cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አርሴ ብቻ

Be the first one to read latest news,watch match highlights,Summer and January transfer window and exclusive contents about arsenal Join as @Arsenal ለ cross @yoni14 , @jrAmi , @yabu_gunners ያናግሩን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
167مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
نمایش همه...
♻️አስደሳች ዜና ለተማሪዎች! ማንኛውንም አይነት ትምህርታዊ ነገሮችን ከ 9-12 text book(pdf),T guides (pdf) , guide, short notes , ..... የመሳሰሉትን ፈልገው የማያጡበት የመጀመሪያው የሆነው ከ #90000ሺ በላይ ተማሪዎች ያሉበት በ #MOE የተዘጋጀውን ቻናል ይቀላቀሉ።
نمایش همه...
👨‍🏫 ለተማሪዎች ብቻ 👩‍🏫
JOIN
ኦዴጋርድ ከጊብራልታር ጋር እየተደረገ ባለው ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ በደረሰበት የቁርጭምጭሚት ጉዳት ከጨዋታው ወቷል።
نمایش همه...
▪️|| " አርሰናል ማርቲን ኦዴጋርድ በ ልምምድም ሆነ በጨዋታ በሚያበረክተው ነገር ደስተኛ ነው ። እሱን ለማቆየት ይሞክራሉ ። ከ ዚነዲን ዚዳን ጋር በ ዓመቱ መጨረሻ ያወራሉ ። የ ማርቲን ኦዴጋርድን የመጨረሻ ቁልፍ ውሳኔ የሚወስነው እሱ ነው ። [ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ] "SHARE". @ONLY_ARSENAL
نمایش همه...
نمایش همه...
ALL-IN 1SHOPPERS

Yess we are all in one shoppers we have everything you want with quality and fair price and we have the best items with original products and if you want to work with us Dm Dm us👇👇‼️ @ALLIN1SHOPPERSseller

