cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot

نمایش بیشتر
Advertising posts
12 085مشترکین
-724 ساعت
-457 روز
-13530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የቀድሞ የክለባችን የቡድን መሪ አቶ ዳንኤል ካሳ ታስሯል በተከታታይ የክለባችንን የቦርድ አመራር በይፋ የሚቃወሙ የክለባችን ሁለት ደጋፊዎች ታስረዋል እስካሁን ሰዓት ድረስ የታሰሩበት ምክንያት ግልጽ አልተደረገም #ደጋፊን_ማሰር_ማሳሰር_ይቁም !! ደጋፊን በማሳሰር ክለባችንን እየመራው እቀጥላለው ማለት አይቻልም ዋ!! #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
😭 20💔 2👍 1
እኛ ይህንን ቦርድ ስንቃወም እልፍ አዕላፍ ምክንያቶችን ይዘን ነዉ ከነዛ ውስጥ ጥቂቶቹ:- #የዛሬ 25 አመት ስታዲየም እንገነባለን #የዛሬ 22 አመት የዳሸን ባንክ ሼር አለን #የዛሬ 20 አመት ከአፍሪካ ትልቁን ቡድን እንገነባለን #የዛሬ 2ዐ አመት አራሳችንን እንችላለን #የዛሬ 15 አመት ለስታዲየሙ 10000 ካሬ እናስጨምራለን × #የዛሬ 13 አመት የትሬይኒንግ ቦታ እንገነባለን #የዛሬ 1ዐ አመት አክስዮን እንሸጣለን × #የዛሬ 15 አመት ፅ/ቤቱን በባለሙያ እናደራጃለን #የዛሬ 15 አመት 7 ፎቅ ፅ/ቤት እንገነባለን(የሎሚ ፕሮጀክት ሳይረሳ) #የዛሬ 7 አመት የትሬይኒንግ ቦታ አናዘጋጃለን #የዛሬ 13 አመት ስታዲየም ልንገነባ ነው ስለሆነ ደጋፊውም ያዋጣ #Jul 28, 2021 ቅዱስ ጊዮርጊስና ኮረንቲያስ ልምድ ለመለዋወጥ ተስማሙ ቅዱስ ጊዮርጊስና የብራዚሉ አንጋፋ ክለብ ኮረንቲያስ በጋራ ለመስራትና ልምዳቸውን ለመለዋወጥ ተስማሙ፡፡(የወዳጅነት ጨዋታ በሁለቱም ሀገር ለማረግ ተስማሙ) የት ደረሰ? #Dec 15, 2022 በለገሀር የሚገኘው የፈረሰኞቹ መዝናኛ ማዕከል ስራ መጀመሩን እንገልፃለን። ፈረሰኞቹ SPORTS BAR የት ደረሰ? #Jun 16, 2020 የቁሳቁስ ሽያጭ ማዕከል ተከፈተ የት ደረሰ? CASTEL WINERY PLC
نمایش همه...
👍 37💔 3😡 2 1
#ደጋፊን_ማሰር_ይቁም !! ደጋፊን በማሳሰር ክለባችንን እየመራው እቀጥላለው ማለት አይቻልም ዋ!! ምንጊዜም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቅደም✌️
نمایش همه...
👍 30
ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ደጋፊው ይመለሰ የምንለው ባለቤትነቱ የደጋፊው ብቻ ስለሆነ ነው። በህግም ሆነ በሞራል የክለቡ ባለቤት እኛ ደጋፊዎቹ ነን። 🔸 ይህም በቅርቡ በደጋፊው ጥረት እውን ይሆናል!!
نمایش همه...
