cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

YeneTube

መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa

نمایش بیشتر
Advertising posts
129 885مشترکین
+5024 ساعت
+8597 روز
+2 25330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید هابه اشتراک گذاشته شدهديناميک بازديد ها
01
አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ 90.6 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ። የ90.6 ሚሊዮን ድርሻውን ግዥ የተፈራረሙት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ እና የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ናቸው።አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ 10 በመቶ ወይንም የ90.6 ሚሊዮን ድርሻ መግዛቱ የተናገሩት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ ገበያው ስራ እንዲጀምር በነበረው ሂደት ባንኩ ተሳታፊ መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ የፋይናንስ ውስንነት በመኖሩ የኢኮኖሚ እድገቱ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን የተናገሩት አቶ ጫንያለው በሀገሪቱ ሙዓለ ነዋይ መጀመሩ ጥቅሙ ይህ ነው የሚባል አይደለም ብለዋል። የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ባንኮች አሁን ካላቸው አቅም የበለጠ እንዲኖራቸው እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ካፒታል ገበያውን መቀላቀል አለባቸው ብለዋል።የፋይናንስ ተቋሞች ከሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ድርሻ መግዛታቸውም፤ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የካፒታል ገበያ የሚያበረታታ ነው ሲሉ ስራ አስፈፃሚው አስረድተዋል። Via Sheger @YeneTube @FikerAssefa
6 98212Loading...
02
በቀጣይ ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ከ5 መቶ ሺህ ባላይ ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ! በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት ጽፈት ቤት ሃላፊ ብርሃኑ አለቃ እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ጨምሮ ስራ እና ሰራኛን በተመለከተ ከ23 በላይ አገልግሎቶችን ይሰጣል ብለዋል።ፕሮጀክቱ ስራ ፈላጊ ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ በህጋዊ መንገድ ያለምንም የገንዘብ ክፍያ ወደ ውጭ ሀገራት ለማሰማራት ያለመ ነው ተብሏል። በ2014 ዓመት ላይ 40 ሺህ ስራ ፈላጊ ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ የተሰማሩ መሆኑን እና በ2015 ዓም እስከ 9 ወር ድረስ አገልግሎቱ በማንዋል ይሰጥ እንደነበር ገልጸዋል፡፡6 ወራትን ይፈጅ የነበረው አገልግሎቱ የቴክኖሎጂን አገልግሎት በመጠቀም አሰራሩ በ10 ደቂያ ውስጥ እንዲያልቅ መደረጉ ተመላክቷል፡፡በመሆኑም በ6 ወራት ውስጥ ለ261 ሺህ ዜጎች በውጭ ሀገራት የስራ እድሎች መመቻቸቱ ተነግሯል። በአሁኑ ወቅት ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ የሚሰማሩ ዜጎች የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ መሆናቸውን እና ከሚሄዱበት ሀገር ጋር መንግስት የሁለትዮሽ ውል እንደሚዋዋል ተናግረዋል፡፡ ይህም በዜጎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ለመቀነስም ያለመ ነው ተብሏል፡፡ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለ5 መቶ ሺህ ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት የሥራ እድል የማመቻቸት እቅድ በመያዝ እየሰራ እንደሚገኝ እና ከሌሎች ተቋማት ጋር በሲስተም እንዲተሳሰር መደረጉ ተመላክቷል። የኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት በ2015 ዓምት የተጀመረ መሆኑን የተናገሩት አቶ ብርሃኑ በአሁኑ ወቅት ስራ ፈላጊ ዜጎችን የሚቀበሉ የውጭ ሀገራት ላይ ፍላጎቶች መጨመራቸውን ተከትሎ ወደ ሀገራቱ ለስራ የሚላኩት ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ብለዋል፡፡በውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አማካኝነት ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት ከተላኩ ዜጎች አብዛኞቹ ሴቶች ቢሆኑም ወንዶችም ተሳታፊ እየሆኑ ይገኛሉ ተብሏል፡፡ [Ethio FM] @YeneTube @FikerAssefa
7 96911Loading...
03
በደቡብ አፍሪካ ለፋሲካ በዓል መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ 45 ሰዎች ሞቱ! በደቡብ አፍሪካ ለፋሲካ በዓል መንገደኞችን ከጎረቤት አገር ቦትስዋና ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ 45 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ።የደቡብ አፍሪካ ባለስልጣናት ከድልድልይ ላይ ወደ 50 ሜትር ገደል በወደቀው አውቶብስ ውስጥ ከነበሩት ተሳፋሪዎች የ8 ዓመት ሴት ልጅ ብቻ በሕይወት መገኘቷን አስታውቀዋል። ከሞት የተረፈችው ብቸኛዋ የስምንት ዓመት ልጅ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባት ተገልጿል።በሰሜን ምስራቅ ሊምፖፖ ግዛት አደጋው የደረሰበት አውቶብስ የድልድዩን መከላከያ ጥሶ ቁልቁል ወርዶ ከመሬት ጋር ሲጋጭ በእሳት መያያዙ ተነግሯል። ተሳፋሪዎቹ ከቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ ወደ ሞሪያ ከተማ ለፋሲካ በዓል መንፈሳዊ አገልግሎት ሲጓዙ የነበሩ ኃይማኖተኞች ነበሩ።የአውሮፓውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ክርስቲያኞች የስቅለት በዓልን ዛሬ ዓርብ መጋቢት 20/2016 እያከበሩ ሲሆን የትንሳዔ በዓልን ደግሞ የፊታችን እሁድ መጋቢት 22 ያከብራሉ።ተሽከርካሪው ከጆሃንስበርግ በስተሰሜን 300 ኪሜ ርቀት ላይ ካለው ድልድይ መውደቁን የደቡብ አፍሪካው ኤስኤቢሲ ቀድሞ ዘግቧል። የሟቾችን አስክሬን የማውጣቱ ሥራ እስከ ሐሙስ ምሽት ድረስ የቀጠለ ሲሆን ህይወታቸው ካጡት መካከል የተወሰኑትን አስከሬን ለማግኘት አስቸጋሪ እንበረ ተነግሯል።የአደጋውን ቦታ የጎበኙት የደቡብ አፍሪካ የትራንስፖርት ሚኒስትር ሲንዲሲዌ ቺኩንጋ በአውቶብሱ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ሃዘናቸውን ገልፀዋል። Via BBC @YeneTube @FikerAssefa
8 7365Loading...
