cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Kingdom of God🏥🏥🏥

ይህ ቻናል የተሰቀለውን ኢየሱስን የምንሰብክበት ስፍራ ነው ። መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎች ጥበብን ይሻሉ👉 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ይህ ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው. 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ1:22 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 عوز
+630 عوز
آرشیو پست ها
✍ በይቅርታ እንጂ በበደል አሸናፊነት የለም በፍቅር እንጂ በጥላቻ ህይወት የለም ይቅርታ ማድረግ ካልቻልክ አንተ ውስጥ የክርስቶስ ኢየሱስ ህይወት የለም ማለት ነው ።  ✍ የሚወድህን ብቻ ለይተ መውደዱ ምን ጥቅም አለው ይህ ፍቅር ሳይሆን ግብዝነት ነው ይልቅ የሚጠላህን ለመውደድ ራስህን ቀን በቀን አስለምድ ይሄ ነው የክርስቶስ ህይወት ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። (ወደ ዕብራውያን 11: 1) ✍ ሁላችንም ተስፋ የምናደርገዉ ነገር አለ እግዚአብሔር ያወራን የተናገረን ያ እንዲፀም ተስፋችን እና ትንቢቱ አካል እንዲለብስ ትልቁ አና ዋነኛዉ መሳሪያ እምነት ነዉ . 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በማንኛውም ሰው ልብ ውስጥ ያለውን ባዶነት መሙላት የሚችል ክርስቶስ ብቻ ነው። የሰው ልብ በተፈጥሮው እግዚአብሔርን ይፈልጋል። ክርስቶስ ባዶውን ስፍራ እስካልሞላው ድረስ በእያንዳንዳችን ልብ ባዶነት አለ። ይሄን ባዶነት መለወጥ የሚችል ሀይል አለ። "ወንጌል"! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ብዙ ነገር አለኝ ማለት ያሳፍራል ምክኒያቱም ብዙ ነገር ሁሉንም ነገር ሊሆንልህ አይችልምና፡፡አለኝ ብለህው የማያሳፍርህ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ወዳጆች እንደ ጉም ገንዘብም እንደ በረዶ ነው፡፡እግዚአብሔር ግን ጊዜ የማይለውጠው ሌባ የማይሰረቀው ዝገት የማያገኝው ገንዘብህ ነው፡፡የምትጠብቀው እንጂ የሚጠብቅህ ገንዘብ በዓለም ላይ የለም፡፡የሚጠብቅህ ገንዘብ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እግዚአብሔር ያለ እኛ ይኖራል እኛ ግን ያለ እርሱ ሙታን ነን ደባል አድርገን ከምቾታችን ጋር አንደርድረው ይልቅ ጥልቅና ጠጣር የሆነው ክፉ ልባችንን ሊቀይርና ህያው ሊያደርገን ወደሚችል ወደ እግዚአብሔር ምህረት እንሩጥ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፤ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በሄድክበትና በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል ሁን! 👉 በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችዋል! መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል! ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችዋል። ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችዋል። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በዓለማችን ላይ አንድ መቃብር ባዶ ነው እርሱም የኢየሱስ ! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ምርጥ ምርጥ ሃሳብ ሰለምታስቡ ውጤታችሁ ምርጥ አይሆንም። ውጤታችሁ እጅግ ያማረ የሚሆነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይም መንገድ ስትከተሉ ብቻ ነው።በእርግጠኝነት የእናንተ ምርጥ ሃሳብና መንገድ መጨረሻው የተገለጠ ነው በፀፀት የተሞላ ጥፍት ነው። 📜“ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።”