cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አዲስ ምልከታ🌍

+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ

نمایش بیشتر
Advertising posts
1 399مشترکین
-124 ساعت
+77 روز
+10230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ስለ ክሪፕቶ ክፍል አንድ - መንደርደሪያ ክሪፕቶ ከረንሲ አሁን ላለው የወረቀት ገንዘብ እንደ አማራጭ የቀረበ ዲጂታል መገበያያ ገንዘብ ነው። አብሮትም የብሎክቼይን ስርአት ይገኛል። ብሎክቼን እጅግ ጥብቅ የሆነና ሃክ ለማድረግ እጅግ የሚያስቸግር ስርአት ሲሆን የገንዘብ ልውውጦችና ግብይቶችን ሳይጠለፉና ሳይነኩ ለማከናወን ይረዳል። እንዲሁም ስርአቱ በየቦታው የተከፋፈለ (distributed) በመሆኑ ሁሉም ሰው የገንዘብ ልውውጦቹን ያያል። በዚህም ምክንያት የገንዘብ ልውውጦቹ በታማኝነትና ግልጽነት እንዲከናወኑ ይረዳል ይላሉ የቴክኖሎጂው አቀንቃኞች። ክሪፕቶ ከረንሲ አሁን ላይ ለምን ገነነ የሚለውን ለመረዳት በመጀመሪያ የዓለምን የገንዘብና የፋይናንስ/ኢኮኖሚ ስርአት፣ ያጋጠመውንም ትልቅ ችግር መረዳት ይጠይቃል። ስለዚህም ይህንን እንዳስስ። አሁን ላይ ክሪፕቶን እንደ መፍተሄ እያቀረቡ ያሉት የባንክ ስርአቱ ከፈጠረው የኢኮኖሚ አዘቅት ለማምለጥ ነው። ይኸውም በአራጣ ብድር ላይ የተመሠረተ የኢኮኖሚ ስርአት ነው። አራጣ ማለት በብድር ላይ የሚጨመር ወለድ ማለት ነው። ባንኮች ትልቁ ገቢያቸው ከዚህ የሚመጣ ነው። ይህም የተለምዶ ባንኮች ብቻ ሳይሆን የቤት ሽያጭ ባንኮች (ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ብቻ ነው ያለው -- ጎሕ ባንክ)፣ ኢንሹራንሶችና የኢንቨስትመንት ባንኮች፣ ሌሎችም የብድርና ቁጠባ ሲስተሞች ላይ ይኸው የአራጣ ስርአት አለ። ነገር ግን አራጣ አንድ ችግር አለው። ይኸውም ኢኮኖሚን ይገድላል። በእስልምና እምነት አራጣ ፈጽሞ የተከለከለ ነው። በክርስትናም ቢሆን የጥንት ክርስትና ጽሑፎች ላይ የእምነቱ መሪዎች አራጣን ሲከለክሉ ይታያል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም፣ "ፍትሃ ነገስት" የተሰኘው የቤተክርስቲያኒቱ የስርአት መጽሐፍ፣ አራጣ ማበደር ከባድ ንስሃ ያለው ትልቅ ሃጢአት እንደሆነ ይጠቅሳል። በተመሳሳይ ናዚ ጀርመንም አንዱ ትልቁ ፖሊሲአቸው የነበረው የአራጣ ስርአቱን ከሀገሪቱ ሙልጭ አድርጎ ማጥፋት ነበር። ይህን ውሳኔ የወሰነው አዶልፍ ሂትለርም በውሳኔው ምክነያት የጀርመንን ኢኮኖሚ በሁለት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከመሞት ታድጎታል። በዚህች አንዷ ውሳኔ ብቻ -- አራጣን በማጥፋት። በዚህም ምክንያት ሂትለር በ "Time" መጽሔት ላይ የዓመቱ ምርጥ ሰው ተብሎ የፊት ገፁ ላይ ተቀምጧል። ነገር ግን ይህን የአራጣ ስርአት ማን ነበር ያመጣው?....