04
አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ታሪፍ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ ሊደረግ ነው ተባለ በ2014 ዓ.ም. ተጀምሮ የነበረው አዲስ ኤሌክትሪክ ኃይል የታሪፍ ማሻሻያ ጥናት ተጠናቆ፣ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ሪፖርተር ዘግቧል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና አገልግሎት በጋራ በዓለም ባንክ ድጋፍ በውጭ አማካሪ ድርጅት ያስጀመሩት ጥናትና የተዘጋጀው አዲሱ የታሪፍ ፖሊሲ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ካፀደቁት በኋላ፣ በተያዘው ዓመት ሦስተኛው ሩብ ዓመት ላይ ተግባራዊ ሊያደርጉት እንደሚችሉ ዘገባው ጠቅሷል። በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሸጥበት ታሪፍ ወጪን ያላማከለና በኢነርጂ ዘርፉ መዋዕለ ንዋይ ለሚያፈሱ ባለሀብቶች በቂ ክፍያ የማያስገኝ ነው ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኢትዮጵያ ለመኖሪያ ቤት የሚደጎመው የኤሌክትሪክ ኃይልም ዋጋ በኪሎ ዋት ሰዓት (kWh) 0.035 ዶላር እንደሆነና በጎረቤት አገሮች ከዚህ ከፍ የሚል መሆኑ ተጠቅሷል። እነዚህንና መሰል የታሪፍ ልዩነት ችግሮችን ለመቅረፍ በዓለም ባንክ አጋዥነት የውጭ አማካሪ ኩባንያ በመቅጠር ጥናት የተደረገ ሲሆን በአጥኚ ድርጅቱ የተዘጋጀውን የታሪፍ ፖሊሲ ማሻሻያ ለኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን በመላክ ማፅደቅ ቀጣይ ሥራ እንደሆነም ነው የተገለፀው። @Yenetube @Fikerassefa
7 5819Loading...
05
በእነ ክስርስቲያን ታደለ ፣ ዘመነ ካሴ ፣ እስክንድር ነጋ እና ሌሎች 52 ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሰረተ ዓቃቤ ሕግ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሳባቸው የሕዝብ ተመራጮች ክርስቲያን ታደለ፣ ዮሐንስ ቧያለው እና ካሳ ተሻገር ላይ የሽብር ወንጀል ክስ መመስረቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። በክስ መዝገቡ ከተካተቱት 52 ተከሳሾች መካከል፣ እስክንድር ነጋ፣ ጫኔ ከበደና ዘመነ ካሴ ይገኙበታል። ዓቃቤ ሕግ በክሱ፣ ተከሳሾቹ የፖለቲካ ርዕዮታቸውን በኃይል ለማስፈጸም በማሰብ፣ በኅቡዕ የተቋቋመውን የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤትን ዓላማዎች ለማስፈጸምና የአማራ ሕዝብ ርሥቶች ናቸው የሚሏቸውን አካባቢዎች በወታደራዊ ኃይል ለማስመለስ የተደራጁ ነበሩ ብሏል። ዓቃቤ ሕግ፣ ተከሳሾቹ ከ1 ሺህ 100 በላይ ለሚኾኑ የጸጥታ አባላትና ሲቪሎች ሞትና 5 ሺህ 689 በላይ ታራሚዎችን በማስመለጥ ወንጀልም ተጠያቂ አድርጓቸዋል። @Yenetube @Fikerassefa
8 0059Loading...
06
ስለ ቋንቋ ያለዎት ግንዛቤ እንዴት ነው? ታላላቅ ጠቢቦች በተደጋጋሚ የሚገልፁት አንድ ሰው በተሰማራበት ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ፣አትራፊ እንዲሁም በአለቆችም ሆነ የስራ ባልደረቦች ተወዳጅ መሆን ይችል ዘንድ የበርካታ ቋንቋዎች ተናጋሪ መሆን መቻሉ ወሳኝ ነው።    እኛም ውድ የሀገራችን ልጆች እነዚህን በረከቶች ተጎናፅፋችሁ ደስተኛ ህይወት ትመሩ ዘንድ ካለን ጉጉት የተነሳ በአጭር ጊዜ አለም አቀፋዊ  የሆኑትን ቋንቋዎች ( እንግሊዘኛ እና አረብኛ) እንዲሁም በሀገራችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸውን ቋንቋዎች ማለትም ( አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ) ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በ online  የበርካታ አመታት ልምድ ባላቸው መምህራን መማር እንደምትችሉ ልንጠቁማችሁ ወደድን። አስፈላጊ መረጃዎችን ለማግኘት በነዚህ ቁጥሮች👇👇👇 0970828287 0992505603 በዋትሳፕ፣ በኢሞና በቴሌግራም ይደውሉ ከጠበቁት በላይ ደስተኛ ይሆናሉ። ብራይት የስልጠና ማዕከል https://t.me/brighttraining90
7 1702Loading...
07
አሚባራ ፒሮፕርትስ /Amibara properties 👉ከ30ዓመት በላይ  ልምድ ያካበተ ድርጅት 🌟🌟""የምስራች ለ ቤት ፈላጊዎች """ አሚባራ ፕሮፐርቲስ በከተማችን ውብ ገፅታ በታላላቅ ፓርኮችና ሆቴሎች ታጅቦ በመሀል ከተማ ፍልውሀ 👉ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ ላይ በ35,751 ካሬ ላይ እያስገነባ ያለውን መንደር ለሽያጭ አቅርበናል: 👉ባማረው መንደራችን ላይ የመዝናኛ ማእከላት መኖሪያ ነው ሆቴል ያስባሉ የኪነ ሕንፃ ጥበባት ሲሲዲ ካሜራ ሪሴፕሽን ፕሬዠራይዝድ ስቴር ዶርስ ያማሉ አፓርትመንቶችን ከባለ 1 -4መኝታ ያላቸው ለእይታ ማራኪ የሆኑ ፔንት ሀውሶችን ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ስፍራ ቀርቧል ። ☎️ 0925776480 👉በ10% ቅድመ ክፍያ ለአጭር ጊዜ በሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል። 👉ከ1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ። ❇️ሸራተን ፊት ለፊት ኮምፓውንድ አፓርትመንት 35,751 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖርያ መንደር። 🙏ግንባታቸው 50%የደረሰ ##ባለ 1 ምኝታ 101m2 &91M2 ##ባለ 2 ምኝታ 160m2 & ##ባለ 3 ምኝታ 172m2& 178m2 ##ባለ 4 ምኝታ 211m2 & 221m2 ##ፔንታወስ 👉SWIMMING POOL 👉Compounded 👉Green Area 👉GYM Room 👉POOL BAR 👉PARKING ይደውሉ 📞0925776480
6 3580Loading...
