The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

audience statistics Muslim Students

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ  @Remdan333  
16 931-23
~1 399
~86
8.26%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
210 170جایی
از 7 567 782
در کشور, اتیوپی 
737جایی
از 5 439
دسته بندی
2 482جایی
از 39 367

جنسیت مشترکین

می توانید بفهمید که چند زن و مرد در این کانال مشترک هستند.
?%
?%

زبان مخاطب

از توزیع مشترکین کانال بر اساس زبان مطلع شوید
روسی?%انگلیسی?%عربی?%
تعداد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

طول عمر کاربر در یک کانال

بدانید مشترکین چه مدت در کانال می مانند.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
رشد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ስስ ከሆነ ካርቶን ወይም ከወፍራም ወረቀቶች ለተለያዩ ነገሮች ለረሳስ ለእሰኪቢቶ ለሳቲሞች ለትንንሽ አበባዎች ማስቀመጫ 🌹

file

481
1
ስስ ከሆነ ካርቶን ወይም ከወፍራም ወረቀቶች ለተለያዩ ነገሮች ለረሳስ ለእሰኪቢቶ ለሳቲሞች ለትንንሽ አበባዎች ማስቀመጫ 🌹

file

1
0
አላህ በዳይ የሆነን አካል ከፍ አድርጎት ስታየው ከላይ ሊፈጠፍጠው እንደሆነ እርግጠኛ ሁን ።          
556
2
https://t.me/Dikor_68

file

831
2
ከፀጋዎች ሁሉ ትልቁ ፀጋ እስልምና ሲሆን . ከሁሉም በላጩ ኒእማ ደግሞ ሙስሊም ሁኖ ኖሮ. . . .ሙስሊም ሁኖ መሞትት ነው ፡፡
858
5
ማሳሰቢያ‼️ «ከነገ ጀምሮ በተለያዩ የገበያ ማዕከላት በተለይም መርካቶና አካባቢው ላይ የሞባይል ስልኮች ይፈተሻሉ። ስለዚህ ሙስሊሙ ሊጠነቀቅ ይገባል።  በሰሞናዊው ጉዳይ ላይ ምስልና ቪዲዮዎች የተገኘበት ሰው ይታሰራል  ነገ ትግበራው ይጀመራል።» የሚል ደርሶኛልና አስቡበት! ቤት ውስጥ ባሏችሁ ዲቫይሶችና መሰል ክላውዶች ላይ አስቀምጡት። በርግጥ አብዛሃኛው ተሰራጭቷል። ከአንዱ ቢጠፋ ሌላው ጋ ይገኛል።
560
21
በስሜታዊ ሳይሆን በምክንያታዊ እንመልከትና መላ እንፍጠር...!! ---------------------------------- አይን ካለህ ተመልከትና ተነጋገር፡ ይህች ነች በቃ ይችች ሀገር፡ ሙስሊሙ በአንድ ቆም በል ተመካከር፡ በእምነትህ እየተደራጀህ ተጠናከር፡ ------------------------------------------- ጉዳዩ በድንገት የተፈጠረ ሳይሆን አማኞች ላይ ያነጣጠረ ሲቀመር የኖረ የግፍ አተላ መሆኑን አስረግጨ እነግርሀለሁ። «ጉዳያቸው ከአንተ ጋር አይደለም ከአስተሳሰብህ ጋር ነው።» አላማቸው ጭካኔያቸውን እያሳዩ ሙስሊሙን ማዳከምና እያሸማቀቁ በደማችን ላይ ተረማምደው ግባቸውን እውን ማድረግ ነው። 👉ተመልከት..ወላሒ.... አሁን እነዚህ ከሰው ልጅ የተፈጠሩ ናቸው ነው የምትሉኝ⁉️ ምን አይነት ህሌና ቢኖራቸው ነው⁉️ ምን አይነት ጭካኔ ነው! በዚህ ደረጃ እንደት ሊጠሉን ቻሉ? ተልዕኳቸው ምንድን ነው!? እስኪ እየተፈጸመብን ያለውን ግፍ ተመልከቱ!! አሏህ ሆይ ፦ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደ አንተ እዝነት፡ እንደኛ መተኛት ሳይሆን እንደ ኢስላም እንቁነት...ከዚህ በደልና ጭቆና አላቀህ የድል ብስራት አሰማን...!? ~✍️ኑረዲን አል አረቢ
ادامه مطلب ...

