cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የእግር ኳስ አለም ⚽⚽

Welcome to all football 👉 የስፖርት መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም 💥የዝዉዉር ዜናዎች 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት አስተያየት ካላቹ 👇👇👇 ለcross .. or ለማስታወቂያ @Amu_bekam የ ጎል ቻናላችንን ተቀላቀሉ @goal_all_sport

نمایش بیشتر
Advertising posts
3 603مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-2730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

😱😱😱 በኔፕልስ ከተማ መሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የጣሊያን ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛል:: የከተማይቱ ክለብ የሆነው ናፖሊ በሜዳው ሪያል ማድሪድን በነገው እለት በሻምፕዮንስ ለመግጠም ፕሮግራም እንደተያዘለት የሚታወስ ሲሆን እስካሁን ድረስ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም::
نمایش همه...
ለሮናልዶ ክብር ሃውልት ያቆመው ሆቴል አል ናስር ከ10 ቀናት በፊት የኢራኑን ፐርሴፖሊስ ለመግጠም ወደ ቴህራን አቅንቶ እንደነበር ይታወሳል፤ በወቅቱ ሮናልዶና የአል ናስር ክለብ አጋሮቹ ያረፉበት ኤስፒናስ ፓላስ ሆቴል ነበር። በሺዎች የሚቆጠሩ የሮናልዶ ደጋፊዎች አደባባይ በመውጣት አቀባበል አድርገውለት፤ እስከሚያርፍበት ሆቴል በመሸኘትም ፍቅራቸውን ገልጸውለታል። ተጫዋቹ ኢራናዊያን ታዳጊዎችን ለማበረታታትና ከህልማቸው ጋር ለማገናኘት ሲጥርም ታይቷል። ሮናልዶ ቴህራን ከገባ አንስቶ እስኪመለስ የኢራንና አለም አቀፉ መገናኝ ብዙሃን ትኩረት የሳበ ሲሆን፤ በትናንትናው እለት ደግሞ በቴህራን ለ36 ሰአታት ቆይታ ያደረገበት ሆቴል ሮናልዶን ዜና የሚያደርግ መረጃን አጋርቷል። ኤስፒናስ ፓላስ ሆቴል የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው የክርስቲያኖ ሮናልዶን ሃውልት በሰገነቱ ላይ በክብር ማስቀመጡን አስታውቋል።
نمایش همه...
የአልናስር ቴክኒካል ሀላፊ ዛሬ እንዳለዉ..😳 እኛ ኢራን ከደረስን 24 ሰአት ቢሆነንም የሮናልዶን ስም ለ 1 ሚሊዮን ጊዜ ሲጠራ ሰምቻለዉ ተጨዋቾቹ ትሬዲንግ እንኳን ማድረግ አልቻሉም መንገዶች በሙሉ ሮናልዶን ለማየት በጓጉ ወጣቶች ተሞልተዋል አብዛኞቹ መስሪያ ቤቶች ተዘግተዋል ክለቡ ባረፈበት ሆቴል ሌሊቱን ሙሉ ሮናልዶ ሮናልዶ የሚሉ በሺዎች የሚቆጠሩ የተጨዋቹ አድናቂወቀች ተከበዋል የኢራን ሚዲያዎች ሳይቀር ተጨዋቹን ኢንተርቪዉ ለማድረግ እየጎተጎቱን ይገኛሉ። እኔ በእድሜዬ እንዲህ አይነት ግርግር አለምን ያከለለ ተፅእኖ ፈጣሪነት ተመልክቼ አላዉቅም ከህፃን እስከ አዋቂ ከሚዲያ እስከ ባለስልጣን ሮናልዶን ማየት የማይፈልግ የለም እኛ ወደ ኢራን ፈጣሪን ይዘን የመጣን ነዉ የመሰለኝ ሲሉ ተናግረዋል። እድሜ ዘመን ድንበር የማያቆመዉ ተፅእኖ ፈጣሪነት #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ 🥵😲 አልናስር ዛሬ ምሽት በኤዥያ ቻምፒየንስ ሊግ የኢራኑን ክለብ ይገጥማል።
نمایش همه...
