cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

LIVE SCORE ⚽️⚽

👉የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 👉የስፓንሽ ላሊጋ 👉የጣሊያን ሴሪያ 👉የጀርመን ቡንድስሊጋ 👉የፍሬንች ሊግ 👉የ ሻንፕዬንስ ሊግ ኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ይመልከ ቱ 🔊ምርትና አገልግሎቱን ያስተዋውቁ እንዲሁም አዲስ ቻናል ለማስተዋወቅ ወይም ለማስታወቂያ ሰራ እነዚን ይጠቀሙ።for cross @Bimiedh, @Binann , @soccerrrrrr https://t.me/Livegoalscomጎሎችንለመመልከት

نمایش بیشتر
Advertising posts
1 370مشترکین
+224 ساعت
+77 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ማን ሲቲ በዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባደረጋቸው 9 ጨዋታዎች በእያንዳንዱ ጨዋታ 3 ጎሎችን አስቆጥሯል ፣ ይህም የመጀመሪያው ቡድን ያደርገዋል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
👍 2
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች 04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ 04:00 | ፒኤስጂ ከ ባርሴሎና
نمایش همه...
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች አርሰናል 2-2 ባየር ሙኒክ ሪያል ማድሪድ 3-3 ማንችስተር ሲቲ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
🔥 1
🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች 04:00 | አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
نمایش همه...
👍 1🔥 1
በዚ ዝናብ ይህን ዘፈን ያዳምጡ 🎧:- ሀይልዬ ታደሰ 🎶:-  ስሸኝሽ
نمایش همه...
👍 2
ሪያል ማድሪድ በላሊጋ ባደረጋቸው ያለፉት 24 ጨወታዎች ዉስጥ 18 አሸንፎ በ 6 ጨዋታዎች አቻ ተለያይቷል። በዚህም ያለፉትን 24 ተከታታይ ጨዋታዎች ያልተሸነፈ ሲሆን ይህም ከ 1996-1997 የውድድር አመት በፋቢዮ ካፔሎ እየተመራ በ 24 ተከታታይ ጨዋታዎች 18 አሸንፎ በ 6 ጨዋታዎች አቻ የወጣበት ሁለተኛዉ ታሪክ ሆኖ ተቀምጦለታል።
نمایش همه...
👍 1 1
ኤሪክ ቴን ሀግ ማንችስተር ዩናይትድ ለክለቡ ሙስሊም ተጫዋቾች እና ሰራተኞች ባዘጋጀው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ ተገኝቶ ነበር ❤️
نمایش همه...
👍 1
የእርዳታ ጥሪ ቤዛዊት ገ/ዮሀንስ የ23 አመት ወጣት እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ አመት የሲቪል ኢንጂነሪንግ ተማሪ ናት። በትምህርቷ እና በስነ-ምግባሯ እጅግ ምስጉን ልጅ ናት። ለመመረቂያዋ 3 ወር ሲቀራት ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሀሙስ የተሰጣትን ፕሮጀክት አቅርባ ከመቀመጧ እራሴን አመመኝ እያለች ወጣች። በራስ ምታት የጀመረው ህመም ለተወሰኑ ሰአታት ግማሽ አካሏን ከፍሎ እንዳታንቀሳቅስ ይባስ ብሎ ማውራት እንዲከብዳት አደረገ። በጓደኞቿ እና በዩኒቨርሲቲው አፋጣኝ ትብብር ወደ ህክምና ብትወሰድም በሽታው ከአቅም በላይ ስለሆነ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ICU (Intensive care unit) ውስጥ ተኝታ ትገኛለች። በሽታዋም አኒውሪዝም ራፕቸር (Aneurysm rupture) ይባላል ። በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው ። ጭንቅላቷ ውስጥ ደም ፈሷል። ቤዚን በህይዉት ለማትረፍ ለህክምና እስከ 800,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ከጎናችን  እንድትቆሙ እንማፀናቹሀለን ። የባንክ አካውንት የእናቷ (1000053641265) Genet Hiruts Argaw የእህቷ 161991155 (Abyssinia bank ) Meron G/yohannes Awol Share በማድረግ ተባበሩን ❤️ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
نمایش همه...
አሁን Online ላላችሁ ብቻ የ 500 ብር የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ 1 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ
نمایش همه...
1
JOIN🌐
Get Card now