The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Channels intersection
دسته بندیمشخص نشده است
زبان جغرافیایی و کانال
1 223 9310
~214 692
~25
17.54%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
282جایی
از 4 094 059
در کشور, ایران 
96جایی
از 576 055
همه انتشارات
4 056
0
የፕሬዜዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የኢትዮጵያ ቆይታ ፦ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ የተነገረላቸው የሶማሊላንድ ፕሬዤዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ወደ ሀርጌሳ ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በኢትዮጵያ ቆይታቸው የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የስራ እንቅስቃሴን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ የሲዳማ ክልል ፕሬዜዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈው ነበር።
15
0
83 346
90
የጥምቀት በዓል እየተከበረ ይገኛል። የበዓሉን ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶች ከአ/አ፣ ደሴ፣ ጎንደር፣ ሀይቅ ፣ ኮምቦልቻ፣ ቡሌ ሆራ ፣ ነቀምቴ፣ ቦንጋ፣ አርባ ምንጭ ፣ ሀዋሳ ፣ ወላይታ ሶዶ ፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ ፣ ግልገል በለስ ፣ ድሬዳዋ ፣ሀዋሳ እንዲሁም ከሌሎች ከተሞች በማሰባሰብ ወደ ስልካችሁ ልከናል። የፎቶ ስብስቦቹ ይመልከቱ 👉 ሁሉም ፎቶዎች ምንጫቸው የተገለፀበት ነው።
Tikvah Ethiopia
የጥምቀት በዓል ፎቶ ስብስብ ፦ አዲስ አበባ ከተማ
86 127
0
142 776
54
138 438
32
156 337
139
164 971
39
በእስር ላይ ከነበሩ ጋዜጠኞች መካከል ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ዛሬ ተፈታለች። ጋዜጠኛ መዓዛ ከ39 ቀናት እስር በኃላ ዛሬ ማምሻውን እንደተፈታች ጠበቃዋ አዲሱ ጌታነህ በተረጋገጠ የፌስቡክ ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል።
164 537
35
163 161
106
169 850
88

file

168 576
72
...ከተማው የአንድ ክ/ከተማ አስተዳደር ቢሮ ሰራተኞች ከአለቆቻቸውና ወደ ቢሮው ከሚመጡት የተለያዩ የከተማው ነዋሪዎች ጋር የሚያሳልፉት ውጥረት የተሞላበትን ውሎና ገጠመኝ የሚያሳይ አዝናኝ ድራማ (ሲትኮም) ማክሰኞ ከምሽቱ በ1፡30 በድጋሚ ቅዳሜ ከሰዓት 09:00 ሰዓት እንዲሁም እሁድ ከሰዓት 09:30 በአቦል ቻናል ቁጥር 146
159 243
26
በመላው አለም በኬሚካል ምርት አንቱታን ካተርፉ አገራት አለም አቀፍ የጥራት ደረጃቸዉን ያሟሉ የኬሚካል ምርቶችን ለአገር ውስጥ ገበያ እናቀርባለን። Tel: 📞 251911546231 📞 + 251930115522 📩 ፡ https://t.me/MIAMPOLYMERS
164 346
20
174 358
28
179 578
39
163 607
15
የመን ሰነዓ ውስጥ 12 ሰዎች ተገደሉ። በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው ጥምር ጦር በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ ላይ የአየር ድብደባ ፈፅሟል። የአየር ድብደባ የተፈፀመው ሁቲዎች በተባበሩት አረብ ኤሜሪት ላይ ጥቃት ሰንዝረው 3 ሰዎች መግደላቸው እና 6 ሰዎች መቁሰላቸው ከተሰማ በሰዓታት ውስጥ ነው። በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው ጥምረት በሰነዓ በፈፀመው የአየር ድብደባ ከ12 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እንደገለፁ አልጀዚራ ዘግቧል። ሀውቲዎች ግን የሞቱ ሰዎች 20 እንደሚደርሱና በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን አመልክተዋል። ዩኤኢ ላይ ተጨማሪ ጥቃት ሊፈፅሙ እንደሚችሉ የዛቱት ሁውቲዎች ሲቪሎች እና የውጭ ሀገር ሰዎች ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ ወሳኝ ከሆኑና አስፈላጊ ተቋማት እንዲርቁ አስጠንቅቀዋል።
