cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

نمایش بیشتر
Advertising posts
326 292مشترکین
+54424 ساعت
+3 6017 روز
+12 53030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ንስሮቹ ክሪስትያል ፓላሶች ከኤፕሪል 2023 በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን በድልነት አጠናቀዋል። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሼፊልድ ዩናይትድ በዚህ ሲዝን 92 ጎሎችን አስተናግዷል ይህም ትልቁ ሪከርድ ነው። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
"አልተነጋገርንም" ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ካንሴሎ የመመለስ ጉዳይ እስካሁን ንግግር እንዳላደረጉ ተናግረዋል። "ስለ ካንሴሎ የወደፊት ዕጣ ፈንታ እስካሁን አልተነጋገርንም ፣ መጨረሻ ላይ እንነጋገራለን" ሲሉ ፔፕ ተደምጠዋል። ጁአዎ ካንሴሎ በአሁኑ ሰዑት በካታላኖያዊዎቹ ባርሴሎና እየተጫወተ ይገኛል። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 16
ዌስትሀሞች የሩበን አሞሪምን ጉዳይን ወደ ኃላ በማድረግ ጁልያን ሎፕቴጌን ለማምጣት ድርድር ላይ ይገኛል ተብሏል። መዶሻዎቹ ከቀናት በፊት ከሩበን አሞሪም ጋር ድርድር ያደረጉ ቢሆንም አመርቂ ውጤት ባላማግኘታቸው ፊታቸው ወደ ሎፕቲጌ ማዞራቸው ተነግሯል ። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 8
ሳንቲያጎ በርናባው የመጀመሪያውን ኮንሰርት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ነው። የሪያል ማድሪድ ስታድየም የሆነው ሳንቲያጎ በርናባው በቅርቡ የሚደረገው ኮንሰርት ለማዘጋጀት ሽርጉድ ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 24
በርናርዶ ሲልቫ በመጪው ክረምት ማንቸስተር ሲቲን ለቆ በጉጉት ሲጠበቅ ወደነበረው ወደ ባርሴሎና ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወስኗል። - Mirror SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 53🔥 5😢 2 1
ኤንዞ ፈርናንዴዝ በጭኑ ጉዳት ምክንያት ቀሪው የውድድር ዘመን የሚያልፈው ይሆናል። - ዴይሊ ሜይል SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
😁 39😢 10👍 5🤔 3😱 3💔 3
"በድሉ ደስተኛ ነኝ" ሆላንዳዊው የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ከምሽቱ የሺፊልድ ድል በኃላ ንግግር አድርጓል። "በዚህ ጨዋታ ብዙ አዎንታዊ ነጥቦች ነበሩን። ሁለት ጊዜ ከተመራን በኋላ ጠንካራ ምላሽ አሳይተናል። ግን አሉታዊ ነጥቦችም ነበሩ. በጣም በቀላሉ ተቆጥሮብናል ይህም ተቀባይነት የለውም። ከዚህ መማር አለብን። በድሉ ግን ደስተኛ ነኝ።" "አሁን እያስቆጠርን ያለነው የጎል ብዛት ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። የተከላካይ መስመራችንን ማጠናከር ከቻልን በቡድኑ ብቃት ላይ የበለጠ መረጋጋት እናያለን።" "ጨዋታው ለተመልካቾች በጣም አስደሳች ነበር፡ 4 ጎል እና ብዙ የጎል እድሎች ነበሩ። እኔ እንደማስበው ቡድናችን ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጓል። ተለዋዋጭ እና አጥቂ እግር ኳስ መጫወት እንፈልጋለን"ሲል ቴን ሃግ ተናግሯል። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 104😁 58 14🫡 8💩 6
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፉክክሩ እንደጦፉ ይገኛል። ማንችስተር ሲቲ በዛሬው እለት ከብራይተን ጋር ጨዋታ ያደርጋል። SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 68🔥 13 4
"የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ይቅርታ እጠይቃለሁ" ጀርመናዊው የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከመርሲሳይድ ደርቢ ሽንፈት በኃላ ንግግር ያደረገ ሲሆን ክሎፕ በንግግሩም ደጋፊውን ይቅርታ ጠይቋል። የሊጉ ዋንጫ? "አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ በጣም መጥፎ ቀናት ሊኖራቸው ይገባል ወይም በጣም አሉታዊ ውጤት ማግኘት አለባቸው። አላውቅም፣ ከአሁን በኋላ በእጃችን የለም። ሁሉንም ሰው ብቻ ይቅርታ መጠየቅ እችላለሁ።" "ከእነዚህ ቃላት የተሻለ መስራት ነበረብን ግን አልቻልንም። ቅር ተሰኝተናል። በብዙ ነገሮች አዝኛለሁ። ጨዋታው ኤቨርተን በሚፈልገው መልኩ እንዲካሄድ ፈቅደናል።" "ከፉልሃም ጋር ከጨዋታው በኋላ ትንሽ ተነሳሽነት ነበረን። ዲዮጎ ጆታ ተጎድቷል እና ሌላኛው የቡድኑ አጥቂ ኮዲ ካፖ እስካሁን አባት እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን።" "ካሸነፍክ 500 ምክንያቶች አሉህ ከተሸነፍክ በቂ አይደለህም:: እንደዛ ነው። ከእኛ ጋር ያሉት ሁሉ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያውቃሉ, ነገር ግን በተለይ ለሌሎች ሰዎች ከባድ ነው. የተሻለ መስራት ነበረብን ግን አላደረግንም፤ ለዛም ነው የተሸነፍነው።" "በጣም አዝኛለው የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ይቅርታ እጠይቃለሁ የተቻለንን ሞከርን ግን አልሰራም።" "ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ብዙ ነጥብ አይጥሉም። ከቼልሲ ባደረጉት ጨዋታ አርሰናል ደካማ አይመስልም ነበር። የተሻለ መጫወት አለብን።" SHARE @MULESPORT
نمایش همه...
👍 85😁 17🥰 10 7😢 3🤔 2