08
✨ቃል ፎቶና ቬሎ ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር በኢትዬጲያ የመጀመሪያዉ የሰርግ ዱቤ አቅርቦላቹሀል ✨✨✨ 🛑አዲስ ዜና ለ አዲስ ተጋብዊች 🛑 ከ60 በላይ የቬሎ አማራጭ ይዞሎት ቀርቦል ከለር ቬሎ ጨምሮ, ሱፍ, 📸🎞 የመስክ እና የስቱዲዬ ፎቶ, የሀበሻ ልብስ, የአፍሪካ ልብሶችን የመስክ ቪዲዩ ,ሜካፕ ,ጥፍር ,ፀጉር, የወንዶች የዉበት ሳሎን 🛑ሁሉንም በ ዱቤ ብቻ 🛑 ይዘንሎት ቀርበናል። !!!!! ዱቤ ዛሬም አለ !!!!! Kal kal kal kal kal kal 📞 📞 0988522232 0938310180 አድራሻ: 22: ከአክሱም ሆቴል አጠገብ ትጋት እንፃ ምድር ላይ አማራ ባንክ አተገብ #የመስክ 📸 እና የስቱዲዬ 🎞 ፎቶ ሜካፕ 📸🎉 ጨምሮ ፓኬጆች#
6 1492Loading...
09
🎉🎉በ7868 ላይ OK ብለው በመመዝገብ የጠቅላላ እውቀት ውድድር ላይ ተሳታፊ ይሁኑ፣ ይወዳደሩ፣ ይሸለሙ! 🎁🎁 👉 ይመዝገቡ @silehager
6 1370Loading...
10
🚨🚨🚨በዱቤ አገልግሎት ቤትዎን ያዘምኑ🚨🚨🚨 ድርጅታችን አፍሮ አዲስ በአዲሱ የ2016 ዓ.ም የቤትዎን ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኪስዎን በማይጎዳ እና እስከ 10 ወር ድረስ ተከፍሎ በሚጠናቀቅ የዱቤ ክፍያ አገልግሎት ቤትዎን የሚያዘምኑበትን ታላቅ እድል ለቋሚ ተቀጣሪዎች ይዞ መጣ፡፡ ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ልናቀርብለዎት ዝግጅታችንን ጨርሰን እርስዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን፡፡ ነገን ከዛሬው ያጣጥሙ!! ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን እና ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን ያገኙናል፡፡ ☎️ 0978787878 ☎️0960777879 ☎️0970777879 @AFROADDIS_KYT @AFROADDIS_KYT
5 9682Loading...
11
አስደሳች ዜና ከችግረወት የሚወጡበት ሐሳበወትን የሚአሟሉበት ለበሽታወት መፍትሔ የሚአገኙበት አይነጥላ ገርጋሪ የሰው እጅ ከትዳር ከስራ የሚአሰናክል በታኝ መንፈስ አለብኝ የለብኝም  ለማወቅ በቴሌግራም በውስጥ መስመር ስመወትን  እና የናትወትን ስም ያስቀምጡ ያባቶቻችን መፃፍ ጥበብ ተጠቅመን ያለበወትን ችግር እንነግረወታለን በነፃ ያለክፍያ ከአሉበት ሁነው በስመወት እና በናትወት ስም ያለበወትን ችግር ማወቅ ይችላሉ በየቀኑ  የአባቶቻችን እውቀት የጥበብ ትምሕርት ለማግኔት ከታች ቻናሎቸን ይቀላቀሉ        ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሐኒት ምርመራ እና ህክምና መስጫ ማእከል  ከምንሰጣቸው በጥቂቱ 👉  ለገርጋሪ ለአይነጥላ ለአይን ውጊት 👉 ገብያ ለተዘጋበት ለሚገረግረው (ለገብያ) 👉 አፍቅራ ላጣች ለመስተፋቅር (ላጣ) 👉 ለኪንታሮት ባንድቀን የሚአወጣ መዳኒት 👉 ለእሪህ (በአንድቀን ሕክምና) 👉 ለዲስክ መንሸራተት 👉ለአስም 👉ለስንፈተወሲብ ለመቸኮል ለመልፈስፈስ 👉ለቁራኛ ለመተት መፍትሔ 👉ትዳር ለሚገረግራት 👉ለመካን 👉ለጭንቀት 👉ለሚጥል በሽታ 👉ለፊት ማድያት 👉ሌሊት ለሚሸና 👉የሕዝብ መስተፋቅር 👉ለሕገጠብቅ እንዳይሔድ (ወይ እንዳቴድ) 👉ገንዘብ ለሚበተንበት (ባት)               👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ11 ዲያስፖራ በአዲሱ አስፓልት ዳሽን ባንክ ጀርባ ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ተደራሽ በሁሉም ቦታወች ከአገር ውስጥም ውጭም የሚፈልጉትን በውስጥ መስመር በቴሌግራም ያስቀምጡ 👉ለበለጠ መረጃ 0912718883                            0917040506    በቲክቶክ የምለቃቸውን የሕክምና ጥበቦች ለማወቅ ለመማር ቲክቶክ ገብተው ስልክ ቁጥሬን ጽፈው ሰርች ያድርጉ     https://t.me/mergatah
5 1710Loading...