169 636
37
164 840
51
ውድድር ከወዲሁ ምድባቸው ማለፍ የቻሉ አራት ሀገራት ፦ 🇨🇲 ካሜሩን 🇲🇦 ሞሮኮ 🇳🇬 ናይጄሪያ 🇧🇫 ቡርኪናፋሶ ከምድቧ ማለፍ ሳትችል ቀርታ ከውድድሩ ቀድማ መሰናበቷ የተረጋገጠው ደግሞ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ናት። More :
153 664
23
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ ! እንኳን ለከተራ በዓል አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ውድ ቤተሰቦቻችን የከተራ በዓል ድባብ በአካባቢያችሁ ምን ይመስላል ? በ ላይ አጋሩን። ስትንቀሳቀሱ የምትመለከቷቸውን ሁነቶች በእጅ ስልካችሁ ካሜራ በማስቀረት አጋሩ፤ መልዕክቶቹን ስትልኩ ፎቶውን ያነሳውን ሰው ስምና የተነሳበትን ከተማ መፃፍ እንዳትዘነጉ። ❤️
150 251
18
ውፍረትን እና ቦርጭን መቀነስ ይፈልጋሉ? (091) 160-7446 ያሉበት ድረስ ከነፃ ማድረሻ ጋር!               ሙሉ ከወገብ በላይ (ቦዲ) - 950ብር የቦርጭ ብቻ (ጉርድ) -650  ብር ሙሉ በሙሉ ቦርጭን በአጭር ጊዜ የሚያጠፋ እና ማራኪ-ቁመና የሚያላብስ ። ተጨማሪ : የቴሌግራም አድራሻችን ይጎብኙ⏩ ( ክልል ከተሞች እንገኛለን ) @አ.አ = ቦሌ ቤዛ ህንፃ 2nd floor # webet
155 933
11
Wireless Earbuds ፣ተንቀሳቃሽ Wifi pod፣ ሰዓቶች 👉 F9 Wireless Earbuds With Power Bank - በጣም ዘመናዊ headphone እና power bank በአንድ price 1500 ብር 👉 Jio ተንቀሳቃሽ Wifi pod - ዋጋ 3,000 ብር - በአንድ ጊዜ ከ 32 ሰው በላይ ማስጠቀም የሚያስችል -  4G ሲም ካርድ የሚሰራ፣ ቻርጁ ከ8 ሰአት በላይ የሚቆይ 👉 አጅግ ዘመናዊ የሆኑ ስማርት ሰዓቶች M6 =1200 ብር    S12 PRO=2000 ብር ስልክ ፦(098) 905-5551 🚴ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን አድራሻ ቦሌ አቢሲንያ ህንጳ ሁለተኛ ፎቅ
177 369
63

file

208 460
152
197 006
32
1
0
😷 የ24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦ • የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 👉 6,094 • ቫይረሱ የተገኘባቸው 👉 881 • ህይወታቸው ያለፈ 👉 15 • ከበሽታው ያገገሙ 👉 1,731 • ፅኑ ታማሚዎች 👉 420 ዛሬ ፣ ትላንት እና ከትላንት በስቲያ አጠቃላይ 3,647 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 45 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
195 320
13
206 933
324
210 091
346
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሰናበተች። ሀገራችን ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ውጭ ሆናለች። ብሄራዊ ቡድናችን ዛሬ ከቡርኪናፋሶ ጋር አንድ እኩል ቢለያይም በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ በመያዝ ውድድሩን አጠናቋል። ለኢትዮጵያ በፍጹም ቅጣት ምት ብቸኛዋን ጎል በ52ኛው ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሯል፡፡