file

1 519
9
አልጀዚራ የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት በአንዋር መስጅድ የሰጋጆችን ደም ማፍሰሱን ዘግቧል።
1 556
4
👉  ለሙስሊ ደም ተጠያቂ ማን ነው ?    ብዙ ማሰብ አያስፈልግም ወደድንም ጠላንም ለሙስሊሙ ደም ተጠያቂው ኢኽዋኖች ናቸው ። ብዙዎች ይህ ንግግር እንደሚያበሳጫቸው አውቃለሁ ። ይሁን እንጂ ሊሸሹት የማይቻል እውነታ ሰለሆነ መቀበል የግድ ነው ። ከላይ እስከታች ሁሉም ጣቱን ወደ መንግስት እየቀሰረ ባለበት በዚህ ጊዜ እንዴት እንደዚህ ይላል እንደሚባል ግልፅ ነው ። የሚገርመው ግን ኢኽዋኖች ሰለፍዮችን ነባራዊዉን ሁኔታ የማያውቁ ኋላቀር ብለው እየተቹ ራሳቸው ነባራዊዉን ሁኔታ የማያውቁ መሀይማን መሆናቸው ነው ።    የመጅሊስ ስልጣን ላይ በወጡ ማግስት ራሳቸውን ከማን ጋር እያወዳደሩ መግለጫ እንደሚሰጡ ለሚያይና የሀገራችንን ታሪክና አሁን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ለሚያውቅ የመጅሊሱ ኮፒ ፔስት ወንበር ላይ የተቀመጡትን ሳይሆን ሙስሊሙን ዋጋ እንደሚያስከፍል ግልፅ ነው ።      የሙስሊሙ ደም ተጠያቂ መንግስት ነው ወይስ መጅሊሱ ለሚለው መልሱ ከላይ እንዳልኩት መጅሊሱ ነው ። ምክንያቱም አሁን ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ትኩሳት መንግስት ከውጭም ይሁን ሀገር ውስጥ ስርአቱን ለመናድ እየሰሩ ያሉ አካላት አሉ እነዚህ አካላት ይህን አላማቸውን ህዝብ ውስጥ ገብተው የሚያሳኩበት ቀዳዳ ነው የሚፈልጉት ብሎ በጣም ሴንሴቲቭ ሆኖ እየጠበቀ ባለበት ወቅት ስለሆነ ። ባለፈው ጁሙዓ ነው ሰልፍ የተካሄደው ። ይህ ሰልፍ ከመካሄዱ በፊት ነበር መጅሊሱ መግለጫ የሰጠው ። በሰልፉ ላይ የተፈጠረው ነገር መጅሊሱ አይቷል ። ሙስሊሙን የሚወክል ተቋም እንደመሆኑ የዚህ አይነት ሰልፍ ሸሪዓዊ ብይኑ ምን እንደሆነ በተለይ ደግሞ ሀገራችን ካለችበት ተጨባጭ አንፃር መስላሐና መፍሰዳውን በማስቀመጥ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሌላ ተልእኮ ያላቸው አካላት እንዳይጠቀሙበት በቂ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አስተምሮ ሰጥቶ ሀላፊነቱን ወስዶ መንግስት ስጋት ውስጥ መግባት እንደሌለበት በማሳመን እርምጃ እንዳይወሰድ ማድረግ ነበረበት ። የሆነው ግን በተቃራኒው ነው ። የተመረጡት ኮሚቴዎች መልስ እሰከሚያመጡ በትእግስት ጠብቁ የሚል ‼ ። ይህ መንግስትን የሚያስደስት ነው ወይስ እርምጃ እንዲወስድ የሚያደርግ ? ይህ ማለት የኮሚቴው መልስ ጥሩ ካልሆነ ያኔ መውጣት ትችላላችሁ የሚል ነው ። በሌላ አባባል መንግስትን ስጋት ውስጥ የሚከት ነው ማለት ነው ።  