12
🔼ቴዲ አበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር🔼 👍ላቅ ያለ ጥንካሬ👍 ❗️አድራሻችን ፡ 🔠ቁ1. ሀዋሳ ሞቢል ከ ቅድስት ከስላሴ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ትራፊክ መብራቱን ሳይደርሱ 🔠ቁ2. ሀዋሳ ,አረብ ሰፈር ከራስ ጤና ሆቴል ፊትለፊት 🔠ቁ 3 ወላይታ ሶዶ ከሊጋባ ትምህርት ቤት በስተቀኝወደ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን መሄጃ እንገኛለን 🔽🔼የስራ ሰአት ከ ሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 2.00 እስከ ምሽቱ 2.00 ድረስ 100🛍quality 🔽🔼ለ በለጠ መረጃ 0924711168/0912340763 ✈️🔠Tiktok :https://vm.tiktok.com/ZMMyWjpXt/ 🌎website www.tediaberalanganofurniture.com 👉TELEGRAM : https://t.me/tedyaberalanganofurniturehawassa FACEBOOK : https://www.facebook.com/profile.php?id=100063820878754
6 9863Loading...
13
"23" ቁጥር በባሕር ዳር ከነማ ማልያ ከዚህ በኋላ የማይለበስ ቁጥር ሆኗል ዛሬ አርባ ምንጭ የተገኙት የባሕር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ቡድን አባላት እና አመራሮች የአለልኝን ቤተሰቦች አፅናንተዋል ። የባሕር ዳር ከነማ ስፓርት ክለብም ከዚህ በኋላ ኮከቡ ለነበረው ተጫዋቹ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ "23" ቁጥር ማልያ እንዳይለበስ ሲል ውሳኔ አስተላልፏል :: የባሕር ዳር ከነማ ስፓርት ክለብ በቀጣይ ቅዳሜ ያደርገው የነበረው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ የሚደረግ ይሆናል ። @Yenetube @Fikerassefa
10 7244Loading...
14
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በድጋሚ የሚያገረሽበት ዕድል ዝግ ነው ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ! የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ፣የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በድጋሚ የሚያገረሽበት ዕድል ዝግ ነው በማለት ትናንት ከቻይናው ሲጂቲኤን ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ያለፈው ጦርነት የትግራይ ሕዝብ ፍላጎት አልነበረም ያሉት ጌታቸው ፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደርና የትግራይ ሕዝብ ድጋሚ ጦርነት እንዳያገረሽ የተቻላቸውን ጥረት ኹሉ እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል። ጌታቸው ይህን ያሉት ፣ በአላማጣ አቅራቢያ በትግራይ ኃይሎች እና ባካባቢው ሚሊሻዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ በተደረገ ማግስት ነው መባሉን ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል። @YeneTube @FikerAssefa
11 2301Loading...
15
#Update በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል በዚህም መሰረት አብዛኛው የአዲስ አበባ ክፍል እና የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች መልሰው ኃይል ማግኘት ችለዋል። የተቀሩትን አካባቢዎች መልሶ ለማገናኘት ጥረቱ ቀጥሏል። @Yenetube @Fikerassefa
12 14711Loading...
16
በመላ ሀገሪቱ ኃይል መቋረጡ ተገለፀ ዛሬ ከቀኑ 9 ሠዓት 46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ሲስተም ላይ በገጠመ ችግር ኃይል የተቋረጠ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን÷ ለጊዜው የችግሩን ምክንያት ለማወቅ ጥረት እየተደረገ ነው ተብሏል። የተቋረጠውን ኤሌክትሪክ መልሶ የማገናኘት ሥራ የተጀመረ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ እስከዛ ድረስም ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ ተቋሙ ጠይቋል፡፡ @Yenetube @Fikerassefa
12 89274Loading...
17
በአምቦ ወረዳ የ90 ዓመት አዛውንት አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ! በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ኢላሙ ጎሮሙጢ የተባለ አካባቢ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በእስራት መቀጣጡት የምዕራብ  ሸዋ ዞን  ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡  የምዕራብ ሸዋ ዞን የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት  በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን የላከው መረጃ እንደሚያመላክተው ተከሳሽ ለቴራ ቀና የተባለው ግለሰብ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 7 ሰዓት ላይ የ90 ዓመት ኣዛውንት በመኖሪያ ቤታቸው ተኝተው ባሉበት ቤታቸውን ሰብሮ በመግባት አስገድዶ የመድፈር ወንጀል እንደፈጸመ በማስረጃ ተረጋግጧል፡፡ ተከሳሽ በእድሜ የደከሙ ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ አዛውንትን በጉልበት አስገድዶ መድፈሩ ፖሊስ በህክምና ማስረጃ ያረጋገጠ እና የምርመራ መዝገቡን አጠናክሮ ለ ዓቃቢህግ መላኩን ብስራት ተመልክቷል ፡፡ በዚኅም  ዓቃቢ ህግ  ከፖሊስ የተላከውን የምርመራ መዝገብ ተመልከቶ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ መሰረት ክስ መስርቷል፡፡ክሱን ሲመለከት የነበረው የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ ለቴራ ቀና በስምንት ዓመት እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ የተላለፈበት መሆኑን የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን የላከው መረጃ ያመላክታል፡፡ Via Bisrat FM @YeneTube @FikerAssefa
11 22179Loading...
18
📌 ተፈቷል በሁለት ቦታዎች ስሙን ና ማንነቱን ቀይሮ ሴት መስሎ ተይዞ የነበረው ቢኒያም ዛሬ ተፈቷል። ከዛሬ 6 ወር በፊት በጋምቤላ ሴት መስሎ ተቀጥሮ 2 ቀን ስራ እየሰራ እንዳለ በሰራተኞቹ ጥቆማ የተያዘው ተይዞ ነበር። ከዚያ ሲወጣ ደግሞ ከቀናት በፊት በሸካ ዞን አንድራቻ ወረዳ ጌጫ ከተማ ሴት ነኝ ብሎ ህብረተሰቡን ሲያታልል ለ2ኛ ጊዜ ተይዞ ነበር:: ዊጉን ሲያወልቅ ያለው ገፅታ በፎቶ ተያይዟል። @Yenetube @Fikerassefa
11 46532Loading...