1
0
213 935
218
812
0
ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ሊቀ ጳጳስ ዘኢሉባቡር አረፉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የኢሉባቡር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት ጥር 9 ቀን 2014 ዓ.ም ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የብፁዕነታቸው የቀብር ሥነሥርዓት እና ቀብራቸው የሚፈጸምበት ቦታን በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ካስተላለፈ በኋላ ይገለፃል ተብሏል። መረጃው የኢኦተቤ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።
220 065
157
“አንድም መንግስት ‘እነዚህ ሰዎች ታስረዋልና ፍታ ብሎ የጠየቀኝ የለም” - ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትላንት በቤተ መንግስት በተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ፤ በቅርቡ ከእስር የተፈቱ እስረኞችን በተመለከተ “ጉዳዩን እኛም መጀመሪያ ስንሰማ ደንግጠን ነበር” በሚል ለተናገሩት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል። እስረኞችን ለመፍታት ከውሳኔ ላይ የተደረሰው ከወር በፊት እንደነበር የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሆኖም የሚፈቱ የእስረኞች ዝርዝር እርሳቸውን ጨምሮ ለካቢኔ አባላት የቀረበው የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ የህዳሴው ግድብ በሚገኝበት ስፍራ በተደረገ የሚኒስትሮች ስብሰባ ወቅት እንደነበር አስረድተዋል። “እውነቱን ለመናገር ፖለቲካሊ እስረኞችን ለመፍታት ‘እነዚህን ጉዳዮች እናሳካ ነው’ ያልነው እንጂ፤ እነማን ይፈቱ የሚለውን በቀደም ህዳሴ [ግድብ] የሚኒስትሮች ስብሰባ እስካደረግንበት ቀን ድረስ እኔም አላውቅም። እንፍታ ብለን ወስነናል። ዐቃቤ ህግ ሲያጠና ቆይቶ፤ ዝርዝር አመጣልን። ‘እነ እንትናማ አይቻልም፤ እነ እንትና ይቻላል’ ተጨቃጭቀን የተወሰኑ ሰዎች ላይ ወስነን መጣን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ሂደቱ ገለጻ አድርገዋል። እስረኞችን ለመፍታት ሲወሰን የንግግሩ ማዕከል “ግለሰቦች አልነበሩም” ያሉት አብይ፤ የውይይቱ ማጠንጠኛ “የበጎ ፍቃድ ምልክት (gesture) እና ሆደ ሰፊነት (magnanimity) ያስፈልጋል” የሚል እንደነበር ገልጸዋል። “ሀሳቡ፤ ዝም ብሎ ድርቅ ያለ ነገር አድርገን ሀገራችንን እንዳንጎዳ የሚል ነው” ሲሉም አክለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከውሳኔው ጀርባ “የሌላ ሀገር ግፊት አለ” በሚል ለሚቀርቡ አስተያየቶችም በትላንቱ ንግግራቸው ምላሽ ሰጥተዋል። እስረኞቹ እንዲታሰሩም ሆነ እንዲፈቱ ጥያቄ ያቀረበ “አንድም መንግስት” እንደሌለ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “አንድም መንግስት ‘እነዚህ ሰዎች ታስረዋልና ፍታ ብሎ የጠየቀኝ የለም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። የእስረኞች ፍቺ ጉዳይ በገዢው ብልጽግና ፓርቲ ውይይት የተደረገበት ከአንድ ወር በፊት መሆኑን የጠቆሙት አብይ፤ ውሳኔው “እስከ ታች ድረስ” ውይይት የተደረገበት እንጂ “እንግዳ ጉዳይ” እንዳልነበር ገልጸዋል። “ሁሉም ክልል ተወያይቶበታል። አሁን ድንገት ደርሶ ‘ድንገት ሆነብኝ’ የሚለው ተቀባይነት የለውም። ከወር በላይ ተወያይተንበታል። አዲስ ነገር አይደለም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። Credit : ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
ادامه مطلب ...