ምክንያቱም ይህን አጋጣሚ መንግስት በአይነ ቁራኛ የሚጠብቃቸው አካላት ላለመጠቀማቸው ምንም ዋስትና ስለሌለ ። ይህ እንዳይሆን መንግስት ስልጣኑን ለመጠበቅ እርምጃ መወሰደ መውሰዱም አይቀርም ። ሙስሊሙ ማህበረሰብ ራሱን ማንነቱ ከማይታወቅ አካል ጥሪ ነፃ እስካላደረገ ።     የስልጣን ጉዳይ እንኳን የካፊር መሪዎች የሙስሊም መሪዎችም የሚፈተኑበት ጉዳይ ነው ።  እንዳውም ለሶሓቦች ዘመን ቅርብ የነበሩ በዲናቸውና አላህን በመፍራታቸው የተመሰከረላቸውም ጭምር የተፈተኑበት ጉዳይ ነው ። ለዚህ እንደማሳያ የዐብዱል መሊክ ኢብኑ መርዋንን ታሪክ መውሰድ ይቻላል ።     በ12 አመቱ ቁርኣን የሐፈዘ ፣ ከመዲና 7 የኢስላም ሊቃውንቶች አንዱ የነበረ ፣ በዒባዳውና አላህን በመፍራቱ ታዋቂው ታብዕይ ስልጣን በያዘ ጊዜ ያ ከበኒ ኡመያዎች እጅ ለመውጣት የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሶ የነበረውን ስልጣን ለማረጋገጥና ተቀናቃኞችን ከመሬት በታች ለማድረግ   – ዑበይዱላህ ኢብኑ ዚያድና ሐጃጅ ኢብኑ ዩሱፍን በመሾም ታሪክ የማይረሳው ጉድ ነው የሰራው ። ከእነዚህ አዛዛኝ ስራዎቹ ውስጥ ከዐብዱራሕማን ኢብኑል አሽዓስ ጋር የነበረውን ሰራዊት ከጨረሰ በኋላ ወደ ሁለት መቶ ሺህ የሚጠጉ ሑፋዞችንና ዑለማዎችን ነው ያስጨረሰው ። ምክንያቱም ነገ እናንተም እንደዚሁ ትሰራላችሁ በሚል ‼ ። – ካዕባ ውስጥ ተጠልሎ የነበረውን የዐብዱላሂ ኢብኑ ዙበይር አንገት ተቆርጦ በሄደለት ጊዜ ሐጃጅ ኢብኑ ዩሱፍ አንገቱን እግሩ ስር አድርጎለት ካየው በኋላ እንዲህ ነበር ያለው : – ይህ እንዲሆን አልፈልግም ነበር ግን ስልጣን ነው ‼ ምን ይደረግ አብዮት ልጇን ትበላለች !!!!!። ይህ ነው የስልጣን ጉዳይ የዚህ አይነቱ ተግባር ለስልጣን ተብሎ በሙስሊም መሪዎች ከተፈፀመ የካፊር መሪ ለስልጣኑ ስጋት የሆኑ አካላት ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ ያላቸውን ሰዎች መግደሉ ምን ይገርማል ?‼።    የሚገርመው ይህን ነባራዊ ሁኔታ ሳያውቁ ሙስሊሙን እንመራለን እያሉ ተነስ ስንለህ ትነሳለህ ብለው የሚያስጨፈጭፉት የኢኽዋን መሪዎች ጅልነት ነው ። ለማንኛውም አሁን ሀገራችን ባለችበት ሁኔታ ከታጠቀ ሀይል ጋር መሳፈጥ በእሳት መጫወት ነው ። ሙስሊሞች ራሳችሁን ጠብቁ ሰላማዊ ሰልፍ መንግስት ቢፈቅድም በሸሪዓ አይቻልም ። እህቴ ሆይ ያለፈው ይበቃል ሸሪዓ ቤትሽ መስገድ ይበልጥልሻል ብሎሻል እቤትሽ ስገጂ ። ለዚህ ነው ባንቺ ላይ ጁሙዓም ጀማዐም ግዴታ ያልሆነው ። መስጂድ ከምትሰግጅው ሶላት ቤትሽ የምትሰግጅው አጅሩ ይበልጣል ።      አላህ ካለ የሰላማዊ ሰልፍን ብይን በተወሰነ መልኩ በዝርዝር ለማይት እንሞክራለን ።    
ادامه مطلب ...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
1 509
1
