The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

audience statistics Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን 🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ 🔺 የፈለጉትን ቻናል biss key ማግኘት ይችላሉ! 🔺 ጥያቄ እና አስተያየት ካለ በዚህ ስልክ ያሳውቁን! +251922567041 | +251911951595  @sebrisatAd  • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software  Http://www.sebrisat.com  
نمایش توضیحات
26 335-15
~4 597
~4
17.45%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
136 524جایی
از 7 567 782
در کشور, اتیوپی 
445جایی
از 5 439
دسته بندی
8 832جایی
از 52 511

جنسیت مشترکین

می توانید بفهمید که چند زن و مرد در این کانال مشترک هستند.
?%
?%

زبان مخاطب

از توزیع مشترکین کانال بر اساس زبان مطلع شوید
روسی?%انگلیسی?%عربی?%
تعداد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

طول عمر کاربر در یک کانال

بدانید مشترکین چه مدت در کانال می مانند.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
رشد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
1 377
1
2 369
4
በቅርቡ ለFuncam እና Forever server የወጡትን Softwareኦች Update ካደረግን በኋላ አዲስ የተካተተውን አዲስ Feature ላስረዳችሁ። ለFuncam Server - 15 ቁጥር ለForeverSE እና Forever - 40 ቁጥር ላይ እንደሆነ Serverኦቹ Connect ሚያረጉት ይታወቃል። አንዳንድ ጊዜ Connect አላረግም ሲለን ግን በእነዚህ ቁጥሮችም ላይ Connect ማድረግ እንችላለን። Forever pro እና Forever - 39 ቁጥር Forever SE - 14 ቁጥር Funcam Server - 09 ቁጥር ላይ እንደአማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ። |
3 341
15
3 031
2
ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ የSebrisatElectronics store ሱቅ በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ባሉ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን። ለሚፈጠሩ የደንበኞች መጉላላት እና የስራ ክፍተቶች ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን። |
3 422
1
English FA Cup - FINAL Manchester City 🆚 Manchester United Live on 🔴 📺 SPORT 1 SD 📺 FOOTBALL HD የ OSN, Amos 4°W እና IPTV ቻናሎች መክፈቻ አስተማማኝ ሰርቨሮችን Gshare | Forever | Funcam | VIP Server | Apollo 5 /Evission Iptv / Myhd iptv ለመግዛት 📥 በTelegram 📥 ላይ ይፃፉልን።
3 360
3
We vehemently denounce the government's use of violence against innocent Muslim citizens and strongly urge them to cease any further aggression toward peaceful demonstrations.
3 161
5
መንግስት እንደምን ነህ!? ------------------------------- የመደመር ምሁር የመቀነስ ጠቢብ፡ የልብ ላይ እሾህ የምላስ ላይ ዘቢብ፡ ላንተ እያጨበጨብን የምትከተን ገደል፡ ፍቅር ያሳየኸን መስጅድ ላይ በመግደል፡ ተደመሩ ያልከን እኛን በመበደል፡ --------------------------------------- .....ቢሆንም እንደት ነህ!? ....ቆይ ግን አንተ ማን ነህ!? ተደመሩ ብለህ ምታስደነብረን፡ በመሳሪያ ጩኸት የምትሰባብረን፡ በዘግናኝ ድርጊትህ የምታሳፍረን፡ ክቡር ሚኒስተሩ እንደምን ነህልን፡ ሰላም መች ይገኛል አንተ እስካለህልን፡ --------------------------------------------- አንተ ግን እንደት ነህ ደህና ነህ ወይ ለዛው!? በስንት አማኝ ሞት ነው ፍትህ የሚገዛው!? የሙስሊም ደምኮ ፈሷል በየታዛው!? ቤት የማፍረስ ስራው መስጂድ የማውደሙ!? የሙስሊሞች ስጋ ጣፈጠህ ወይ ደሙ!? ----------------------------------------------- መግደል መሸነፍ ነው ብለህ የነገርከን፡ ልትሸነፍ ነወይ በየመሳጅዱ ገብተህ የገደልከን፡ በወንበደወችህ የምታስጨንቀን፡ በመስጂዳችን ውስጥ ምታስጨፈልቀን፡ ---------------------------------------------- የጥላቻን ድልድይ በቂም ያሻገርከን፡ አይዟችሁ እያልክ በገፍ ያዋረድከን፡ በፍቅር ቃልህ ውስጥ ጥላቻን አግንነህ፡ የምትጨፈጭፈን ስልጣኑን ተማምነህ፡ መውደቂያህ ናፈቀኝ መንግስት እንደምን ነህ፡ ------------------------------------------------- ✍️በኑረዲን አል አረቢ1444 -------------------------------------------------
ادامه مطلب ...
3 318
22
አሽሃዱ አን ላኢላሃ ኢለላህ ምንኖረውም ምንሞተውም ላንተ ያ አላህ ከ ሸሂዶች ተርታበጀነት ከ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ማረፊያውን አድርገው ያ አላህ 🤲😭
3
0
2 815
4
3 524
11
​​👁አስደሳች ዜና👁 ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 65" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ 2. ቲቪው 9.0 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው 3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው 4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም 5. ቲቪው ሁለት ሪሞት አለው Bluetooth እና SMART ሪሞቶች ናቸው 6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም 7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል 8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው 9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው 10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት NaN ወይም NaN የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ ላይ መፃፍ ይቻላል
ادامه مطلب ...
image
3 698
4
እነዚህን አዳዲስ Software ከ ላይ ማግኘት ይችላሉ። | |
3 280
4
👆👆👆 ይሔ የ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server 🔥 Update IKS 1.41 🔥 Fix Other Problem @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 1_6_2023 V2.81

FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_V2.81_31052023.bin

GS-9000_GHOST_V128_31052023.bin

LS-9090HD_diamond_V152_31052023.bin

GS-9999HD 4K_V1.09.24837_01062023.bin

LS-9595HD 4K_V1.09.24837_01062023.bin

LS-9090HD_V1.09.24837_01062023.bin

LS-9090HD mini_V1.09.24837_01062023.bin

2 608
11

RS-1010HD_and_RS-5050HD_V2.40_31052023.bin

2 694
23
የSUPERMAX 9200 እና 2350 ሪሞትን ጨርሰናል።
2 903
0
3 150
4
የ 🇪🇺 League Final ጨዋታ SEVILLA 🆚 ROMA ✅FOOTBHD (VIP SERVER) ✅SPORT1 ✅VARZISH TV ✅ቤeinS ፕሪሚየም 1 (VIP SERVER)
3 622
2
Last updated: ۱۰.۱۱.۲۲
Privacy Policy Telemetrio