cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Stalin Gebreselassie

نمایش بیشتر
Advertising posts
5 083مشترکین
-224 ساعت
-217 روز
-11830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አላማጣ 💪
نمایش همه...
ኣመራር ብልጽግና ወረዳ ራያ ኣላማጣ ዝነበረ "ሞላ ደርበው" ተቐቲሉ። ኣብ መንጎ ወረርቲ ሓይልታትን መከላከያን ጎንጺ ተፈጢሩ ከምዝነበረ ምንጭታት ሓቢሮም። ኣቲ ኣብ ከባብታት ዋጃ ጥሙጋን ኣየር ማረፊያን ዝተፈጠረ ጎንጺ ስዒቡ ገለ ኣመራርሓ ወረርቲ ሓይልታት ኣባላት መከላከያን ተቐቲሎም ኣለው። ናይቲ ጎንጺ መልዓሊ ዕጥቂ ፍትሑ ኣይንፍትሕን ብዝብል እዩ ነይሩ። ካብቶም ወረርቲ ሓይልታት ኣመራር ብልጽግና ወረዳ ራያ ኣላማጣ ዝነበረ ሞላ ደርበው ካብቶም ኣብ ስፍራ_ኣሞራ ዝተቐተለ ሓደ እዩ።
نمایش همه...
👍 9
ሁሉም ነገር የተደረገው በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ነው። ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እየሰሩ የሚገኙ አካላት መቆጠብ አለባቸው።
نمایش همه...
👍 7👎 3
አሁናዊ እቶም ብዝተወሰነ መልክዑ ካብ ከባብታት ራያ ዝወጹ ወረርቲ ሓይልታት ኣብ ከባቢ ዋጃን ጥሙጋን ኬላ ዝሰርሑ እንትኾን ኣብቲ ኬላ #ክልተ ኣባላት መከላከያ ቀቲሎም ኣለው። ካብዚ ብተወሳኺ ብ4 ተሽከርከቲ ዝተጽዓኑ #ድሽቓ ዝሓዙ ኣባላት ኣድማ ብተና ክልል ኣማሓራ እውን ካብ ቆቦ ናብ #ዋጃን ጥሙጋን መጺኦም ኣለው። ካብ ኣላማጣ ብፕሮፓጋንዳ ካብ ዝወሰድዎም ሰላማውያንን ሰባት ን መ/ር ሃፍታሙ ፈንታን ሓዊሱ ኣርባዕተ ተቐቲሎም ኣለው። ኣብ ከተማ ኣላማጣ ብክልተ ፓትሮል ሓይልታት ምክልካል ሃገር ይንቀሳቐሱ ኣለው።ኣብቲ ከተማ ዙሪያ ድማ ጸጥታ ትግራይ ዓሪዱ ኣሎ። ጸጥታና ናብ ውሽጢ ከተማ ክሳብ ዝኣትይ ኣብ ውሽጢ ከተማ ዘሎ ህዝብና ገገዝኡ ኮይኑ ክትረጋጋእ ይግባእ።
نمایش همه...
👍 8
https://vm.tiktok.com/ZMMmGgQ3b/ የቲክቶክ አካውንቴን ፎሎው አርጉት
نمایش همه...
ኢሮብ
نمایش همه...
😭 6👍 3
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ የወንድ ዘር ፈሳሹን ሊያፋስ ሲቃረብ ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክል መያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (distructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በንግግር ህክምና (psycho therapy) ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና በዋነኝነት ቶሎ መጨረስ ችግር የሚታክመው በመድሃኒት ነው። የተለያዩ  መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax Canada 60 capsule Vimax Canada 30 capsule የሚባሉ የሚዋጡ መድሃኒቶች    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream )   በተጨማሪም ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ ቪማክስ እና ላርጎ ክሬም መድኃኒቶች ይታዘዛሉ። C) PRP injections- በመርፌ ብልት ላይ የሚሠጥ መድሃኒት ። ይህ ህክምና ምንም እንኳን ወንዱ የዘር ፈሳሽ ቶሎ ቢያፈስም ፤ ከፈሰሰም በኋላ ብልቱ ጥንካሬውን ጠብቆ እንዲቆይ በማድረግ የግኑኝነት ቆይታን ያራዝማል ። እነዚህን መድሀኒቶች የት ማግኘት እንችላለን ለምትሉ በኢትዮጵያ ብቸኛ Original አስመጪዎችን ስልክ ከስር አስቀምጣለው ደውላቹህ እነዚህን Original መድኃኒቶች ማዘዝ ትችላላቹህ ለክልሎች እና ለክልል ከተሞች  በEMS/በፖስታ ይላካል           ማሳሰቢያ ✔️ በተመሳሳይ ምርት እዳይሸወዱ 0983673210
نمایش همه...