➝ድራማው ሌላ ነው እንንቃ..!? ..!? በአውሮፓ የተሸመነበት ድርና ማግ እንደሆነ ሁሉ የተዋረደበት ማቅ፣ የተገነዘበት በፍታ፣ የተከፈነበት ግምዣ ነው። ይህ አስተሳሰብ ከተፈበረከበት ዘመን አንስቶ እስከ አሁን ድረስ የጨቀዬ ፍትህን የማያውቅ አጋንንታዊና ሰይጣናዊ አስተሳሰቦች የሚሾፍሩት አደገኛ እና ታሪኩ በደም ጎርፍ የታጠበ የጠባብ ሰወች ክምችት ከመሆኑም ባሻገር በዚህ ድርጊቱ ነገም መቀጠልን የሚቋምጥ ከታሪክ የማይማር ህቡዕ ድርጂት ነው። 👉 አውሮፓ አገር በነበረበት ሰዓት ፕሮቴስታንት በሚሽነሪነት እና በጦርነት ተስፋፍቶ ካቶሊክን አዳክሞ ሃይማኖታዊ መንግሥት ሆኖ ነበር። ዳሩ ግን እራሱ ፕሮቴስታንት ውስጥ የኢአማኒነት ዝገት ተፈጥሮ ዛሬ አውሮፓ ከመቶ 65% በፈጣሪ የማያምን ሕዝብ ሆኗል። 👉ፕሮቴስታንት አጥፍቶ ጠፊ ነው። ፕሮቴስታንት በአገራችንም በኢኮኖሚ እና በፓለቲካ በልጽጎ ኦርቶዶክስን እና ሙሥሊሙን እየቦረቦረ ያለ የኢሉሚናቲ ሕዋስ ነው። ሥልጣን ላይ ያለው የፕሮቴስታንት መንግሥት ጉልበተኛ ሆኖ በሙሥሊሙ እና በኦርቶዶክሱ የውስጥ ጉዳይ እየገባ እና ቤተ እምነትን እያፈራረሰ ሲለውም ምእመናንን እየገደለ ሕዝቡን እያስለቀሰ ነው። የተበዳይ ጸሎት ደግሞ መሬት ጠብ አይልም፦ ሡነን ኢብኑ ማጃህ 34, ሐዲስ 36 አቢ ሁረይራህ እንደተናገሩት፦ "የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ 🖊 "ሦስት ልመናዎች ያለጥርጥር ተቀባነት አላቸው፥ እነርሱም፦ የተበዳይ ልመና፣ የመንገደኛ ልመና እና ወላጅ ለልጁ የሚያደርገው ልመና ናቸው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ "‏ ثَلاَثُ دَعَوَاتٍ يُسْتَجَابُ لَهُنَّ لاَ شَكَّ فِيهِنَّ دَعْوَةُ الْمَظْلُومِ وَدَعْوَةُ الْمُسَافِرِ وَدَعْوَةُ الْوَالِدِ لِوَلَدِهِ ‏"‏ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ 48, ሐዲስ 229 አቢ ሁረይራህ እንደተናገሩት፦ "የአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ሦስት ሰዎች ልመናቸው ተመላሽ አሆንም፥ እነርሱም፦ "እስኪያፈጥር ድረስ ያለ ፆመኛ፣ ፍትሐዊ መሪ እና የተበዳይ ልመና ናቸው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ ثَلاَثَةٌ لاَ تُرَدُّ دَعْوَتُهُمُ الصَّائِمُ حَتَّى يُفْطِرَ وَالإِمَامُ الْعَادِلُ وَدَعْوَةُ الْمَظْلُومِ "‏ ይህ ፈሣድን በኢትዮጵያ ምድር የሚያስፋፋው የኢሉሚናቲ ሕዋስ በዘረኝነት እና በኢኮኖሚ ምእመናንን አዳክሞ ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳ ነው። ነቃ እንበል! ሙሥሊሙስ በደልን እና ጭቆናን የሚሸከምበት ጫንቃ የለውም። ከታሪክ እንደተማርነው ኢንሻላህ ይህ ሥርዓት ጉልበተኛ ሆኖ አይቀጥልም። አሏህ የተበዳዮችን እንባ የሚታበስበትን ዘመን ያምጣልን! አሚን።
