የ LIFESTAR 65" Specification
1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160
2. Android 9 ነው
3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው
4. Double screen ነው
5. ሁለት ሪሞት አለው አንዱ ሪሞት Voice Command አለው
6. Built In Wifi እና Hotspot አለው
7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን
8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት MiraCast እና MHshare Applications አለው
9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ
10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው
11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል
12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው
13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
14. RF ይቀበላል
ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911961727
ወይም 0911001481
ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም @bkjabot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።ادامه مطلب ...