ⭐12 Month 📩 •➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞 @Adis_pro
نمایش همه...
👍 2