💙
https://t.me/joinchat/RqdqIeRSpDjDWchN
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
643
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
Bilboard Top 10 musics🎵🎶
🔉🔇Best african music🎶🎵
⏪Tik tok vidios⏩
😂Funny vidio 😂
👍
👎
👇For any message & comment👇
እቺን ቃል ንገሯት
ተፈርዶብኝ እንጂ
መለየት ተስኖኝ..
ጥሬውን ከብስል
ሀገሬው ምድር ላይ
እሷ ብቻ ቆንጆ......
የቀረች ይመስል....
ዞር ባለች ቁጥር....
አትራቂኝ እያልኩኝ..
የምለማመጣት.....
ልቻለው ብዬ እንጂ
ምሳሌ ከመሆን....
አፍቅሮ ከማጣት...
ገደል ግቢ በሏት
ይሄው ደግሞ ዛሬ
ገላዋን በሙሉ...
አወደችው ሎሽን
ፀጉሯን አጎፈረች
ደመቀች በሽንሽን
ከንፈሯን ምን ይሆን
ደሞ የቀባችው....
የእጇን አይበሉባ...
በቄንጥ አኮናትራ...
ሰዐቷን አየችው.....
ገና ነው መሰለኝ....
ጊዜን ታዘበችው....
በአፏ ሸብረክ አርጋ
እየገረመመች.....
መንቀር አለችና....
እግሯን አመሳቅላ...
መስታወት ፊት ቆመች
ደግሞ ፈገግ አለች....
ጥራሷ ይርገፍ እና.....
ማርያምን ታምራለች😊😊
ከ ባለቤቴ ጋር ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን ቻርጅ ላይ የነበረው ስልኬ ሲጮህ ሰማሁና ኪችን ገብቼ ቴክስቱን ስመለከት የተላከው ከ ባለቤቴ ነበር መልዕክቱም ምን ይላል
፡
፡
፡
፡
፡
ስትመለስ በዛው ጨው ይዘህ ና😂😂😂😁😁😁😁
Repost from አትራኮሰ ጥበብ በልጅ ዳን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምላኬ ሆይ
ልቤን ካሸፈተው ከሐጥያቱ ባህር
ወድቄ እንዳልቀር ከትቢያ ከአፈር
በል አቅናኝና አንፃኝ ከእድፌ
እንዳመሰግንህ ከሰው ተሰልፌ
ደሞ
እንደ ሰው ሁሉ የለኝ ማነጥፍልህ
ሆሳዕና እያልኩ አንዳች ማደርግልህ
ግና
ለአንተ መድሀኒቴ ለፈጠርከኝ ጌታ
አንዳች ባላገኝ ፍፁም የምሰጥህ
ይኸው ልቤን አነጠፍኩ በፍፁም ደስታ
እናም መዳኒቴ ሆይ
በል ግባ ከእልፍኜ
ሆሳህና
ሆሳህና
ሆሳህና
እያልኩ እንዳመሰግንህ ከህፃናቱ ጋር ሆኜ ።
እንኳን አደረሳችሁ ።
ልጅ ዳን የእናቱ ልጅ
የሰውን ልጅ ለማስደሰት ብላቹ
ፈጣሪን የማያስደስተውን ነገር
💔 አታድርጉ!
ምክንያቱም የቱንም ያክል
ጥሩ ሰው ነኝ ብላቹ ብታስቡም
በሆነ ሰው ታሪክ ውስጥ
💔 መጥፎ ስዎች ናቸዉ ።
💙✨
የእምባዎችህን ሚስጥር ሰዎች እንዲያውቁ በጭራሽ አትፍቀድ ያለዚያ በፈለጉ ሰአት እንዴት ሊያስለቅሱህ እንደሚችሉ ጠንቅቀው ያውቃሉ።
💙💙
በነፃነት መኖር!😉
በህይወት ስንኖር አንድ ልብስ ብቻ መልበስ ቢኖርብን የምናደርገውን ጥንቃቄ አስቡት እስኪ?
ያ ልብስ እንዳይቆሽሽ ስንጠነቀቅ፣ ከቆሸሸብን ደግሞ ስናጥበው እንዳይሳሳ ስንጠነቀቅ፣ እንዳይቀደድ ስንሳቀቅ ብቻ በተቻለን አቅም እኛ ሳናልቅ እሱ ቀድሞ እንዳያልቅ ዋጋ እንከፍላለን።
የተሰጠን ህይወት እንደዚህ ልብስ ነው፤ ሌላ ተቀያሪ የለንም። ታዲያ ለምንድነው ግድየለሽ የምንሆነው? ሰዎች ምን ይሉኛል ብለን የማንፈልገውን የምናደርገው? አንድ አይን ያለው ሰውኮ በአይን አይቀልድም! ወዳጄ የተሰጠህን የመኖር ዕድል በነፃነት የፈለከውን ሆነህ የፈለከውን አሳክተህ መኖር አለብህ!
😊💙
ሙሉ ደስታ😄
ለሰዎች ብለህ ማስመሰሉ እኮ ነው ደስታህን የነሳህ! "ደስታ ማለት የምታስበው ከምትናገረውና ከምታደርገው ጋር አንድ ላይ ሲዋሀዱ ነው" ይለናል ማህተመ ጋንዲ።
ብቻህን ደስተኛ ካሎንክ ይመስልሀል እንጂ በሰዎች ብትከበብም ሙሉ ደስታ አይኖርህም፤ ሁልጊዜም ውስጥህ የሚነግርህን ህሊናህ የሚያዝህን አድርግ!
ጣፋጭ ምሽት ተመኘንላችሁ
💙✨
ታገስ!
ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!
