cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇 https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial #አስተያየት_ካሎት

نمایش بیشتر
Advertising posts
16 340مشترکین
-1824 ساعت
-937 روز
-34230 روز
آرشیو پست ها
የባሕር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት አረፈ የባሕር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ አልፏል። ተጫዋቹ በጉዳት ምክንያት ከክለቡ ስብስብ ጋር ያልነበረ ሲሆን በትውልድ ቦታው አርባ ምንጭ ሌሊት በድንገት ማረፉ ተገልጿል። በቅርቡ የተሞሸረው አለልኝ አዘነ፤ ላለፉት ሁለት አመታት በባህር ዳር ከተማ ቡድን ውስጥ ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ ቆይቷል። ከዚህ በተጨማሪም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለት አገልግሎት መስጠቱ ይታወሳል። ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ መጋቢት 18, 2016 በአርባ ምንጭ እንደሚፈፀም ከክለቡ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በወጣቱ እና ተስፈኛው ተጫዋች #አለልኝ_አዘነ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለባህርዳር ከተማ ስፖርት ክለብ እና ደጋፊዎች እንዲሁም ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።
نمایش همه...
18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ 64'' ደቂቃ ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          1                  2 52' አንተነ                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)
نمایش همه...
18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ 54' ደቂቃ ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          1                  2 52' አንተነ                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)
نمایش همه...
#ስንታየው #አማኑኤል #ኪያ #ወንድሜነህ 46' ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  2                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ)
نمایش همه...
ከረፍት ተወልሰዋል ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  2                        35'  ሙጂብ ቃሲም                        47 ሀብታሙ ታቀሰ (ቁልጭ
نمایش همه...
እረፍት ! ባህር ዳር ከተማ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና 35' ሙጂብ ቃሲም 45+2' ሀብታሙ ታደሠ
نمایش همه...
47' ደቂቃ #ጎልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  2                        35'  ሙጂብ ቃሲም 45' Habtamu @ethiopia12coffee @ethiopia12coffee
نمایش همه...
35' ደቂቃ #ጎልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  1 @ethiopia12coffee @ethiopia12coffee
نمایش همه...
34' ደቂቃ ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህዳር ከተማ          0                  0 @ethiopia12coffee @ethiopia12coffee
نمایش همه...
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_18ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ባህርዳር ከተማ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ሐሙስ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_18ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ባህርዳር ከተማ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ሐሙስ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 10:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
7 ደቂቃ ተጨምሯል ! 90' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና 49' ቻርለስ ሙሴጌ | 67' አንተነህ ተፈራ
نمایش همه...
ጎልልልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_17ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 66' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ድሬዳዋ ከተማ 66' አንተነህ 🗓 እሁድ መጋቢት 1/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 1:00 ሰዓት 🏟 በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼️
نمایش همه...
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል! ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
نمایش همه...
እረፍት ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
نمایش همه...
ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ : https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-diredawa-ketema-2024-03-10/
نمایش همه...
#ስም ፦ ስንታየሁ ወለጬ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 2006 U-15 ኢትዮ ኤሌትሪክ 👉 U-17 ኢትዮ ኤሌትሪክ 2007 ግማሽ ዓመት 👉 ኢትዮ ኤሌትሪክ 2007-2015 ዓ.ም ዋናው ቡድን 👉 ሐድያ ሆሳዕና 2016 ዓ.ም ግማሽ ዓመት #የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች #ቁመት፦ 1.67m #ኪሎ፦ 63 kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ እስከ 2017 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼
نمایش همه...
👉 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተስፈኛ ታዳጊዎችን ተጫዋቾችን በማብቃት ላይ ስራዎችን ጠንክሮ እየሰራ እንዳለ የሚታወቅ ሲሆን፤ በዘንድሮው ከተስፋ ቡድኑ ባሳደጋቸው ተጫዋቾች ተስፋ ሰጪ ግልጋሎት ማግኘቱ ይታወቃል። ከዚህ በመነሳት በዘንድሮው የውድድር ዓመት አሰላ ላይ ባሳዩት ድንቅ እንቅስቃሴ መነሻነት ወደ ዋናው ቡድን ተጨማሪ ሦሥት ተጫዋቾችን አሳድጓል። እነሱም ፦ #ተጫዋች_ሚኪያስ_ፀጋዬ #ተጫዋች_ናትናኤል_ፍሬው #ተጫዋች_ናሆም_ሲሳይ ተጫዋቾቹም ለቀጣይ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆያቸውን የውል ስምምነት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተፈራርመዋል።
نمایش همه...
ሸገር ደርቢ በዱባይ ሊካሄድ ነው!!! ፍፁም አድነው በፊፋ ማች ኤጀንት ከ ጂ-ፖወር ማርኬቲንግ ድርጅት ጋር በመተባበር ከfeb23-26 የደርቢ ጨዋታውን እና የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች እንደሚካሄድ ዛሬ በኢሊሌ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጆቹ ገልፀዋል። አጠቃላይ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የተነሱ ሐሳቦችን ይዘን እንመለሳለን።
نمایش همه...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ትጥቅ ይዘው ባልቀረቡ ተጨዋቾች ላይ ቅጣት ጣለ። የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዛሬ ከወልቂጤ ስፖርት ክለብ ጋር በነበረው ጨዋታ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ለተጨዋቾች ለውድድሩ የሚያስፈልጉ የስፖርት ትጥቆችን በአመቱ መጀመሪያ አሟልቼ አቅርቤያለሁ ሲል አስታውቋል። ሆኖም ግን ዛሬ አንዳንድ ተጨዋቾች ለጨዋታ ሲቀርቡ አሟልተው መቅረብ የሚገባቸውን ትጥቅ ከፕሮፌሽናል ተጨዋች በማይጠበቅ እና ክለቡን በማይመጥን ሁኔታ በዛሬው ጨዋታ አሟልተው ባልተገኙና በስነ ልቦናና በአካል ለጨዋታው ዝግጁ ባልሆነ ተጨዋቾች ላይ ቅጣት አስተላልፊያለው በማለት መግለጫ አውጥቷል። ክለቡ ቅጣት የተጣለባቸውን ተጨዋቾች ዝርዝር በመግለጫው አልጠቀሰም። #ዳጉ_ጆርናል
نمایش همه...
ጨዋታው ተጠናቀቀ #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_11ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 90' የኢትዮጵያ ቡና 1~1 ሐድያ ሆሳዕና 41'አብዱልከሪም 🗓 ሰኞ ጥር 6/2016 ዓ.ም 🕛 በ9:00 ሰዓት 🏟 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
نمایش همه...
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!