33👍 5🤣 3
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆይ አንድነትህን ጠብቅ እርስበራስ አትወነጃጀል ይነበብ👇 በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳር ሳሩን እያየህ ገደሉን ሳታይ እኛ የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ነን እኛ ደጋፊዎች መካከል የሚደረገውን አላስፈላጊ ንትርክና መበሻሸቅ ለውጥ ከማምጣት በላይ መናናቅና ክለቡን ለበለጠ ጉዳት የሚዳርግ እንደሆነ ይሰማናል‼️ 🔸ክለቡን እንደሚወድ ታማኝ ደጋፊ የሚታየን የመፍትሄ ሃሳብ መጀመርያ ደጋፊው አንድ መሆን አለበት በውስጡ ያለ መከፋፈል ስርአትና መስመር ሊይዝ ይገባል። ደጋፊዎች የሚያስማሙንንና የሚያለያዩንን ነገሮች መለየት መቻል አለብን። 🔸 የእከሌ የእከሌ ከመባባልና ከመፈራረጅ ወጥተን እንደሰለጠነ ሰው ለደጋፊው ሃሳብን በመሸጥ የሚመጣ ለውጥ እንዲኖር መጣርና መሞከር በተለይ Social media ላይ ጎራ ለይተው ከሚነቃቀፉ ደጋፊዎች ይጠበቃል። 🔸 የተለያየ ሃሳብ ያላቸውን ደጋፊዎች ሰላማዊ የሆነ የውይይትና የክርክር መድረኮችን በማዘጋጀት ደጋፊውን ካላስፈላጊ ንትርክና ብሽሽቅ እንዲርቁና የተሻለ የጋራ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲመጡ መጣር ያስፈልጋል። 🔸 Social media አጠቃቀማችን ለክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላት በር መክፈቻ እንዳናደርገው መጠንቀቅ እንዳለብን ይሰማናል‼️ 🔸በመጨረሻም ነገአችንን ሳናይ ሳናመዛዝን ታላቁ ክለባችንን አሁን ካለበት ችግር በላይ ይዘንበት መጥተን መፀፀት እንዳይመጣ ልንጠነቀቅ ይገባል ባይ ነን‼️ ምንጊዜም ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️
نمایش همه...
በአስተዳደራዊ እና በፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍ ለማድረግ ተጋድሎ ለምትፈፅሙ ተጫዋቾቻችን ክብር አለን! ክለባችን ተቋማዊ አሰራር ሲኖረው ፣ ግልፅነት እና ተጠያቂነት ሲሰፍን ከኢትዮጵያ ፕ/ሊግ አልፎ በአህጉራዊ ውድድር የሚያሸንፍ ጊዮርጊስ ይኖርናል! #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
30👍 10🤣 4🏆 1
🔸የሆቴል የሚከፍለው አጥቶ ተጨዋቾቹን በትራንስፖርት አያንከራተተ ያለው 🔸 ያለ ቅያሪ ማልያ በአንድ ማልያ ብቻ ዓመቱን እየዘለቀ ያለው 🔸የክለቡን ካዝና ዘርፎ ባዶ ያስቀረው በሌሎች ላይ ለማሳበብ የሚጥረው 🔸ወሳኝ ተጫዋቾችን በክለቡ ማቆየት የተሳነው 🔸የገቡትን ቃሎች መፈፀም ያልቻሉ አሁንም ተጨማሪ ቃሎችን ለደጋፊው እየተናገሩ ሊያሞኙ የሚፈልጉ 🔸ደጋፊን ለየብቻ በስልክ እየጠሩ ለሁለት የሚከፋፍሉ የሚቃወማቸውን ደጋፊ በጠላትነት የሚፈርጁ አልፎም አስተያየት እንዳይሰጥ ከገፁ ላይ Block የሚያደርጉ 🔸የተጫዋቾች ደሞዝ መከፈል ያቃተው አመራር እኮ ነው ዛሬም እኛ ብቻ ነህ የምናውቅልህ እያሉን ያሉት ማፈሪያ አመራር ከዚህ በላይ ውድቀት ውስጥ ክለቡን እንድትከቱት አንፈቅድም ጀግኖች ተጫዋቾቻችን እንወዳቹኋለን እኛ በእናንተ ላይ ምንም ተቃውሞ የለንም የምችሉትን እያደረጋችሁ ነው 🙏 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
15👍 5💔 3🤣 2😡 1
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ተሸንፈናል ወላይታ ዲቻ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
💔 15🤣 7
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት ወላይታ ዲቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤ 88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ! 🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
👍 1
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️ ጨዋታው ተጀምሯል ወላይታ ዲቻ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤ 88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ! 🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆 #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
نمایش همه...
👍 3