19
በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚሰሩ የጉምሩክ ሰራተኞች እንደአዲስ ሊዋቀሩ ነው ተባለ! በቅርብ ጊዜያት በርካታ ቅሬታዎችን ያስተናገደው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉምሩክ የስራ ክፍል፤ ሰራተኞች በአዲስ መልክ እንደሚደራጁ የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በ2016 ስምንት ወራት ውስጥ 49 የጉምሩክ ሰራተኞች እና ከፍተኛ አመራሮች ላይ አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ ተወስዷል ብለዋል። ኮሚሽኑ በሰራተኝኞቹ ላይ የሚቀርቡትን ቅሬታዎች ለመቅረፍ "ረጅም ጊዜ" የወሰደ ጥናት መካሄዱ ታውቋል።በጥናቱ መሰረት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ የሚሰሩ የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞን ለመቀየር፣ ለማሸጋሸግ እና በድጋሚ ለማዋቀር ዝግጅት ተደርጓል ተብሏል። በመጋቢት መጀመሪያ "በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚሰነዘሩ አሉባልታዎችና የስም ማጥፋት ዘመቻዎች ከእውነት የራቁ ናቸው" በማለት የብሔራዊ የአየር ትራንስፖርት ፋሲሊቲ ኮሚቴ መግለጫ ቢሰጥም አየር መንገዱ በበኩሉ በቅሬታዎቹ ላይ ምርመራ መጀመሩ አይዘነጋም። @YeneTube @FikerAssefa
11 94610Loading...
20
በድሬዳዋ ከተማ ትናንት መጋቢት 18 ማታ አካባቢ ከባድ ዝናብ መጣሉን ተከትሎ በከተማዋ ድንገተኛ ጎርፍ ተከስቶ የንብረት ጉዳት ደርሷል። ለጉልት ገበያ ሲያገለግሉ የነበሩ በሸራ የተሰሩ ቤቶች በጎርፉ ተወስደዋል። እስካሁን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የታወቀ ነገር የለም። የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የዝናቡ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ድንገተኛ ጎርፍ ሊያስከትል ይችላል ብሏል።
11 59361Loading...
21
የአማራ ክልል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለአገሪቱ ቋሚ የቀውስ ምንጭ ከሚያደርጉት ተግባራት እንዲታቀብ ሲል አስጠነቀቀ፡፡ የአማራ ክልል የትግራይ ክልል ግዜያዊ አሥተዳደር ለሀገሪቱ ቋሚ ቀውስ ምንጭ ከሚያደርጉት ተግባራት እንዲታቀብ ሲል ያስጠነቀቀው ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ነው፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የአማራ ክልል ተማሪዎች መፃህፍትን ምክንያት በማድርገ ጠብ አጫሪ የሆነ መግለጫ ያስታወሰው የአማራ ክልል፣ጊዜያዊ አስተዳደሩ አውጥቶት የነበረው መግለጫ ‹‹አሳሳችና ጠብ አጫሪ ፍላጎት የተሸከመ ነው›› ብሏል፡፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መግለጫውን ከወጣ ከሦስት ቀናት በኋላ ማለትም መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከነበረበት አካባቢ በመንቀሳቀስ የራያ አላማጣ ወረዳ ቀበሌዎችን በመያዝ ነዋሪዎችን በመግደልና በማሰቃየት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ በመማሪያ መፃህፍቶቹ ተካተዋል የተባሉ አካባቢዎች ካለፉት 30 አመታት በፊት ጀምሮ የማንነትና ራስን በራስ የማሥተዳደር ጥያቄዎች ሲቀርቡባቸው የነበሩ መሆናቸውንም አክሏል፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት በእነዚህ አካባቢዎች የተማሪዎች የመማር መብት እንዲከበር ግዴታውን መወጣቱን ሰበብ አድርጎ የወጣ ነው ያለው የጊዜያዊ አስተዳደሩን መግለጫ፣ ድርጊቱ የሚያሳየው ከድርብርብ ውድቀቶቹ ትምህርት አለመውሰዱን ነው ሲል አጣጥሎታል፡፡ በአገሪቱ እነዲሁም በሁለቱ ክልሎች መካከል ቀውስ ከሚፈጥሩ ተግባራት በመቆጠብ ‹‹ከለመደው አጓጉል የካርታ ፖለቲካ ጨዋታ እንዲወጣ›› አሳስቦ፣ ለዘላቂ ሠላምና ለሕዝቦች አንድነት መጽናት በሚበጅ ሐሳብና ተግባር ላይ እንዲያተኩር አሳስቧል፡፡ @YeneTube @FikerAssefa
10 3125Loading...
22
ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ በኦንላይን ተመዝግበው ባሉበት እንዲመጣላቸው የሚያስችል አገልግሎት ተጀመረ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድን በኦንላይን ተመዝግቦ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል ካርዱን ካሉበት ሆነው በማዘዝ ባሉበት የማድረስ ሥራ መጀመሩን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ። የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ የሕትመት ሥራ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ሲከናወን የቆየ ሲሆን የብሔራዊ መታወቂያ ካርዱን ማግኘት የሚፈልጉ ዜጎችም አገልግሎቱን ለማግኘት በአካል መገኘት ይኖርባቸው ነበር። አሁን ግን ዜጎች አገልግሎቱን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ የኦንላይን ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን የክፍያ ሥርዓቱም በቴሌ ብር እና በባንክ መክፈል እንደሚቻል ተጠቁሟል። የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ማግኘት የሚፈልጉ ዜጎች card-order.fayda.et ድረ ገጽ ላይ በኦንላይን መመዝገብ እንደሚችሉ ሲገለፅ ፥ በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በኩል ካርዱን ባሉበት ቦታ እንዲመጣላቸው ማዘዝ ይችላሉ ተብሏል። ዜጎች ምዝገባ ከማድረጋቸው በፊት የፋይዳ ቁጥራቸውን የሚገልጽ የጽሑፍ መልዕክት በስልካቸው ስለመላኩ ማረጋገጥ እንደሚኖርባቸውም ነው የተገለፀው። @Yenetube @Fikerassefa
10 386145Loading...