👍 4
እንደምን አደራችሁ ኢትዮጵያውያን?! የአማራ ክልል መንግስት አብይ አህመድ ትግራይና አማራ በቀጣይነት ለማጋጨት እጠቀምበታለሁ ብሎ እንደ ቁማር ካርድ የያዘው ምዕራብና ደቡብ ትግራይ፣ በክልሉ የትምህርት ካሪኩለም ውስጥ የራሱ ግዛት አድርጎ አካትቷል። የፌደራል መንግስትም ድርጊቱ በዝምታ አልፎታል። ትርጉሙ ደግሞ ይደግፈዋል ማለት ነው። ይህን ተከትሎ የትግራይ መንግስት ለአማራ ክልል መንግስት ትላንት በዓይነቱ ለየት ያለ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶታል። ድርጊቱ እንዲያርም ካልሆነ ግን ለሚፈጠረው ሁሉ የክልሉ መንግስት ሀላፊነት እንደሚወስድ ገልጿል። የአማራና የትግራይ ህዝብ በሚገባ መንቃት አለበት። ጨቅላው ልጅ አሁንም ሰይጣናዊ ስሌቱ እንደቀጠለ ነው። በነገራችን ላይ ህወሓት 1983 ዓ/ም ወደ አ.አ ሲገሰግስ የጋይንት ሚሊሻ አብሮ ምሽት ውስጥ ገብቶ ከህወሓት ጎን ሆኖ ተዋግቷል። የቻለው ድጋፍ አድርጓል። #TDF በቅርቡ ደብረብርሃን ሲደርስ የአማራ ህዝብ ፕሮፓጋንዳው ሳይበግረው ብዙ ትብብር አድርጓል። #TDF የደረቀ ዳቦ ከትግራይ ቢመጣለትም ቢያንስ የሚጠጣ ውሀ ገበሬው ይሰጠው ነበር። ውሃ ከትግራይ አይጭንም ነበር። የትግራይ ሰራዊትም ያለመጠራጠር በወንድማዊ ስሜት ይጠጡ ነበር። መንገድ በመምራት ንብረት በመሸከም ጭምር አጋርነቱ አሳይቷል። የትግራይ አርሶ አደርና የአማራ አርሶ አደር በመልክ አይተዋወቁም። አንዱ ሌላኛውን የሚጠላበት በቂ ምክንያት የለውም። ስለዚህ አረጋ ከበደ በአዲስ አበባ አድርግ የተባለውን እያደረገ ነው። የአማራ ህዝብን ግን አይጠቅምም። ነገሮች ወደነበሩበት መመለሳቸው የግድ ነው። ለሁለቱ ህዝቦች ሲባል። መልካም ቀን!
نمایش همه...
👍 27👎 6😁 1
የብልጽግና መንግስት ዥልጥ ደጋፊ አስተያየት ላካፍላችሁ። ፋኖ እኮ የትግራይ እናት የደፈረ፣ የትግራይ ግዛት በሀይል የቀማ፣ ንፁሀን ተጋሩ የረሸነ፣ ንብረት የዘረፈ ሽፍታ ነው። ማንም የትግራይ ሰው የፋኖን ትግል መደገፍ የለበትም ይላል። ፋኖ ትግራይ ውስጥ ስለፈፀው ግፍ እውነት ነው። የኔ ጥያቄ ግን የብልጽግና መንግስት ደጋፊዎች ፋኖ በትግራይ ህዝብ እንዲህ ዓይነት ግፍ እንደፈፀመና ይፈፅም እንደነበረ ካወቁ በሁለት ዓመቱ የትግራይ ጄኖሳዳዊ ወረራ ለምን ድምፅ አልሆኑም፤ ለምን ከፋኖ ጎን ቆሙ? የፋኖ ግፍ ሰሪነት እንዴት አሁን ከዘገየ ገባቸው? አብይ አህመድ አማራን ወደ ትግራይ ለማዝመት ሲነሳ፣ አማራን ይቀሰቅስልኛል የሚለውን ትርክት እየዋሸ ሚድያውም ቤተክርስቲያኑም ካድረውም ባለሀብቱም ነበር ያዘመተው። ኦሮሞን ለመቀስቀስ ደግሞ ስልጣንህ ልትቀማ ነውና ተነስ አለው። ሌላው ብሔር ብሔረሰብም በተመሳሳይ። የትግራይ መሬት የተያዘው በፋኖ አይደለም። በኦህዴድ ትእዛዝ ትግራይና አማራን በውጥረት ውስጥ ለማኖር ነው። ፋኖ ትግል