አይሁዶች!! ከአንደኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ እስከ ናዚዎች መነሳት ድረስ ጀርመንን የመሩት አይሁዶች ነበሩ። በጊዜው ጀርመን "ዋይማር ሪፐብሊክ" ትባል ነበር። በዋይማር እጅግ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት (hyperinflation) ነበር። ዋይማር ውስጥ የነበረው ኢንፍሌሽን የዚምባቡዌን ያስንቃል። እናም ሂትለር ኢንፍሌሼኑን አጠፋው። እናም ኢኮኖሚው ወደ ቀድሞው ተመለሰ። ይህ አራጣ ብድር ምን ያህል ክፉ እንደሆነ ያሳያል። አይሁዶች ደግሞ አውቀውና ፈልገው ይህንን ነገር ተግብረውታል። በመላው ዓለም ሀገራት አሁን ላይ ይህ የአራጣ ብድር ስርአት ነው የሚገኘው። ይህ ስርአት በአሜሪካ በ1913 የተመሠረተ ሲሆን የተመሠረተውም "federal reserve act" በተሰኘው አዋጅ ምክንያት ነው። ይህን አዋጅ የተቃወሙ ባለ ሀብቶች የታይታኒክ መርከብ ላይ ነበሩ። እናም መርከቧ ስትሰምጥ አብረው ሰመጡ። በዚህ አዋጅ ምክንያት በአሜሪካ "federal reserve bank" ተቋቋመ። ይህ ባንክ ስሙ ሲታይ የፌደራል ተቋም ይምሰል እንጂ ከመንግስት ጋ ምንም ግንኙነት የለውም። በጥቂት ባለ ሀብቶች የሚዘወር ነው። ይህም ባንክ የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ሲሆን ገንዘብ የማተም ስልጣን ያለው እሱ ነው። የዚህ ባንክ አሰራር "fractional reserve banking" ይባላል። በዚህ አሰራር መሠረት፣ ባንኮች ካላቸው ተቀማጭ ውስጥ በካዝናቸው ያለው 10 ፐርሰንት ብቻ ነው። 90 ፐርሰንቱ ይዘዋወራል። የተለያዩ ስራዎች ይሰራበታል። ከዚህም በተጨማሪ፣ የ credit ስርአት ደግሞ አለ። credit ማለት አሁን አበድሩኝ እና ሰርቼ ከፍላለሁ ማለት ነው። ማለትም ከነ ወለዱ። ነገር ግን ያንን ሲፈጽሙ የሚያደርጉት ነገር እጅግ አደገኛ ነው። ይኸውም ባንኩ ብር ሲያበድር፣ ያንን ብር ከካዝናው አውጥቶ አይደለም። ይልቁንም አትሞ ነው እንጂ። ስለዚህም ባለቤቱ ብሩን ሲከፍል፣ ባንኩ የሚያገኘው ብር መጀመሪያ ካበደረው ብር 2 እጥፍ ከወለድ ጋ ነው። እናም ደግሞ ሰው በተበደረ ቁጥር ደግሞ ኢኮኖሚው ውስጥ ያለው የገንዘብ ኖቶች ብዛት ይጨምራል። የገንዘብ ኖቶች ብዛት ሲጨምር ደግሞ ኢንፍሌሽን ያመጣል። መንግስታት ገንዘብ ሁሌ የሚያትሙ ከሆነ የኢንፍሌሽኑን መጠን እየጨመሩ ነው የሚሄዱት። ይህም የሚፈጠረው "currency debasing" በሚባል ክስተት ምክንያት ነው። debasing ማለት የወረቀት ገንዘቡ ዋጋው ወይም የመግዛት አቅሙ ቀነሰ ማለት ነው። ይህም የወረቀት ገንዘብ ካለው ባሕሪ የተነሳ የሚመጣ ነው። ይህንንም በቀጣዩ ክፍል እንመለከታለን።
نمایش همه...