ادامه مطلب ...
1 206
0
የጧት ስንቅ____🌺✍️ ችግርን  መጋፈጥ የሚያመጣቸው በጎ ተፅዕኖዎች ችግር  አንድን ሰው በመተናነስ  ወደ ጌታው እንዲዞር ያደርገዋል ።  «  አሏህ ምንኛ የጠራ ጌታ ነው ። በችግር ውስጥ ዱዓ እንድታወስ  አደረገ ። አሏህ ባሪያውን  በአንዳንድ ነገሮች ይፈትንና  ለመላኢኮች ይህን ለምን እንዳደረገ ሲናገር  « ድምፁን ለመስማት ነው»  ይላል » ።  ዱአውንና ልመናውን ማለት ነው ። ችግር በተጠቂው ልብ ውስጥ መተናነስን ያሰርፃል ። ﻛَﻼَّ ﺇِﻥَّ اﻹِْﻧﺴَﺎﻥَ ﻟَﻴَﻄْﻐَﻰٰ በእውነቱ ሰው ወሰንን ያልፋል፡፡ (አል_ዐለቅ 6) ♻️ሰዎች የተቸገረን ሰው ያስመቻሉ ። ለተቸገረ ሰው ዱዓ ያደርጋሉ ። ስለዚህ በችግር ወቅት ሙዕሚኖች  በወንድማማችነት መንፈስ አንድ ይሆናሉ ። ችግር አንድን ሰው አመስጋኝ ሊያደርገው ይገባል ።  ምክንያቱም ከደረሰበት የባሰ ችግር ቢደርስበት ኖሮስ?  በተጨማሪም ችግር ኃጢያትን ያሰርዛል ።  የአሏህ ባሪያ እነዚህን እውነታዎች ሲረዳ አመስጋኝ ይሆናል ።  ۗ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳُﻮَﻓَّﻰ اﻟﺼَّﺎﺑِﺮُﻭﻥَ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺣِﺴَﺎﺏٍ « ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (አዝ_ዙመር  10)
ادامه مطلب ...
1 289
3
የጧት ስንቅ____🌺✍️ ችግርን  መጋፈጥ የሚያመጣቸው በጎ ተፅዕኖዎች ችግር  አንድን ሰው በመተናነስ  ወደ ጌታው እንዲዞር ያደርገዋል ።  «  አሏህ ምንኛ የጠራ ጌታ ነው ። በችግር ውስጥ ዱዓ እንድታወስ  አደረገ ። አሏህ ባሪያውን  በአንዳንድ ነገሮች ይፈትንና  ለመላኢኮች ይህን ለምን እንዳደረገ ሲናገር  « ድምፁን ለመስማት ነው»  ይላል » ።  ዱአውንና ልመናውን ማለት ነው ። ችግር በተጠቂው ልብ ውስጥ መተናነስን ያሰርፃል ። ﻛَﻼَّ ﺇِﻥَّ اﻹِْﻧﺴَﺎﻥَ ﻟَﻴَﻄْﻐَﻰٰ በእውነቱ ሰው ወሰንን ያልፋል፡፡ (አል_ዐለቅ 6) ♻️ሰዎች የተቸገረን ሰው ያስመቻሉ ። ለተቸገረ ሰው ዱዓ ያደርጋሉ ። ስለዚህ በችግር ወቅት ሙዕሚኖች  በወንድማማችነት መንፈስ አንድ ይሆናሉ ። ችግር አንድን ሰው አመስጋኝ ሊያደርገው ይገባል ።  ምክንያቱም ከደረሰበት የባሰ ችግር ቢደርስበት ኖሮስ?  በተጨማሪም ችግር ኃጢያትን ያሰርዛል ።  የአሏህ ባሪያ እነዚህን እውነታዎች ሲረዳ አመስጋኝ ይሆናል ።  ۗ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳُﻮَﻓَّﻰ اﻟﺼَّﺎﺑِﺮُﻭﻥَ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺣِﺴَﺎﺏٍ « ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (አዝ_ዙመር  10)
ادامه مطلب ...
1
0

