cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Tofik Yusuf

ሙንሺድ ተውፊቅ ዩሱፍ እባላለው የቻናሌ ዋና አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጥኦ በራሴም በሙስሊሙም ኡማ ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን ነው። Instagram–https://www.instagram.com/tewfiqyusuf YOUTUBE-https://www.youtube.com/tewfiqyusuf, Facebook-https://www.facebook.com/tewfiqyusu telegram–https://t.me/tewfiqyusuf

نمایش بیشتر
أثيوبيا4 034زبان مشخص نشده استدین و مذهبی20 804
پست‌های تبلیغاتی
4 466
مشترکین
-324 ساعت
+57 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቤተሰብ ይሁኑ 😍 follow በማድረግ ተቀላቀሉ 🙏
نمایش همه...
‎Follow the Tofik Yusuf channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaYcQjcLY6dCCv7y4x27
نمایش همه...

👍 5🔥 1
نمایش همه...
Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)

Watch Tofik yusuf music video ‘’ Shafaye ሸፈዐዬ ‘’ ቶፊቅ ዩሱፍ connect with Tofik Yusuf: Tiktok: http://www.tiktok.com/@tewfiq225 Instagram: http://instagram.com/Tofikyusufm Official Youtube:

https://youtube.com/@TofikYusuf

Facebook:

https://www.facebook.com/TofikYusufM

Official Website: http://www.tofikyusuf.com Credit: Lyrics: Zahid Iqbal Melody: Tofik Yusuf Mixing & Mastering: Mohammed Raju Special Thanks: Husni Abdela ( Drilis Restaurant) Al Bukhari Brand Collection Roza Mohamed Idris (ንግስት) Lyrics: […ሸፋዓዬ ነቢ ዋሴ ጠበቃዬ…ያ ረሱለሏህ! አስታራቂ ኖት ሸምጋዬ …ያ ሐቢበሏህ] ** ሁሉም በጭንቀት ሲናወጥ ሲተረማመስ መኽሉቁ፣ ግለቱ በላብ ሲያጠመቀው የማሕሸር ነዲድ ለበቁ። ያን’ቀን ነው ወዳጅ ሚከፋው በቂያም በፍርዱ ሜዳው፣ ወንድም ወንድሙን የሚሸሽ እናትም ልጇን ምትከዳው። የሰው ዘር መቆሚያ ሲያጣ ቢጋፋም ስፍራው ሲጠበው፣ አይተርፍም ከፀሃይ ግለት እንደ’ሳት ከሚለልበው። አታውጋው የኻሊቅ ቁጣው ያ’ንቀን ማን ቀርቦ ሊያባብለው፣ ማን ማንን ዞሮ ሊያስተውል ሁሉም "ዋ ነፍሴን" ነው ሚለው። (ሁሉም ሰው ነፍሴን ነው ሚለው) በፍርሃት ስጋት ተይዞ ሲኳትን መላ ፍለጋ፣ አማልደን ብሎ ሊማፀን አደም ጋር ሔዶ ቢጠጋ። ስልጣኑ የለኝም ብለው እያለቀሱ በነደም፣ አሏህ ፊት ደፍሮ መቆምን አልችልም! ይላሉ አደም። ** አልበቃም እና ለማስታረቁ፣ እኔን ትታቹ ኑሕን ጠይቁ። ኑሕ’ም ሲጠሩ ዋስ እንዲቆሙ፣ ወደ ኢብራሒም ነው ሚጠቁሙ። የለኝም ብለው ኸሊል መላውን፣ ከሊሙ ዘንዳ ልከው ዙምራውን። ጓጉቶ ሲጠይቅ ከሊሙን ሙሳ፣ ተጓዝ ይሉታል ወደ’ነቢ ዒሳ። በቂያም ሸንጎ በ’ለተ ፍርዱ፣ አወይ ስቃዩ ውጣ ውረዱ። አንዱ ሌላው ጋር ብሎ ሲመራው፣ አቤቱ ያን’ቀን መኽሉቅ መከራው። **** ምልጃ ቢጠሩ ዒሳ’ብኑ መርየም፣ አልችልም እኔ ስልጣኔ’አይደለም። በማለት ሸሽተው ይመክሯል ሌላ፣ ሙሐመድ ጋር ነው የሁሉም መላ። በሙሐመድ ነው የፍጥረት ምልጃ፣ በሙሐመድ ነው ያለው ፈረጃ። አሕመድ’ጋር ሒዱ መላን አያጣ፣ ካለሱ አይበርዱም የዚ’ቀን ቁጣ። (ለሌላው ከብዶ የማይወጣው፣ ለሙሐመድ ያደለው እጣው። ሙሐመድ እንጂ የለም ገላጋይ፣ ከኻሊቅ ቁጣ ፍጥረቱን ሸምጋይ።) **** ረሒሙ ነቢ መርሓባን እንጂ እምቢን ማያውቁት፣ "እኔ’ኣለሁ "ብለው ኸልቁን ተኻሊቅ ሊያስታርቁት። ንግስናቸውን ባ’ዘሉ ሸንጎ ፊት የፈረደው፣ አስታራቂ_ያችን… ዋስ ሲቆሙ ነው ቁጣው ሚበርደው። ………… በ’ለተ ፊትናው ችግር ሲከፋ፣ ጉድ ሲፈነዳ ሸምጋይ ሲጠፋ ። የከውኑ ዳኛ ሱጁድ አድርገው፣ ኸልቁን በማርታው እንዲፈውሰው። ቀና በል ውዴ እራስህን አንሳው፣ አንተ ጠይቀህ የለም ምሳሳው። ፊት የተባሉት ጠይቅ ያሻህን፣ ያይማፀኑታል ብለው ማርታህን። ጌታዬ አደራ… በቁጣህ ማ’በል እንዳልቀሰፍ፣ የነቢ ወዳጅ … ሆኜ ልሰለፍ፣ አደራ አደራ… ካ’ዛብ እንድተርፍ። አደራ ራህማን… እንዳያነደኝ ያን’ቀን ግለቱ፣ አደራ ረሂም…ሸፋዓነቱ፣ አደራ ወዱድ… ብያለሁ ላንተው፣ መከራው ሲጦፍ በማሕሸር ሜዳ፣ ቁጣው ሲባባስ ጉድ ሲፈነዳ፣ ነፍሴን ነፍሴን ሲል ወዳጅ ሲከዳ፣ አደራ ……አደራ እኔን አድርገኝ ሰይዲ ዘንዳ። …………………… ( ዛሂድ ኢቅባል… …ረመዷን 2015…… አለቀ) ©️Tofik Yusuf 2024