ምሳሌ 16፥25 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ትጋት እግዚአብሔር የሰማይ ወፎችን የሚመግባቸው ቢሆንም ዳሩ ግን አንድም ቀን በጎጆዋቸው ስንዴ በትኖላቸው አያውቅም ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እግዚአብሔር ፀሎትህን ከሰማህ እምነትህም በዚያኑ ልክ ይጨምራል፡፡የፀሎትህ መልስ ካረፈደ ደግሞ ትዕግስትህን ይጨምረዋል፡፡ሙሉ በሙሉ ምላሽ ካልሰጠህ ግን በጣም የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሃል ማለት ነው፡፡የተሻለ ነገ እንጂ የተበላሸ ነገ የለህም፡፡       ለጻድቁ መልካም ይሆንልሃል በሉት! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በልባችሁ የፈሰሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ለሚወዷችሁ ሳይሆን ለሚጠሏችሁ የሚሰጥ ነው። ✍ የሚወዷችሁን ብትወዱበት ዋጋ ቢስ አርጋችሁታል።ወይም ለማይገባቸው በመስጠት ፍርድ አዛብታችኋል።የሚገባውን ለሚገባው በመስጠት የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ ይፈፀም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ወደዱ። ✍ የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ዘንድ እንዳለ የሚረጋገጠው እንደ ጠላት የሚቋጥሮአችሁን መዋደድ ስትችሉ ነው።የመጠሏችሁን በመወደድ እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ ያለውን ፍቅር በተግባር በመመስከር እግዚአብሔር አክብሩ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በእግዚአብሔር መደሰት እግዚአብሔርን የማውቅ ውጤት ሳይሆን እግዚአብሔርን የመቅመስ ውጤት ነው፡፡በእግዚአብሔር መደስት የመንፈሳዊ ብስለት መጨረሻ ነው፡፡በመንፈስ ስትበስሉ በሁኔታዎች ሳይሆን በእግዚአብሔር መደስት ትችላላችሁ፡፡ 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ዛሬ የደረሰብህ ላባ ትናንትና እግዚአብሔር የደረሰበት ምስኪን ነው ። አንዳንድ ሰዎች በእርግጥ ይዘውናል ነገር ግን ምንም ሊያደርጉን አልቻሉም ምክንያቱም ትናንት ትነካውና ዋ የተባሉ ናቸውና ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ሰዎች ሲንቁህና ሲያቃሉህ አትጥላ ምክኒያቱም እግዚአብሔር የሚያከብርህ የመናቅህ ጽዋ ሲሞላ ነውና፡፡ክብር የሚመጣው ከመናቅና ከመቅለል ብኀላ ነው፡፡ 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር በማይከብርበት አቋራጭ መንገድ ይሄዱና በአደባባይ ላይ ቆመው እግዚአብሔር አከበረኝ ይላሉ ወዳጄ ስኬት የፈለከው ቦታ ላይ መድረስ ብቻ ሳይሆን ለመድረስ በምታደርገው ሩጫ ያለ ታማኝነት ነው በአቋራጭ ሄደህ ህሊናህን አቆሽሸህ ከሚሳካልህ እግዚአብሔርን እየጠበክ ብትሞት ይሻልሃል። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
👉በእርሱ ዘንድ ምንም ነገር:- ሊጠገን እስከማይችል ድረስ አይበላሽም: ሊገኝ እስከማይችል ድረስ አይጠፋም: ሊታደስ የማይችል እስኪሆን ድረስ አይበሰብስም: ሊነሳ እስከማይችል ድረስ አይሞትም: ተስፋ የሌለው እስኪሆን አይዘገይም:: ✍ ስለዚህ በእግዚአብሔር ዘንድ ተበላሽቶ የሚቀር: ጠፍቶ የሚያበቃ: በስብሶ የሚጣል: ሞቶ የሚቀበር: ዘግይቶ ጊዜው የሚያልፍ ጉዳይ ፈፅሞ አይኖርም:: እግዚአብሔር የጊዜም : የሁኔታም: የነገሮችም አምላክ ነውና:: 👉 የምናመልከው እርሱ ለሞተው ህይወት የሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አርጎ የሚጠራ አምላክ ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ምንም ይፈጠር ምን ህልምህን ከመኖር እንዳትቦዝን። ራዕይ የሚያፈጥን ተግዳሮት እንጂ ራዕይ የሚያጨናግፍ ተግዳሮት የለም። ህልማችንን ከሚያስቆመን ተግዳሮት ይልቅ ህልማችንን የሚያስቀጥለን ጌታ ብርቱ ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