ሱረቱል ከህፍ ሙሉውን አፊፍ ታጅ.m4a

1 268
3
سورة الكهف ሙሉውን ጁም0 ቀን በ naqaa studio

file

1 202
2
🌿🌸"عِزَّةُ المَرْأَةِ فِي دِينِهَا، وَمَا غَيْرُ ذَلِكَ وَهْمٌ..". 📙الشَّيْخُ: صَالِحْ آلْ الشِّيخْ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
1 339
1
💜 ለአንድ ሰው ጠቃሚ መሆን ካልቻላችሁ ጎጂ አትሁኑ ፤ የደስታ ምንጭ መሆን ካልቻላችሁ ለሌሎች የሀዘን ምክንያት አትሁኑ ፤ ከማንም ጋር መቆም ካልቻላችሁ በነሱ ላይ አትኩራሩ ፤ በተሰጣቸው ፀጋዎች ደስ ካልተሰኛችሁ ሌሎችን አትመቅኙ
1 163
3
ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
47
0
ለሴቶች ታስቦ የተከፈተ🥰 ረሱላችን ﷺ ለሴቶች ገር እንዲንሆን አዘውናል። ይህ ቻናል ለሴቶች ህቶች ጠቃሚ ነው ሁሉንም ያካተተ ጆይን ብቻ በማለት ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇😍
1
0
ከምስኪኖች ጋር… ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللهمَّ أحْيِني مِسكينًا، و أمِتْني مسكينًا، و احشُرْني في زُمرةِ المساكينِ﴾ “አላህ ሆይ! ከምስኪኖች ጋር አኑረኝ። ምስኪንም አርገህ ግደለኝ። ከምስኪኖችም ጋር ቀስቅሰኝ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 1261
1 418
6
አላህ በምእምናን ላይ ከጎሳቸው የኾነን፤ በእነርሱ ላይ አንቀጾቹን የሚያነብ፣ የሚጠራቸውም፣ መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልእክተኛ በውስጣቸው በላከ ጊዜ፤ በእርግጥ ለገሰላቸው፡፡ እነርሱም ከዚያ በፊት በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበሩ፡፡
1 199
2
لا حول ولا قوه الا بالله ከአላህ ውጭ ብልሀትም ኃይልም የለም»
1 129
0
ፈገግታ ሱና ነው! ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በሁዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
156
0
وَلَا تَحْسَبَنَّ ٱللَّهَ غَٰفِلًا عَمَّا يَعْمَلُ ٱلظَّٰلِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍۢ تَشْخَصُ فِيهِ ٱلْأَبْصَٰرُ «አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች ከሚያዩት አስደንጋጭ እና ልብን የሚሸብሩ ክስተቶች የተነሳ የሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡» (ኢብራሂም:42)
1 548
8
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ? ሀ , 51 ለ , 60 ሐ,  63 መ, 40 ረ ,መልስ የለም
136
2
አኽላቃችን አል_በይሀቂ  ሹዐቡል_ኢማን ላይ እንደዘገቡት አቡ-ደርዳእ የሚባሉት ታላቅ ሰሓቢይ  رضي الله عنه አንድ ሌሊት ላይ ለይል እየሰገዱ የሚከተለውን ዱዓእ ብቻ እየደጋገሙ ለሊቱ ነጋ፣ (አሏህ ሆይ፦ ውጫዊ ገጽታንዬን/አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው ሁሉ ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ) በማግስቱ ባለቤታቸው "የደርዳእ አባት ሆይ፥ምነው ማታ ስለ መልካም ስነ-ምግባር ብቻ ዱዓእ እያደረግክ አደርክ?!" አለቻቸው። እሳቸውም "የደርዳእ እናት ሆይ፥ ሙስሊም ስነ-ምግባሩ እያማረ.. እያማረ ሲሄድ መጨረሻ ላይ መልካም ስነ-ምግባሩ ጀነት እንዲገባ ያደርገዋል፣ ስነ-ምግባሩ  እየተበላሸ... እየተበላሸ.. ሲሄድ  ደግሞ  መጨረሻ  ላይ  የጀሀነም እሳት  ውስጥ  እንዲገባ ያደርገዋል..." ብለው መለሱላት። 