👍 5
አንዳንድ ሰዎች ይሄንን ማቅረብ ስለቻሉ ምድር ግሎብ መሆኗን ያረጋገጡ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ይህ ስህተት ነው። ይህን የሚሉ ስዎች እያደረጉ ያሉት የተፈጥሮን ክስተት ከኛ እይታ አንፃር ይገለጻል ማለትን ብቻ ነው። ነገር ግን ያ ማለት ክስተቱ በሌላ እይታ ሊገለጽ አይችልም ማለት አይደለም። ለምሳሌ ብዙዎች "ምድር ጠፍጣፋ ከሆነች ቀንና ለሊት እንዴት ይፈጠራል ወይም የጨረቃ ግርዶሽ እንዴት ይፈጠራል" ብለው ይጠይቃሉ። እና ለዚህኮ መልስ አለ። "በኛ ግሎብን በምንቀበለው ሰዎች አስተሳሰብ ግርዶሽ የሚፈጠረወሰ በዚህ በዚህ ምክንያት ነው" ይሉና በውስጠ ወይራ ደግሞ "የናንተ ግን ምንም ማብራሪያ የለውም" አይነት መላምት (hypothesis) ያነሳሉ። ግን ደግሞ እኛም ማብራሪያ ቢኖረንስ? ለዚህ አንዱ ማሳያ የ "erathostenes" ነው። ይህ የግሪክ ፈላስፋ፣ በሁለት የግብጽ ከተሞች እንጨቶችን ተከለ። በሰው ታግዞም፣ በተመሳሳይ ቀን የሁለቱን እንጨቶች ጥላ ለካ። እናም ጥላው ተበላለጠ። ስለዚህ ምድር ድቡልቡል ናት አሉ። ይህ የሚሰራው ምድር ድቡልቡል ከሆነች ብቻ ነው አሉ። ግን ያ ፍጹም ስህተት ነው። ፀሐይ ለምድር ቅርብ ከሆነች ዝርግ ምድር ላይም ያ ይከሰታል። ስለዚህ በኛም በነሱም ለክስተቱ ማብራሪያ መስጠት እንችላለን። ስለዚህ ይሄ እንዴት ነው ምድር ድቡልቡል ለመሆኗ ማስረጃ የሚሆነው? ምክንያቱም እኛም ያንኑ ክስተት ይዘን ምድር እኮ ድቡልቡል አደለችም ማለት እንችላለን። ያንን የኛን ሀሳብ ደግሞ ለመቀበል ይገዳሉ ምክንያቱም ትክክል ነውና።
نمایش همه...
👍 4 1
ብዙ ውሾች ከበቡኝ፤ የክፉዎች ማኅበርም ያዙኝ፤ እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩኝ፤ አጥንቶቼን ሁሉ ቆጠሩ፤ እነሱም ዐውቀው ቸል አሉኝ። ልብሶቼን ለራሳቸው ተከፋፈሉ ፥በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ። መዝሙር 21(22) ፥ 16 - 18 መድኃኔዓለም ሆይ ይቅር በለን።
نمایش همه...
16👍 1
በርግጥ ኢትዮጵያውያን የካምም የያፌትም የሴምም ዘር ውህድ በመሆናችን እውቀቱን በተወሰነ ደረጃ ልናውቀውና ልንጠቀመው እንችላለን። ሌሎች የዓለም ህዝቦችም ቢሆኑ ይጠቀሙታል። ነገር ግን አብላጫውን የሚይዙት የያፌት ዘሮች ናቸው።
نمایش همه...
😁 2 1
ብዙ ጊዜ ደሃ የሆንነው ወይም እውቀት ያጣነው አልያም የቴክኖሎጂ ፈጠራ ያልሰራነው በዓለምም ያልገነንነው እኛ ችግር ስላለብን ወይም የአእምሮ ብቃታችን ስላነሰ ይመስለናል። ግን ያ ስህተት ነው። ምክንያቱ አሁን ያለው እውቀት ለኛ ለካም ልጆች ያልተፈቀደ ስለሆነ ነው። ለያፌት ልጆች የተሰጠ እውቀት ስለሆነ ነው። ለካም ልጆች የተሰጠው እውቀት ጠፍቶ ነበር ነገር ግን ይመለሳል። የሚመለስበት ጊዜም በጣም ቅርብ ነው።
نمایش همه...
👍 6😁 2 1
😁 4👍 2
👍 2😁 1
እነ ቢልጌትስ መሬት ውስጥ ዋሻ እያሰሩ ናቸው። ለምን መንኩራኩር ሰርተው ወደ ህዋ አይመጥቁም?😁😁 መሄድ ቢቻል ኖሮ...😁
نمایش همه...
👍 19😁 2 1🍌 1
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!