"ያለ ተስፋ ህይወት ይጎመዝዛል።" ✍ ለወደፊት መልካም ነገር ካላሰቡ ህይወት ጣዕም አልባ እና አሰልቺ ይሆናል። ተስፋ መቁረጥ የፊቱን፤ ማጨለም ነገን ማክሰም ነው። ✍ ፈፅሞ ከምትገምተው በላይ ክፉ ሆኖ ወዳንተ በቀረበ ነገር ላይ ተስፋ አትቁረጥ፤ ባይሆን ከእርሱ ልታተርፍ ትችላለህ ወዳጄ። ✍ አንተ ጉዳዩን የምትቀበልበት ወይም የምታይበት መንገድ ጥበብ የተሞላበት ይሁን እንጂ እመነኝ አንተ መጥፎ ከሆነ ገጠመኝህም አትራፊ ትሆናለህ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ያለ እግዚአብሔር ቃል በህይወታችሁ ዙሪያ ያሉ ድርቀቶች በፍጹም ሊቆሙ አይችሉም።የነፍስ የስጋና የመንፈስ ድርቀቶች የሚቆሙት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ውስጣችን ዘልቆ ሲገባ ብቻ ነው። ኢሳይያስ 55 ¹⁰ ዝናብና በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ፥ ምድርን እንደሚያረካት፥ ታበቅልና ታፈራም ዘንድ እንደሚያደርጋት፥ ዘርንም ለሚዘራ እንጀራንም ለሚበላ እንደሚሰጥ እንጂ ወደ ሰማይ እንደማይመለስ፥ ¹¹ ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ለመዳን ተብሎ የሚሠራ መልካም ሥራ ያለማመን ውጤት ስለሆነ፤ በእግዚአብሔር ፊት ምንም ዓይነት ተቀባይነት አይኖረውም። ይህ ሥራ እግዚአብሔርን እጅጉን የሚያሳዝን በመሆኑ የመጨረሻ ውጤቱ የዘለዓለም ቅጣት ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ቤተ ክርስቲያን ዓለም ፊቷን ያዞረችባቸው ሰዎች ህብረት ሳትሆን ፊታቸውን በዓለም ላይ ያዞሩ ሰዎች ህብረት ናት . ንቀነው እንጂ ንቆን የተለየነው የዓለም ክብርም ይሁን ተድላ የለም . ሳናገኘው ቀርተን ሳይሆን ሳንገኝለት ያፈረስነው የዓለም ኪዳን እልፍ ነው . በኢየሱስ ቆፍጠን ያልን ዓለምን የካድን ህዝቦች ነን ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እግዚአብሔርን የማመልከው የሆነ ነገር እንዲያደርግልኝ ሳይሆን፤ ስለምወደው ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ዝናው ሳይደበዝዝ፣ ክብሩ ሳይቀንስ፣ ኃይሉ ሳይደክም! አንደበት እያወራለት፣ጉልበት እየተንበረከከለት፣ ዘላለም እያበራ፤ በዘመናት መሀል ሳይለዋውጥ የሚኖረው ኢየሱስ ብቻ ነው!!! ✍ ስለዚህ በተሰጥን ዘመን #ኢየሱስን ለማጉላት እንትጋ እንጂ የሁሉን ትኩራት ለመሳብና እድሜ ልካችንን እንደ ሰንደቅ ዓላማ ሰው ልብ ውስጥ ለመውለብለብ ቲያትረኞች አንሁን። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እንደ ተልባ በሚንሸራተተው ልባችን ፊት የአንተ ታማኝነት በቤትህ ስላኖረን ምስጋና እናቀርብልሃለን። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
#የተመኘኸው ሁሉ አያረካህም ፣ ሰዎች ሲቆሙበት ያየኸዎ ቦታ ሁሉ ያንተ አይደለም ፣ ላይንህ የተመቸህ ሁሉ አያከብርህም፣የወደድከው ሁሉ ህይወት አታገኝበትም ። #አንተ በገባህበት ቦታ ሁሉ መልካምም ሆነ መጥፎ የሆነ ተፅኖ መፍጠርህ አይቀርም ምክንያቱም አንተ ውስጥ የሆነ ነገር አለ ባዶ አይደለህም ሀሳብ አለህ፣ የሆነ ዕውቀት አለህ ፣የሆነ መጥፎም ሆነ ደህና ችሎታ አለህ  #ብኖር ባልኖር እንደሆነ ሆኜ አልፋለሁ አትበል። #በገባህበት የሆነ ነገር ይዘህ ትገባለህ ተፅዕኖም ትፈጥራለህ #ተፅዕኖ መፍጠርህ ካልቀረ ደሞ መልካም ተፅዕኖ የምትፈጥርበትን የምትፈለግበትን ቦታ መርጠህ መገኘት ባለብህ ቦታ ተገኝተህ የተፈጠረክበትን ትክክለኛ አላማ ኖረህ እለፍ። ✍ እግዚአብሔር ያለ አንዳች አላማ ወደዚህ ምድር አላመጣህም ባሰበበት ቦታ ሆነህለት ሊሰራብህና ከብሮ ሊያከብርህ ይፈልጋል ። #የምትፈልገውን ነገር መፈለግ አቁመህ የሚያስፈልግህን ነገር ፈልግ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ "የክርስቲያን ሕይወት ትልቁ ፍልሚያ አለማመንን ድባቅ መምታት ነው። በእግዚአብሔር መታመን ማለት በኢየሱስ በኩል በሆነልን ነገር ሁሉ መርካት ማለት ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ ዓለም ከምትሰጠው የሚልቅ ታላቅ ደስታ ነውና፥ የሚበልጥ ሐብት ነውና፥ እንዲሁ ፍሰሐም ነው. 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