23
በአዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ! በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ኤጀርሳ ቀበሌ ትናንት ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የምዕራብ አርሲ ዞን ትራፊክ ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ከማል አማን እንዳሉት፤ አደጋው የደረሰው ከጉብሳ ወደ አዳባ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ከባድ ተሽከርካሪ ፍሬን በጥሶ በመገልበጡ ነው። በአደጋው ሹፌሩ፣ ረዳቱን እና ከላይ ተሳፍረው የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ የሰባት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተናግረዋል።በሁለት ሰዎች ላይም ከባድ ጉዳት እንደደረሰ ሃላፊው ተናግረዋል። Via FBC @YeneTube @FikerAssefa
10 0540Loading...
24
የኬንያ አየር መንገድ ከሰባት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 80 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱ ተነገረ የኬንያ አየር መንገድ በ2018 የማስፋፊያ ፕሮጀክት በመጀመር የብድር እዳ ውስጥ ከገባ በኋላ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 አመት ለመጀመሪያ ጊዜ 80 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘቱ ተነግሯል። አየር መንገዱ 178 ሚሊዮን ሽልንግ አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱ ሲነገር ይህም በ 2022 ከነበረው አጠቃላይ ገቢ ጋር ሲነፃፀር የ53 በመቶ ጭማሪ ያለው ነው ተብሏል። የተጓዦች ቁጥርም 35 በመቶ መጨመሩ ሲነገር በቀጣይ ወደ ለንደን ከተማ የበረራ አድማሱን እንደሚያሰፋ ተገልጿል። @Yenetube @Fikerassefa
9 4802Loading...
25
ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ ተደርምሶ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው ትላት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎችም የአንድ ትምህርት ቤት ስድስት ክፍሎች እና አንድ ፕላስቲክ ጫማ ፋብሪካ ተቃጥለዋል፡፡ በአዲስ አበባ ትላንት መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5:55 ሰዓት ቦሌ ክፍለ -ከተማ ወረዳ 3 ቲኬ ህንፃ አካባቢ ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ በነበረበት ሰዓት አንዱ ወለል ተደርምሶ ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩ ሁለት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናሩት ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ፈጥነዉ በመድረስ ህይወታቸዉን መታደግ ችለዋል። ጉዳት የደረሰባቸዉን ሰዎች በኮሚሽኑ  አምቡላንስ ወደጤና ተቋም ተወሰደዉ ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል። በአዲስ አበባ መሰል የስራ አደጋዎችን ለመከላከል አሰሪዎችና የዘርፉ ባለሞያዎች የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ጠብቀዉ እንዲሰሩ ኮሚሽኑ አሳስባል በሌላ በኩልም ትላንት በአዲስ አበባ ሁለት የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል፡፡ @Yenetube @Fikerassefa
9 9408Loading...
አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ 90.6 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ። የ90.6 ሚሊዮን ድርሻውን ግዥ የተፈራረሙት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ እና የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ናቸው።አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ 10 በመቶ ወይንም የ90.6 ሚሊዮን ድርሻ መግዛቱ የተናገሩት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ ገበያው ስራ እንዲጀምር በነበረው ሂደት ባንኩ ተሳታፊ መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ የፋይናንስ ውስንነት በመኖሩ የኢኮኖሚ እድገቱ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን የተናገሩት አቶ ጫንያለው በሀገሪቱ ሙዓለ ነዋይ መጀመሩ ጥቅሙ ይህ ነው የሚባል አይደለም ብለዋል። የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ባንኮች አሁን ካላቸው አቅም የበለጠ እንዲኖራቸው እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ካፒታል ገበያውን መቀላቀል አለባቸው ብለዋል።የፋይናንስ ተቋሞች ከሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ድርሻ መግዛታቸውም፤ በኢትዮጵያ የተጀመረውን የካፒታል ገበያ የሚያበረታታ ነው ሲሉ ስራ አስፈፃሚው አስረድተዋል። Via Sheger @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
👍 22 7
በቀጣይ ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ከ5 መቶ ሺህ ባላይ ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ! በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት ጽፈት ቤት ሃላፊ ብርሃኑ አለቃ እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ጨምሮ ስራ እና ሰራኛን በተመለከተ ከ23 በላይ አገልግሎቶችን ይሰጣል ብለዋል።