💙✨
ዘይት😂😂😂
@onlymelooo
#ልቤ_ልብ_ግዛ ❣
በማስመሰል ፍቅር በውሻሼት መውደድ
ፈቅደህ አትቃጠል ፈቅደህም አትንደድ
ለወረት አብሮነት ለዘመኑ ፎንቃ
ማላዘኑ ይቁም መብሰክሰኩ ይብቃ
ልቤ ልብ ግዛ ••••
ለልክህ የሚሆን ፈጣሪ የፃፈው
እስኪመጣ ድረስ እስኪፈቅድ ጊዜው
ልቤ ልብ ግዛ አትበል ዘው ዘው
አትድከም አትታክት ቦታህን እወቀው
ልቤ ልብ ግዛ ••••
ይቅርብህ በቃ ተው ለብቻህ ተቀመጥ
መጎዳት ለምንህ በሀዘን መርመጥመጥ
ላያዛልቅ ወዳጅ እድሜህንም አትፍጅ
ካጓጉል ጥንድነት ብቸኝነት አውጅ
ላንተው ወዳጅ አንተው ሁንና በቃ ኑር
ደስታና ሳቅህን ከሌላ አታማትር
#M✨
💙✨ @ONLYMELOOO ✨💙
1⃣ተኛ ዙር የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሽልማት የያጋሩ ይሸለሙ መልዕክት👇
ልዩ ሽልማት ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
ለቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች!
ባልነው መሰረት የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፊዎቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች
ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
1ኛ ለ30 እድለኞች ላፕቶፕ እና 30GB Sararicom Internet Package
2ኛ ለ30 እድለኞች የSamsung የሞባይል ቀፎ እና 30GB Sararicom Internet Package
3ኛ ለ30 ባለ እድሎች Techno የሞባይል ቀፎ እና 30GB Sararicom Internet Package
ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመርያ በጥንቃቄ ያንብቡ
ለመሸለም ይህንን መንገድ ተከተሉ
1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0
2. በመቀጠል ለ 50 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልዕክት በፍጥነት ሼር ( Forward ) ያድርጉ
3.እስከ የካቲት 10 ድረስ የሽልማቱ አሸናፊ ይሁኑ ! መልካም እድል!
አሸናፊዎቹ በሳፋሪኮም የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንገልፅ ይሆናል ይቀላቀሉን 👇
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0
https://t.me/+q6npfZ_lceA3ZjY0
#WeAreComing
#SafaricomEthiopia
❤️ ድሮ እወደው ነበር😘
አሁንግን.....
አፈቅረዋለው😍😍
✨⚡️✨⚡️💙⚡️✨⚡️✨
Tnx hulachunm bexam bexam amsgnalew ke leb🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
Ye ewnet new milachu
Yemwdachu😘
Yemsasalachu🥰
Getan ke leb tnx ❤️❤️
Wedddddddd 4ever❤️❤️❤️❤️❤️🔥❤️🔥💋💋💋😘😍😍🥳🥳🥳🥳😍😘❤️🔥💋💋❤️🔥🥰🥰😍😍❤️❤️😍😍🥰🥰❤️🔥💋💋❤️🔥😘😘😘😘🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
Yenantewa #mercy🥰🥰
ohhhhhhh 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳ʜʙᴅ ᴛᴏ ᴍᴇʀᴄʏ ᴀɢᴀɪɴ 😉 ʜʙᴅ ᴛᴏ ᴍᴀʀᴄʏ sᴏ ᴀɢᴀɪɴ🙄 ʜʙᴅ ᴛᴏ ᴍᴇʀᴄʏ ᴏʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜʜ🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳ʏᴇɴᴀ ᴛᴏɴᴊᴏ 😘❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ɪ ɴᴇᴇᴅ ғᴏʀ ᴜ ʟᴏɴɢ,ᴀᴇᴏɴ,ᴀᴍᴀᴢᴏɴ ........
ʙᴄʜᴀ ɴᴜʀɪʟɢɴ
Tsʜᴀғɪ😌 #ʜᴇʀɪʟᴀ
Tomorrow is ma birthday🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Happy birth day to ME
🍰
🎂🎂
🍭🍭🍭
🍬🍬🍬🍬
🧁🧁🧁🧁🧁
🍫🍫🍫🍫🍫🍫
🥃🥃🥃🥃🥃🥃🥃
🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷
🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾
🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦
#mercyta
ህይወት አጋጣሚ ናት አለኝ አንድ ወዳጄ መጀመሪያ ግራ ተጋባሁ አይ ህይወትን
እኛ እንደፈለግን ልንመራው ልናቀሳቅሰው እንችላለን ብዬ ነበር...
አይ አይ ወዳጄ ምን አለኝ መሠላቹ....
ህይወት በአጋጣሚ የተሞላች ናት ከአሁን ደቂቃ በኃላ ምን እንደሚገጥመን
ማወቅ አንችልም ነገም ከነገ በስቲያም ሀሳቡ ሲገባኝ ተጋራሁት .....
አዎ አጋጣሚ ፈልጌው ሳይሆን አጋጣሚ ሰውን አገናኘ, አጋጣሚ ሰውን አለያየ
አጋጣሚ ሰው ሞተ .......አጋጣሚ አጋጣሚ ብዙ ብዙ ነገር....ግን የአጋጣሚዎች ሁሉ ባለቤት ትልቁ ፈጣሪ ነው ....
የምትኖረው አንተ እንደፈለከው ሳይሆን
የሚገባህን ነው......
@onlymelooo💙
krstyan kehonk yhin vidio shir argew krstyan kehonk yhin vidio eyew krsteyan kehonk legadeyochk lebitesebochk agarachew bechalkew akm heymanotkn taegat 😢😢😢 😡😡😡😭😭😭😰😰😰👥🙏🙏🙏