👉 ዓለም በፊታችን ትንሽ ሆና ማየት ምንችለው ትልቅ የሆነውን እግዚአብሔርን ስንመለከት ብቻ ነው ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እምነት ዜግነቱ ሰማያዊ ህልውናው የእግዚአብሔር ታማኝነት የሆነ የመንፈስ አለም መነፅር ነው። ይህ መነፅር 👓👓 የእግዚአብሔር ቃል በሚባል ንጥረ ነገር የተሰራ ሲሆን በመነፅሩም እንደሚገባ ለመመልከት ሁለቱ የመነፅሩ ድጋፎች የግድ ጆሮ ላይ ማረፍና እራሳቻውንም ለጆሮ መልቀቅ ይጠበቅባቸዋል ። እምነት ከመስማት ነውና መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነውና ጆሮዋችን ሊሰማ የተገባውን ለይተንለት ሁልጊዜ ስለ እግዚአብሔር ታማኝነት የሚናገረውን የእግዚአብሔር ቃል ብናስደምጠው ታማኝነቱ በልባችን እምነትን በፈጠረ አለምም በእምነታችን በተሸነፈች ፅድቅም በተገለጠ ነበር። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በየዋህነት መጎዳት ሞኝነት አይደለም በብልጣብልጥነትም መጠቀም አሸናፊነት አይደለም . 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እያገኘነው የሚያስፈልገን እግዚአብሔር ነው. እየበላነው የሚርበን የህይወት እንጀራ እየጠጣነው የሚጠማን የህይወት ውሃ ኢየሱስ ይባላል. በድካም ሁሉ የሚያበረታን መንፈስ ቅዱስ ነው. 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ በእግዚአብሔር መደሰት እግዚአብሔርን የማውቅ ውጤት ሳይሆን እግዚአብሔርን የመቅመስ ውጤት ነው፡፡በእግዚአብሔር መደስት የመንፈሳዊ ብስለት መጨረሻ ነው፡፡በመንፈስ ስትበስሉ በሁኔታዎች ሳይሆን በእግዚአብሔር መደስት ትችላላችሁ፡፡ 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ እግዚአብሔር ፀሎትህን ከሰማህ እምነትህም በዚያኑ ልክ ይጨምራል፡፡የፀሎትህ መልስ ካረፈደ ደግሞ ትዕግስትህን ይጨምረዋል፡፡ሙሉ በሙሉ ምላሽ ካልሰጠህ ግን በጣም የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሃል ማለት ነው፡፡የተሻለ ነገ እንጂ የተበላሸ ነገ የለህም፡፡       ለጻድቁ መልካም ይሆንልሃል በሉት!!! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ አሳብህን በምትሠራው ሥራ ላይ ብቻ ወስን።የማትሰራውን ማሰብ የምትሰራውን ያስቆማልና።ማስቆም ብቻ ሳይሆን ብዙ አሳብ እውቀትህን ያበነዋል ወይም ብኩን ያደርገዋል። ✍ የምትለካው ባሰብከው አሳብ ልክ ሳይሆን ወደ ተግባር በቀየርከው አሳብ ልክ ነው።ማድረግ ከሌለበት ሃሳብ ሃሳብ ከሌለበት ድርጊት ዘመንህን ጠብቅ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ሰይጣንም፣ሰዎችም፣እናንተም ካበላሻችኋቸው ትናትናዎች እግዚአብሔር የሚሰራቸው ነገዎች እጅግ የተዋቡ ናቸው። 👉 ከፊታችሁ የትናንቱ ፀፀት የሚያስረሱ ብዙ መከናወን ያለባቸው ነገዎች ይጠብቋችኋል።ስለ ትናንት ማጉረምረም አቁሙና ነገ ስለሚመጣው ካሳ እግዚአብሔር አመስግኑ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ለእግዚአብሔር ራስን ከመስጠት የበለጠ ደስታ አይገኝም በቁሳዊ ሀብቶች ለመደሰት መጣር ውቂያኖስን በዋና የማቋረጥ ያህል ከባድ ነገር ነው፡፡ የእውነተኛ ደስታ ምንጩ እግዚአብሔር ነው፡፡ "፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። (ትንቢተ ዕንባቆም 3: 18) 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...
✍ ምንም የፍርድ ማቅለያ የሌለን፣ ለሞት ፍርድ ከብቁ በላይ የነበርን፣ ነገር ግን በኢየሱስ ምትክነት ነፃነትን የተጎናፀፍን በርባኖች ነን ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
نمایش همه...