215 263
275
“አንድም መንግስት ‘እነዚህ ሰዎች ታስረዋልና ፍታ ብሎ የጠየቀኝ የለም” - ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትላንት በቤተ መንግስት በተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ፤ በቅርቡ ከእስር የተፈቱ እስረኞችን በተመለከተ “ጉዳዩን እኛም መጀመሪያ ስንሰማ ደንግጠን ነበር” በሚል ለተናገሩት ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል። እስረኞችን ለመፍታት ከውሳኔ ላይ የተደረሰው ከወር በፊት እንደነበር የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሆኖም የሚፈቱ የእስረኞች ዝርዝር እርሳቸውን ጨምሮ ለካቢኔ አባላት የቀረበው የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ የህዳሴው ግድብ በሚገኝበት ስፍራ በተደረገ የሚኒስትሮች ስብሰባ ወቅት እንደነበር አስረድተዋል። “እውነቱን ለመናገር ፖለቲካሊ እስረኞችን ለመፍታት ‘እነዚህን ጉዳዮች እናሳካ ነው’ ያልነው እንጂ፤ እነማን ይፈቱ የሚለውን በቀደም ህዳሴ [ግድብ] የሚኒስትሮች ስብሰባ እስካደረግንበት ቀን ድረስ እኔም አላውቅም። እንፍታ ብለን ወስነናል። ዐቃቤ ህግ ሲያጠና ቆይቶ፤ ዝርዝር አመጣልን። ‘እነ እንትናማ አይቻልም፤ እነ እንትና ይቻላል’ ተጨቃጭቀን የተወሰኑ ሰዎች ላይ ወስነን መጣን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ሂደቱ ገለጻ አድርገዋል። እስረኞችን ለመፍታት ሲወሰን የንግግሩ ማዕከል “ግለሰቦች አልነበሩም” ያሉት አብይ፤ የውይይቱ ማጠንጠኛ “የበጎ ፍቃድ ምልክት (gesture) እና ሆደ ሰፊነት (magnanimity) ያስፈልጋል” የሚል እንደነበር ገልጸዋል። “ሀሳቡ፤ ዝም ብሎ ድርቅ ያለ ነገር አድርገን ሀገራችንን እንዳንጎዳ የሚል ነው” ሲሉም አክለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከውሳኔው ጀርባ “የሌላ ሀገር ግፊት አለ” በሚል ለሚቀርቡ አስተያየቶችም በትላንቱ ንግግራቸው ምላሽ ሰጥተዋል። እስረኞቹ እንዲታሰሩም ሆነ እንዲፈቱ ጥያቄ ያቀረበ “አንድም መንግስት” እንደሌለ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “አንድም መንግስት ‘እነዚህ ሰዎች ታስረዋልና ፍታ ብሎ የጠየቀኝ የለም” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። የእስረኞች ፍቺ ጉዳይ በገዢው ብልጽግና ፓርቲ ውይይት የተደረገበት ከአንድ ወር በፊት መሆኑን የጠቆሙት አብይ፤ ውሳኔው “እስከ ታች ድረስ” ውይይት የተደረገበት እንጂ “እንግዳ ጉዳይ” እንዳልነበር ገልጸዋል። “ሁሉም ክልል ተወያይቶበታል። አሁን ድንገት ደርሶ ‘ድንገት ሆነብኝ’ የሚለው ተቀባይነት የለውም። ከወር በላይ ተወያይተንበታል። አዲስ ነገር አይደለም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። Credit : ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
ادامه مطلب ...