ፕሮጀክቱ ስራ ፈላጊ ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ በህጋዊ መንገድ ያለምንም የገንዘብ ክፍያ ወደ ውጭ ሀገራት ለማሰማራት ያለመ ነው ተብሏል። በ2014 ዓመት ላይ 40 ሺህ ስራ ፈላጊ ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ የተሰማሩ መሆኑን እና በ2015 ዓም እስከ 9 ወር ድረስ አገልግሎቱ በማንዋል ይሰጥ እንደነበር ገልጸዋል፡፡6 ወራትን ይፈጅ የነበረው አገልግሎቱ የቴክኖሎጂን አገልግሎት በመጠቀም አሰራሩ በ10 ደቂያ ውስጥ እንዲያልቅ መደረጉ ተመላክቷል፡፡በመሆኑም በ6 ወራት ውስጥ ለ261 ሺህ ዜጎች በውጭ ሀገራት የስራ እድሎች መመቻቸቱ ተነግሯል። በአሁኑ ወቅት ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ የሚሰማሩ ዜጎች የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ መሆናቸውን እና ከሚሄዱበት ሀገር ጋር መንግስት የሁለትዮሽ ውል እንደሚዋዋል ተናግረዋል፡፡ ይህም በዜጎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ለመቀነስም ያለመ ነው ተብሏል፡፡ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለ5 መቶ ሺህ ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት የሥራ እድል የማመቻቸት እቅድ በመያዝ እየሰራ እንደሚገኝ እና ከሌሎች ተቋማት ጋር በሲስተም እንዲተሳሰር መደረጉ ተመላክቷል። የኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት በ2015 ዓምት የተጀመረ መሆኑን የተናገሩት አቶ ብርሃኑ በአሁኑ ወቅት ስራ ፈላጊ ዜጎችን የሚቀበሉ የውጭ ሀገራት ላይ ፍላጎቶች መጨመራቸውን ተከትሎ ወደ ሀገራቱ ለስራ የሚላኩት ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ብለዋል፡፡በውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አማካኝነት ለስራ ወደ ውጭ ሀገራት ከተላኩ ዜጎች አብዛኞቹ ሴቶች ቢሆኑም ወንዶችም ተሳታፊ እየሆኑ ይገኛሉ ተብሏል፡፡ [Ethio FM] @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
👍 23😁 5 1
በደቡብ አፍሪካ ለፋሲካ በዓል መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ 45 ሰዎች ሞቱ! በደቡብ አፍሪካ ለፋሲካ በዓል መንገደኞችን ከጎረቤት አገር ቦትስዋና ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ ተገልብጦ 45 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ።የደቡብ አፍሪካ ባለስልጣናት ከድልድልይ ላይ ወደ 50 ሜትር ገደል በወደቀው አውቶብስ ውስጥ ከነበሩት ተሳፋሪዎች የ8 ዓመት ሴት ልጅ ብቻ በሕይወት መገኘቷን አስታውቀዋል። ከሞት የተረፈችው ብቸኛዋ የስምንት ዓመት ልጅ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባት ተገልጿል።በሰሜን ምስራቅ ሊምፖፖ ግዛት አደጋው የደረሰበት አውቶብስ የድልድዩን መከላከያ ጥሶ ቁልቁል ወርዶ ከመሬት ጋር ሲጋጭ በእሳት መያያዙ ተነግሯል። ተሳፋሪዎቹ ከቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ ወደ ሞሪያ ከተማ ለፋሲካ በዓል መንፈሳዊ አገልግሎት ሲጓዙ የነበሩ ኃይማኖተኞች ነበሩ።የአውሮፓውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ክርስቲያኞች የስቅለት በዓልን ዛሬ ዓርብ መጋቢት 20/2016 እያከበሩ ሲሆን የትንሳዔ በዓልን ደግሞ የፊታችን እሁድ መጋቢት 22 ያከብራሉ።ተሽከርካሪው ከጆሃንስበርግ በስተሰሜን 300 ኪሜ ርቀት ላይ ካለው ድልድይ መውደቁን የደቡብ አፍሪካው ኤስኤቢሲ ቀድሞ ዘግቧል። የሟቾችን አስክሬን የማውጣቱ ሥራ እስከ ሐሙስ ምሽት ድረስ የቀጠለ ሲሆን ህይወታቸው ካጡት መካከል የተወሰኑትን አስከሬን ለማግኘት አስቸጋሪ እንበረ ተነግሯል።የአደጋውን ቦታ የጎበኙት የደቡብ አፍሪካ የትራንስፖርት ሚኒስትር ሲንዲሲዌ ቺኩንጋ በአውቶብሱ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ሃዘናቸውን ገልፀዋል። Via BBC @YeneTube @FikerAssefa
نمایش همه...
😭 29👍 17 3
አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ታሪፍ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ ሊደረግ ነው ተባለ በ2014 ዓ.ም. ተጀምሮ የነበረው አዲስ ኤሌክትሪክ ኃይል የታሪፍ ማሻሻያ ጥናት ተጠናቆ፣ በተያዘው ዓመት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ሪፖርተር ዘግቧል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና አገልግሎት በጋራ በዓለም ባንክ ድጋፍ በውጭ አማካሪ ድርጅት ያስጀመሩት ጥናትና የተዘጋጀው አዲሱ የታሪፍ ፖሊሲ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ካፀደቁት በኋላ፣ በተያዘው ዓመት ሦስተኛው ሩብ ዓመት ላይ ተግባራዊ ሊያደርጉት እንደሚችሉ ዘገባው ጠቅሷል። በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚሸጥበት ታሪፍ ወጪን ያላማከለና በኢነርጂ ዘርፉ መዋዕለ ንዋይ ለሚያፈሱ ባለሀብቶች በቂ ክፍያ የማያስገኝ ነው ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኢትዮጵያ ለመኖሪያ ቤት የሚደጎመው የኤሌክትሪክ ኃይልም ዋጋ በኪሎ ዋት ሰዓት (kWh) 0.035 ዶላር እንደሆነና በጎረቤት አገሮች ከዚህ ከፍ የሚል መሆኑ ተጠቅሷል። እነዚህንና መሰል የታሪፍ ልዩነት ችግሮችን ለመቅረፍ በዓለም ባንክ አጋዥነት የውጭ አማካሪ ኩባንያ በመቅጠር ጥናት የተደረገ ሲሆን በአጥኚ ድርጅቱ የተዘጋጀውን የታሪፍ ፖሊሲ ማሻሻያ ለኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን በመላክ ማፅደቅ ቀጣይ ሥራ እንደሆነም ነው የተገለፀው። @Yenetube @Fikerassefa
نمایش همه...
👎 48👍 12
በእነ ክስርስቲያን ታደለ ፣ ዘመነ ካሴ ፣ እስክንድር ነጋ እና ሌሎች 52 ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመሰረተ ዓቃቤ ሕግ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሳባቸው የሕዝብ ተመራጮች ክርስቲያን ታደለ፣ ዮሐንስ ቧያለው እና ካሳ ተሻገር ላይ የሽብር ወንጀል ክስ መመስረቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። በክስ መዝገቡ ከተካተቱት 52 ተከሳሾች መካከል፣ እስክንድር ነጋ፣ ጫኔ ከበደና ዘመነ ካሴ ይገኙበታል። ዓቃቤ ሕግ በክሱ፣ ተከሳሾቹ የፖለቲካ ርዕዮታቸውን በኃይል ለማስፈጸም በማሰብ፣ በኅቡዕ የተቋቋመውን የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤትን ዓላማዎች ለማስፈጸምና የአማራ ሕዝብ ርሥቶች ናቸው የሚሏቸውን አካባቢዎች በወታደራዊ ኃይል ለማስመለስ የተደራጁ ነበሩ ብሏል። ዓቃቤ ሕግ፣ ተከሳሾቹ ከ1 ሺህ 100 በላይ ለሚኾኑ የጸጥታ አባላትና ሲቪሎች ሞትና 5 ሺህ 689 በላይ ታራሚዎችን በማስመለጥ ወንጀልም ተጠያቂ አድርጓቸዋል። @Yenetube @Fikerassefa
نمایش همه...