🍁አሏህ አኽላቃችንን ያሳምርልን፣ 🍁እርሱና የአዕምሮ ባለቤቶች ከሚጠሉት ዓይነት አኽላቅ በሙሉ ያርቀን። ✅መልካም አኽላቅ ይህን የላቀ ደረጃ የሚያስገኘው  ለብዙ  መልካም ነገር ሰበብ ስለሚሆን ነው። መልካም ስነ-ምግባራችን ብዙዎች ዲናችንን እንዲወዱ ያደርጋል፣ በህይወት እያለንም ይሁን ከሞትን በኋላ ያስታወሱን ሁሉ ዱዓእ ያደርጉልናል። መጥፎ  ስነ-ምግባር  ደግሞ  ከዚህ በተቃራኒ ብዙ ችግሮችን ያስከትላል። ስለዚህ ሙስሊሞች ሆይ፥ ባላችሁበትና በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም ስነ-ምግባርን ተላበሱ! ትሁት፣ ቅን፣ ታጋሽና ቻይ፣ አዛኝ፣ ለጋስና ታታሪ፣ ታላቅን አክባሪና ታናሽን መካሪ ወዘተ እንሁን። ይሄኔ አሏህ ይወደናል፣ ትክክለኛ የነቢዩ ‌‎ﷺ ተከታይም  እንሆናለን፣  ነገ በኣኺራም ከርሳቸው  ቅርብና  ጎረቤት  የመሆንን እድል እናገኛለን! አሏህ ሆይ፥ ውጫዊ ገጽታዬን/ አፈጣጠሬን እንዳሳመርከው ሁሉ ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ! አሏህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አሏህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197                 ↷⇣🌹⇣↷
ادامه مطلب ...
1 494
11
ያጠፋችሁ ነበር! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ، لَوْ لَمْ تُذْنِبُوا لَذَهَبَ اللَّهُ بِكُمْ، وَلَجَاءَ بِقَوْمٍ يُذْنِبُونَ، فَيَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ فَيَغْفِرُ لَهُمْ﴾ “ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ!  እናንተ ሀጢያት የማትፈፅሙ ቢሆን ኖሮ አላህ ያጠፋችሁ ነበር። ከዛ ሀጢያት የሚፈፅሙ ህዝቦችን ያመጣና በሀጢያታቸው ምክንያት አላህን ምህረት ይጠይቁታል እሱም ይምራቸዋል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2749 ሰለዋት አውርድ!  አድራሽ አለውና! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ لِلَّهِ مَلَائِكَةً سَيَّاحِينَ فِي الْأَرْضِ يُبَلِّغُونِي مِنْ أُمَّتِيَ السَّلَام﴾ “የህዝቦቼን ሰላምታ ለእኔ የሚያደርሱ በምድር ተንቀሳቃሽ የአላህ መላኢካዎች አሉ።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 6853
ادامه مطلب ...
1 290
4
የቴሌግራም ቻናል ከ10k+ በላይ Subscriber ወይም አባላት ያለው መግዛት የሚፈልግ እውነተኛ ገዢ ከታች ባለው አድራሻ ያናግረን!!                   👇👇👇👇
1 230
0
Addot furniture Use for order
1 337
0
መስጅዶቻችን ወደ ጀነት መሄጃ መንገዳችን ነው። #መስጅዶቻችንን_አታፍርሱብን #መስጅዶቻችንን_አትንኩብን #መስጅድ_ድንበር_አልባ_ህልውናችን_ነው
29
1
ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው! ለሃይማኖቴ ትልቅ ዋጋ እንከፍላለን። አንድነታችንን ጠብቀን መብታችንን እናስከብራለን።
246
1
Last updated: ۱۰.۱۱.۲۲
Privacy Policy Telemetrio