6🔥 4
Tofik Yusuf - LealemEznet (Mercy for the world) | ለአለምእዝነት - ቶፊቅ ዩሱፍ ( Official Music Video) https://youtu.be/9LY2Qp5eKPM
نمایش همه...
Tofik Yusuf - LealemEznet (Mercy for the world) | ለአለምእዝነት - ቶፊቅ ዩሱፍ ( Official Music Video)

Watch on Tofik Yusuf - LealemEznet (Mercy for the world) | ለአለምእዝነት - ቶፊቅ ዩሱፍ ( Official Music Video) Connected with Tofik Yusuf: Spotify:

https://open.spotify.com/artist/2fzdO4anvfsvXeHydMUb9u

YouTube:

https://youtube.com/c/TofikYusuf

Tiktok:

https://tiktok.com/tofikyusufm

Instagram: http://instagram.com/Tofikyusufm Facebook:

https://www.facebook.com/Tofikyusufofficial/

#nasheed #LealemEznet #muhammadﷺ #menzuma #tofikyusuf

👍 19 18
ፒናልክ ሪል እስቴት፣ ድሬ ዳዋ *** 👉በድሬ ዳዋ ከተማ፣ፒናክል ሪል እስቴት እየገነባ ያለውን፣በዐይነቱ ልዩ የሆነ ውብ ሪል እስቴት ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል! 👌በተለያየ ዲዛይን፣ይዞታ እና የዋጋ አማራጭ የቀረቡ ቤቶች አሉን! 👉430 ካ.ሜትር ይዞታ ያለው፣ግንባታ ያረፈበት - ከታች ሰርቢሱን ጨምሮ 220 ካ.ሜ፣ -ከላይ 200 ካ.ሜ G+1 Villa B 👉500 ካ.ሜትር ይዞታ ያለው፣ግንባታ ያረፈበት -ከታች ሰርቢሱን ጨምሮ 260 ካ.ሜ፣ ከላይ 220 ካ.ሜ G+1 Villa A 👉በሪል እስቴቱ ውስጥ የሚያገኙት አገልግሎቶች -24 ሰዐት ጥበቃ የሚደረግለት የታጠረ ግቢ -የታጠረ የልጆች መጫወቻ -የእስፖርት ማዘውተርያ 👉ዋጋውን ለማወቅ ይደውሉልን * 0905800015 * 0905766524
نمایش همه...
👍 12
47👍 17🥰 9
نمایش همه...
Tofik Yusuf - barakallah | ቶፊቅ ዩሱፍ - ባረከሏህ | New Ethiopian Wedding Music Nasheed 2023 #wedding

Ethiopian Wedding Music Nasheed :Tofik Yusuf - barakallah | ቶፊቅ ዩሱፍ - ባረከሏህ | New Ethiopian Wedding Music Nasheed 2023 Connected with Tofik Yusuf: YouTube:

https://youtube.com/c/TofikYusuf

Tiktok:

https://tiktok.com/tofikyusufm

Instagram: http://instagram.com/Tofikyusufm Facebook:

https://www.facebook.com/Tofikyusufofficial/

#wedding #nasheed #barakallah #weddingday #weddingsong

18👍 8
👍 58🥰 46