👎 59👍 30 2😁 2
ስለ ቋንቋ ያለዎት ግንዛቤ እንዴት ነው? ታላላቅ ጠቢቦች በተደጋጋሚ የሚገልፁት አንድ ሰው በተሰማራበት ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ፣አትራፊ እንዲሁም በአለቆችም ሆነ የስራ ባልደረቦች ተወዳጅ መሆን ይችል ዘንድ የበርካታ ቋንቋዎች ተናጋሪ መሆን መቻሉ ወሳኝ ነው።    እኛም ውድ የሀገራችን ልጆች እነዚህን በረከቶች ተጎናፅፋችሁ ደስተኛ ህይወት ትመሩ ዘንድ ካለን ጉጉት የተነሳ በአጭር ጊዜ አለም አቀፋዊ  የሆኑትን ቋንቋዎች ( እንግሊዘኛ እና አረብኛ) እንዲሁም በሀገራችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸውን ቋንቋዎች ማለትም ( አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ) ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በ online  የበርካታ አመታት ልምድ ባላቸው መምህራን መማር እንደምትችሉ ልንጠቁማችሁ ወደድን። አስፈላጊ መረጃዎችን ለማግኘት በነዚህ ቁጥሮች👇👇👇 0970828287 0992505603 በዋትሳፕ፣ በኢሞና በቴሌግራም ይደውሉ ከጠበቁት በላይ ደስተኛ ይሆናሉ። ብራይት የስልጠና ማዕከል https://t.me/brighttraining90
نمایش همه...
👍 4👏 1
አሚባራ ፒሮፕርትስ /Amibara properties 👉ከ30ዓመት በላይ  ልምድ ያካበተ ድርጅት 🌟🌟""የምስራች ለ ቤት ፈላጊዎች """ አሚባራ ፕሮፐርቲስ በከተማችን ውብ ገፅታ በታላላቅ ፓርኮችና ሆቴሎች ታጅቦ በመሀል ከተማ ፍልውሀ 👉ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ ላይ በ35,751 ካሬ ላይ እያስገነባ ያለውን መንደር ለሽያጭ አቅርበናል: 👉ባማረው መንደራችን ላይ የመዝናኛ ማእከላት መኖሪያ ነው ሆቴል ያስባሉ የኪነ ሕንፃ ጥበባት ሲሲዲ ካሜራ ሪሴፕሽን ፕሬዠራይዝድ ስቴር ዶርስ ያማሉ አፓርትመንቶችን ከባለ 1 -4መኝታ ያላቸው ለእይታ ማራኪ የሆኑ ፔንት ሀውሶችን ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ስፍራ ቀርቧል ። ☎️ 0925776480 👉በ10% ቅድመ ክፍያ ለአጭር ጊዜ በሚቆይ የዋጋ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል። 👉ከ1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ። ❇️ሸራተን ፊት ለፊት ኮምፓውንድ አፓርትመንት 35,751 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖርያ መንደር። 🙏ግንባታቸው 50%የደረሰ ##ባለ 1 ምኝታ 101m2 &91M2 ##ባለ 2 ምኝታ 160m2 & ##ባለ 3 ምኝታ 172m2& 178m2 ##ባለ 4 ምኝታ 211m2 & 221m2 ##ፔንታወስ 👉SWIMMING POOL 👉Compounded 👉Green Area 👉GYM Room 👉POOL BAR 👉PARKING ይደውሉ 📞0925776480
نمایش همه...
👍 1
✨ቃል ፎቶና ቬሎ ከአቢሲኒያ ባንክ ጋር በመተባበር በኢትዬጲያ የመጀመሪያዉ የሰርግ ዱቤ አቅርቦላቹሀል ✨✨✨ 🛑አዲስ ዜና ለ አዲስ ተጋብዊች 🛑 ከ60 በላይ የቬሎ አማራጭ ይዞሎት ቀርቦል ከለር ቬሎ ጨምሮ, ሱፍ, 📸🎞 የመስክ እና የስቱዲዬ ፎቶ, የሀበሻ ልብስ, የአፍሪካ ልብሶችን የመስክ ቪዲዩ ,ሜካፕ ,ጥፍር ,ፀጉር, የወንዶች የዉበት ሳሎን 🛑ሁሉንም በ ዱቤ ብቻ 🛑 ይዘንሎት ቀርበናል። !!!!! ዱቤ ዛሬም አለ !!!!! Kal kal kal kal kal kal 📞 📞 0988522232 0938310180 አድራሻ: 22: ከአክሱም ሆቴል አጠገብ ትጋት እንፃ ምድር ላይ አማራ ባንክ አተገብ #የመስክ 📸 እና የስቱዲዬ 🎞 ፎቶ ሜካፕ 📸🎉 ጨምሮ ፓኬጆች#
نمایش همه...
👍 1
🎉🎉በ7868 ላይ OK ብለው በመመዝገብ የጠቅላላ እውቀት ውድድር ላይ ተሳታፊ ይሁኑ፣ ይወዳደሩ፣ ይሸለሙ! 🎁🎁 👉 ይመዝገቡ @silehager
نمایش همه...
👍 1
🚨🚨🚨በዱቤ አገልግሎት ቤትዎን ያዘምኑ🚨🚨🚨 ድርጅታችን አፍሮ አዲስ በአዲሱ የ2016 ዓ.ም የቤትዎን ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኪስዎን በማይጎዳ እና እስከ 10 ወር ድረስ ተከፍሎ በሚጠናቀቅ የዱቤ ክፍያ አገልግሎት ቤትዎን የሚያዘምኑበትን ታላቅ እድል ለቋሚ ተቀጣሪዎች ይዞ መጣ፡፡ ደረጃቸውን የጠበቁ እቃዎች ልናቀርብለዎት ዝግጅታችንን ጨርሰን እርስዎን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን፡፡ ነገን ከዛሬው ያጣጥሙ!! ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን እና ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 - 11፡00 ሰዓት በስልክ ቁጥራችን ያገኙናል፡፡ ☎️ 0978787878 ☎️0960777879 ☎️0970777879 @AFROADDIS_KYT @AFROADDIS_KYT
نمایش همه...
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!