አንቶኒ በጥቃቱ ከከሰሱት ሴቶች አንዷ የሆነችውን የ33 ዓመቷ የባንክ ሰራተኛ ከሆነችው ኢንግሪድ ላና ጋር የውይይቱን የተወሰነ ክፍል በታሪኮቹ ላይ አካፍሏል። አንቶኒ ከልጅቷ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ለመፈፀም አልፈለገም በሚል ጥቃት እንደፈፀመባት ከከሰሰች በኋላ የማንቸስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጫዋች አንዳንድ ስክሪንሾቶችን በኢንስታግራም ገፁ ላይ አውጥቷል:- አንቶኒ፡ "የምትናገረው ነገር ሁሉ አብሮ ይመጣል። ኢንግሪድ: "ከፈለግክ አልጋ ላይ ራቁቴን እጠብቅሃለሁ።" አንቶኒ፡ "ጥሩ ይመስላል ውዴ። አሁን አረፍኩ፣ ተኝተሻል? አለሽ እንዴ? አትጥፊ የኔ ቆንጆ።" በሚቀጥለው ቀን ኢንግሪድ፡ "ትመለሳለህ የኔ ፍቅር? እዚህ አካባቢ ለመዞር እሄዳለሁ አሳውቀኝ (ተመልሰክ ከሆነ)። እምጷ" ኢንግሪድ፡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። በቅርቡ ወደ አውሮፕላን ማረፊያ እየሄድኩ ነው። ላገኝህ ፈልጌ ነበር... በትክክል ማግኘት ስላልቻልኩህ አሳውቀኝ። አንተ ብርሃን ነህ፣ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው፣ አይመስልም እንጂ ይሆናል፣ ግን አሁንም የብዙ በረከቶች መጀመሪያ ነው፣ ቁሳዊ ብቻ ሳይሆን በተለይም መንፈሳዊ። ከዚህ ዓለም ምንም አንወስድም! የምንተወው ትዝታችን እና ትዝታችን ነው። እምጷ ፣ በማንኛውም ቀን እንገናኝ!" ኢንግሪድ: (ከአንቶኒ የድምጽ መልእክት በኋላ)፡ "አትናደድ።" ኢንግሪድ: (ከቪዲዮ ጥሪ በኋላ): "አንተን ሳገኝ በጣም ደስ ይለኛል." ኢንግሪድ: "በፍፁም አልጎዳህም ፣ አታምነኝም?" አንቶኒ: (ከኢንግሪድ ኦዲዮ በኋላ)፡ "የእምነት ጉዳይ ነው፣ የስክሪኑን ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች ማንሳትን መቀጠል ብቻ መጥፎ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፣ ያ ጥሩ አይደለም፣ እናም እባክሽን ያንን ሰርዥው። አምንሻለሁ፣ ነገር ግን ባህሪሽ ጥሩ ነው ብዬ አላሰብኩ።"
نمایش همه...
👍 2
ክፍል 2 ከወራት ፊት የተሰማኝ ስሜት በድጋሚ ተቀሰቀሰ : ለወኪሌ ደወልኩት " ስለ እውነት ስትል ንገረኝ ባርሴሎና እኔን ለማስፈረም እየሞከረ ነው ስል " ጠየኩት በስልክ ውስጥ ለረጅም ደቂቃ ሳያቋርጥ ሳቀብኝ ለምን እንደሳቀብኝ እንዃን አላውቅም ነበር " በትክክል ነገሮች በጥሩ እየሄዱ ነው " አለኝ ይበልጥ ማረጋገጥ እንዳለብኝ አመንኩ : ለኔይማር ደውልኩኝ : ስለ እኔ የዝውውር ሁኔታ ጠየኩት : ብዙ ዝርዝሮች ሳይሰጠኝ ጥሩ አጋጣሚ መሆኑን ነገረኝ : በቻይና ያሳለፍኩት ጊዜ ምን ያህል የተባረከ ነው ስል አምላኬን ጠየኩት? በጣም ነበር ደስ ያለኝ : ብዙ በመደሰቴ ባለቤቴ ለምትጠይቀኝ እያንዳንዱ ጥያቄ እንኳን በቅጡ ትክክለኛ መልሶች አልሰጠዋትም ነበር : የደስተኝነት እብደት ማለት ያች ጊዜ ነበረች!! ✍️ Written By Derese Niguse
نمایش همه...