1 033
0
188 122
37
Mobile App የፈለጉትን ባለሙያ ካሉበት ሆነው አማርጠው የሚያገኙበት መተግበሪያ! አስጠኚ ፣ ሹፌር ፣ ቧንቧ ሰራተኛ ፣ ኤሌክትሪሺያን ፣ ዲሽ ጥገና ፣ መካኒክ ፣ የግንባታ ፊኒሺንግ ፣ ሽያጭ ፣ የሂሳብ ባለሞያ እና ...ሌሎችም ከGoodayOn መተግበሪያ በተጨማሪ ፤ ወደ 9675 ጥሪ ማእከል በመደወል አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ። GoodayOn መተግበሪያን ለማውረድ ፤ ቴሌግራም ቻናል ፤ 9675
182 076
47
በመላው አለም በኬሚካል ምርት አንቱታን ካተርፉ አገራት አለም አቀፍ የጥራት ደረጃቸዉን ያሟሉ የኬሚካል ምርቶችን ለአገር ውስጥ ገበያ እናቀርባለን። Tel: 📞 251911546231 📞 + 251930115522 📩 ፡ https://t.me/MIAMPOLYMERS
193 341
25
205 497
124
ሰሜን ኮሪያ ሁለት የተጠረጠሩ የአጭር ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤሎችን (SRBM) በመዲናዋ ፒዮንግያንግ ከሚገኝ አውሮፕላን ማረፊያ መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጦር ማሳወቁን ሮይተርስ ዘግቧል:: ጃፓን በተመሳሳይ መወንጨፉን ሪፖርት አድርጋ ድርጊቱን የሰላም እና የፀጥታ ጠንቅ ነው ስትል አውግዛለች። ቻይና በበኩሏ ሁሉም ወገኖች የቀጠናውን መረጋጋት እንዲያስጠብቁ ስትል አሳስባለች:: ዛሬ ሰሜን ኮሪያ እንዳስወነጨፈች የተነገረው የሚሳኤል ሙከራ በዚህ ወር 4 ኛው ነው ተብሏል:: ኒውኩሌር የታጠቀችው ሰሜን ኮሪያ ከዛሬ በፊት ከ2 ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ 3 የሚሳኤል ሙከራዎች አድርጋለች:: ይህም ያልተለመደ ፈጣን ተከታታይ ሙኩራ ነው ተብሏል::
195 988
32
195 087
67
174 645
80
3
0
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ምድቧን የማለፍ እድል አላት ? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድብ ሀ ሦስተኛ የጨዋታ መርሐ ግብር ከቡርኪና ፋሶ አቻው ጋር ዛሬ ምሸት 1 ሰዓት ላይ በባፎሳም ስታዲየም ያካሂዳል። ለመሆኑ ሀገራችን ኢትዮጵያ ምድቧን የማለፍ እድል አላት ? ትላንት መግለጫ የሰጡት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተከታዩን ተናግረዋል ፦ " ሁለት ቡድኖች በቀጥታ ከምድቡ ያልፋሉ። ጥሩ ሶስተኛ ሆኖ የሚያልፍም ይኖራል። ጨዋታውን ማሸነፍ በሌሎች ውጤት ላይ የሚወሰን ቢሆንም የመጀመርያው ነገር ጨዋታውን ማሸነፍ ነው። የማለፍ ጉዳይ በቀጣይ የሌሎች ውጤትን ተመርኩዞ ነው የሚወሰነው። ከዚህ ባሻገር በቡድናችን ላይ ችግሮች ተመልክተናል ፤ በተለይ በአእምሮው ረገድ። በዛ ላይ ከሰራን ፣ ባለን ነገር ላይ እምነት ካለን እና እህንንም ወደ ተጫዋቾቹ ማስረፅ ከቻልን ማድረግ እንደምንችል አምናለሁ። እድሉ አለን ፤ እንደምናሳካም አምናለሁ። "
ادامه مطلب ...
174 440
56
Last updated: ۲۰.۰۱.۲۲
Privacy Policy