ላይ ነው። ከኤርትራም ጋር ጥላቻው እንዲቀጥል ኦህዴድ ተግቶ ሰርቷል። ይኸ ግን በትግራይና በኤርትራ በኩል ቶሎ ስለተነቃበት ብዙም ርቀት የመጓዝ እድል የለውም። በትግራይ ጀኖሳይድ እጁ ያላስገባ የኢትዮጵያ ብሔርና/ ብሔረሰብ የለም። በውዴታም በአስገዳጅም ተሳትፏል። ቢያንስ ጭኮና ሰንጋ ልኳል። ቢያንስ ጁንታ እያለ ተጋሩን እንደ አውሬ አሳድዶ አሳስሯል፤ ገድሏል፤ አስገድሏል። ፊትአውራሪው ወንጀለኛ በኦህዴድ ተፅእኖ የወደቀው የፌደራል መንግስት ነው። ሁሉም የአማራ ሀይሎች፣ የኤርትራ ጦርና የሶማሊያ ጦር እንዲሁም የክልል ልዩ ሀይል (የሀረሪ ጭምር) ወደ ትግራይ የገባው በአብይ አህመድ አሊ ተጋብዞ ነው። እነዚህ ቅርንጫፎች ናቸው። ታዘው ነው።ዋናው ግንድ አራት ኪሎ ያለው ነው። እና አሁን የብልጽግና መንግስት ደጋፊዎች የትግራይን አንድ ሚልዮን ህዝብ እንዲያልቅ የመሪነት ድርሻ ያለውን የፌደራል መንግስት እያለ ወደ ትግራይ ከዘመቱት የአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ አንዱ የነበረው አንድ ቅርንጫፍ የሆነው ፋኖ ቀንደኛው የትግራይ ጠላት ነውና አትደግፉት ይላሉ። እኔ እንደሚገባኝ የብልጽግና ፓርቲ የኔ የሚለው ብሔር ወይ ህዝብ የለውም። ሲጨንቀው ወደ ኦሮሞ መጠጋት ይፈልጋል። የጃዋር መሐመድና የፕሮፌሰር መራራ ጉዲና የቅርቡ ቃለመጠይቅ ከሰማ በኋላ የኦሮሞ ህዝብ ከብልጽግና ፓርቲ ይጠቀማል የሚል የኦሮሞ ልሂቅ ካለ የአእምሮ ዘገምተኛ ነው። ኢትዮጵያ በመፍረስ ጥሩ ሀዲድ ላይ ነች። የአማራ ሀይሎች በወንበዴው ብአዴን ትእዛዝ በትግራይ የፈፀሙት ወንጀል ግዜ የሚፈታው ነው። የኦህዴድም እንዲሁ። የብልጽግና ፖሊሲ በትግራይ በቅርቡ ወደነበረበት ጤናማ መንገድ ካልተመለሰ በቅርቡ በሀገሪቱ በርካታ ያልተጠበቁ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ለውጦች ሊፈጠሩ ይችላሉ። ኦሮማራ ብለህ ከኤርትራና ሶማሊያ ተባብረህ አንድ ሚልዮን የትግራይ ህዝብ ፈጅተህ ሌላው ወንጀለኛ አንተ ንፁህ ሆነህ መተወን አትችልም። ቢያንስ ሚድያው በግልፅ ይታገላል። መልካም ቀን!
نمایش همه...
👍 18
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing
نمایش همه...
Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

100% @Herbal_treatment_and_marketing በዚህ ቻናል ከዕፅዋት የሚዘጋጅ የስንፈተ-ወሲብ መድሃኒት: ከዉጭ አስመጥተን እንሸጣለን በተጨማሪም ስንፈተ ወሲብ ነክ ችግሮች ና መፍትሄዎች በ audio ገለፃ ይደረግበታል በመስኩ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ባለሞያዎች መፍትሄ ያገኛልሉ አድራሻ A A ይዉሉልን።➾+251983673210

👍 8 1🔥 1