👍 1
ድብርት የሚባለውን የሀዘን ወኪል ለብዙ ወራቶች ኖሬዋለሁ : ሲኦልን ምድር ላይ በአእምሮዬ የኖርኩኝ ያህል ተሰማቶኛል ያውቃል : ሲከፋኝ መናገር አልመርጥም ዝምታን አዘወትራለሁ : አንድ ቀን ግን ይህ ተፈጠረ : አንድ ሰው ወደእኔ ተጠጋና " ወደ ባርሴሎና መሄድ ትፈልጋለህ " አለኝ እግሮቹ በንቅሳት ያሸበረቁ ፣ አጠር ያለ በብዙዎች ዘንድ የሚወደድ ፣ ለሰዎች የሚሰጠው ክብር በሰዎች ዘንድ ተቀባይነቱ ከግላዊ ብቃቱ ጎልቶ የሚታይበት ሰው ነበር። የሚፈልጉኝ ከሆነ " በሚገባ መሄድ እፈልጋለሁ " አልኩት ፈገግታውን ለገሰኝ ፣ እጆቹን ለሰላምታ ዘረጋልኝ ፣ አጥብቄ ሰላም አልኩት... " የሚፈጥረውን እንመለከታለን " አለኝ በአውንታ አንገቴን ነቀነኩለት : የሰማውት ነገር እውነት መሆኑን ማመን አቃተኝ : የማስበው ነገር እውነት እንዲሆን በቆምኩበት ፀልያለሁ? ለምን እንዲህ አለኝ? አምላኬ ሆይ ምን እየሆነ ነው? በተደጋጋሚ በአእምሮዬ የሚፈጠር ጥያቄ ነበር በወቅቱ በቻይንኛ ሱፐር ሊግ ለጓንግዙ ኤቨርግራንዴ እየተጫወትኩ ነበር ፣ እውነት ባርሴሎና ይፈልገኛል አይ ይሄማ እውነት አይደለም ጭንቅላቴ ሊዘባርቅ እየሞከረ መሆኑን አሰብኩ። የወዳጅነት ጨዋታው ሲጠናቀቅ ግብ ጠባቂያቸውን ለትሁቱ ሰው መልክት እንዲሰጥልኝ ጠየኩት እሺታውን ለግሰኝ። የነገረኝ ነገር ፣ ያሰብኩት ሁሉ እውነትም ህልም የሆነ መሠለኝ ቀናት ፣ ሳምንታት አልፈው ወር ተቆጠረ : ባርሴሎና የኔ ፈላጊ አልነበረም : ያ ትሁት ሰው ሊዋሸኝ እንደሞከረ ሳስበው ሀጥያት መሠለኝ : በጊዜ ሂደት ባርሴሎና የመሄድ ፍላጎት ተዳከመ : የቻይና ያለኝን ቆይታ አጠናከርኩ : በሀምሌ ወር መጨረሻ ግን ከወራት በፊት ከትሁቱ ሰው የደረሰኝ መልዕክት በዜናዎች ላይ በሰፊው ሲወራ ሰማው ፣ ባርሴሎና ፖሊንሆን ከቻይና ለማስፈረም ይፈልጋል።
نمایش همه...
👍 2
ዝላታን ኢብራሂሞቪች በሜሲ የኢንተርሚያሚ ብቃት ላይ፦ ''በአሜሪካ ጎል ማስቆጠር ውሃ እንደመጠጣት በጣም ቀላል ነው'' ''ሜሲ በአለም ምርጥ ተጫዋች ነኝ ብሎ ካሰበ በእያንዳንዱ ጨዋታ ከሰባት የማያንስ ጎል ማስቆጠር አለበት ምክንያቱም እየተጫወተ ያለው ከፊልም ሰሪዎችና ከPo*n አክተሮች ጋር ነው። ''እሱ ምርጥ መሆኑን የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ አላሳየኝም''
نمایش همه...
😁 12 5👍 4👎 3
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1 ለወጣ 500 ብር ካርድ  💵 2 ለወጣ 250 ብር ካርድ 💵 3 ለወጣ 150 ብር ካርድ 💵 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ 💸 START 💸 የሚለውን ይጫኑ
نمایش همه...
💸 START 💸
የፎቶ አነሳስ style ይጠፋቦታል ምርጥ ምርጥ የፎቶ አነሳስ STYLEኦችን እዚቻናል ላይ ያገኛሉ ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
📸ለፎቶ አነሳስ STYLE📸
📱የስልካቹን CAMERA ጥራት ለመጨመር📱
🈴JOIN CHANNEL🈴