ኦዴጋርድ አርሰናል ከመጣ ( 472 ) ደቂቃዎችን ተጫውቷል ይሄም ሪያል ማድሪድ ከተጫወተው ( 264 ) ይበላጣል ! "SHARE" . @ONLY_ARSENAL
نمایش همه...
◾️| ዌስትሃም 🆚 አርሰናል [29 ኛ ሳምንት ] #በለንደን_ደርቢ በዘንድሮው የውድድ ር አመት እራሱን እጅግ በጣም ያሻሻለውን የምስራቅ ለንደኑን ዌስትሃም ስንገጥም ቀላል ፈተና እንደማይሆንልን ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው :: ምክንያቱም በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ 5 ደረጃዎች ከፍ ብሎ በ 5 ኛ ላይ መቀመጥ መቻሉ ብቻ ሳይሆን የያዛቸው የተጨዋቾች ጥራት እና የአሰልጣኙ ዴቪድ ሞይስ የፕርሚየር ሊግ የረጅም አመታት ልምድ ወሳኝ ናቸው :: በአንፃሩ ደግሞ የሚኬል አርቴታው አርሰናል እስካሁን ቋሚ 11 ለመለየት የተቸገረ ቡድን ሆኗል :: ሳይታሰብ በአንዳንድ ጨዋታዎች ላይ ሰርፕራይዝ የሚያደርገን የአርቴታ ታክቲክ ዛሬስ አርሰናልን አሸናፊ አድርጎ በመሃከላችን ያለውን (አርሰናል 41 - ዌስትሃም 48) የ 7 ነጥብ ልዩነት ወደ 4 ያወርደው ይሆን ..? የምናየው ይሆናል :: 📆 የ ጨዋታ ቀን --> ዛሬ (እሁድ) 🕰 የ ጨዋታ ሰዓት --> ምሽት 12:00 😎 የመሀል ዳኛ --> ጆናታን ሞስ 🏟 የ ጨዋታ ሜዳ --> ኦሎምፒክ ስታድየም በዛሬው ጨዋታ አርሰናል በታክቲኩ ረገድ ተሽሎ መቅረብ የግድ ይለዋል ፣ ምክንያቱም የዘንድሮውን የውድድር ብቃታቸውን ተመልክተን እያንዳንዱን ተጨዋች ከሁለቱም ቡድኖች ወስደን ሚዛን ላይ ብናስቀምጣቸው ቢበልጡ እንጂ አያንሱም ለዚህም ነው በደረጃ ከፍ ብለው የተገኙት :: ስለዚህ በተቻለ የጎል እድሎችን በመፍጠር ከሁለቱ መስመሮች በተጨማሪ ከመኃል አማካዮች የጎል እድሎችን ማግኘት ከቻልን እና ያለ ርህራሄ መጨረስ ከቻልን ጨዋታውን በበላይነት ተቆጣጥረን መውጣት እንችላለን :: ነገር ግን እንደ ዌስትሃም ያለ የተጠና የመከላከል አደረጃጀት ይዞ የሚቀርብ ቡድን ቀድሞ ጎል ካስቆጠረብን ጨዋታውን እጅግ ያከብደዋል :: ▪️|| ቅድመ ጨዋታ ትንታኔ Pre-match analysis ✔️ የቡድን ዜናዎች [Team news] ✔️ እውነታዎች [Facts] ✔️ ያለፉ ውጤቶች [Previous Matches] ✔️ ግምታዊ አሰላለፍ [Potential linup] ✔️ አሰልጣኞች ምን አሉ? [Managers’ qoute] ✔️ ቢቢሲ የውጤት ግምት [BBC prediction] 🔻|| የ ቡድን ዜና -> አርሰናል ቡካዮ ሳካ አጠራጣሪ ነው እንደ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ገለፃ ከሆነ የ 19 ዓመቱ ወጣት የአካል ብቃት ፈተናውን ካላለፈ መጪዎቹ ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች እንኳን ሊያመልጡት ይችላሉ ፡፡ ዊሊያን በከባድ ጉንፋን ጨዋታውን ሊያልፈው ይችላል ፣ 🔻|| የቡድን ዜና -> ዌስትሃም በዌስትሃም በኩል የተወሰኑ ተጨዋቾች በጉዳት ላይ ናቸው :: አንጀሎ ኦጎቦና ፣ ሪያን ፍሬድሪክስ ፣ አርተር ማሱአኩ እና አንድሪ ያርሞሌንኮ በጉዳት ከጨዋታው ውጭ ናቸው ፡፡ 🔻|| እውነታዎች [ ኦፕታ እና ቢቢሲ ] ✔️ አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን ከሌሎች የለንደን ክለቦች በተሻለ ከለንደን የሊግ ደርቢዎች ብዙ ነጥቦችን መሰብሰብ ችሏል :: 13 ነጥቦችን ፡፡ ✔️ መዶሻዎቹ ያለፉትን ሶስት በተከታታይ ጨምሮ ካለፉት ስድስት የፕሪሚየር ሊግ የሜዳቸው ጨዋታ አምስቱን ማሸነፍ ችለዋል ፡፡ ✔️ ያለፉትን ሁለቱን ጨዋታዎች ጨምሮ አሌክስ ላካዜቴ ባለፉት አምስት የሊግ ጨዋታዎች ዌስትሃም ላይ አራት ግቦችን አስቆጥሯል ፡፡ ዛሬስ..? ✔️ ከመሪው ማንቸስተር ሲቲ በመቀጠል 2021 ከገባ በኋላ ስምንት የሊግ ድሎችን ማስመዝገብ ችለዋል ፡፡ ✔️ አርሰናል እስካሁን ባደረገው የሜዳው ውጭ ጨዋታዎች 20 ነጥቦችን ሰብስቧል :: ይህም ካለፈው የውድድር አመት አጠቃላይ ከሜዳ ውጭ ከሰበሰበው ድምር ጋር እኩል ነው ፡፡ 🔻|| ግምታዊ አሰላለፍ ◾️| አርሰናል በርንድ ሌኖ ፣ ሴድሪክ ፣ ማጋሌስ ፣ ሉዊዝ ፣ ቲየርኒ ፣ ፓርቴይ ፣ ዣካ ፣ ፔፔ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ኦባምያንግ ፣ ላካዜት :: በተለመደው 4-2-3-1 አሰላለፍ ይጠበቃል :: 👉 ኦባ እንደተለመደው ከመስመር ሺፍት ላካዜት በ9 ቁጥር ላይ አድርጎ ሊጀምር ይችላል :: ምናልባትም ዌስትሃሞች ጥቅጥቅ ብለው ስለሚከላከሉ ከስሚዝ ይልቅ ኦዴጋርድን ሊመርጥ ይችላል አርቴታ :: ✔️ ያለፉ 5 ጨዋታ ውጤቶች [በሊጉ] 🔻|| አርሰናል :- አቻ ፣ ተሸ ፣ አሸ ፣ አቻ ፣ አሸ 🔻|| ዌስትሃም :- ተሸ ፣ አሸ ፣ አሸ ፣ አሸ ፣ ተሸ ◾️ የውጤት ግምቶች ✔️ #ቢቢሲ ማርክ ላውረንሰን 1-1 ይለያያሉ :: ✔️ #ቤትቪክቶር ማይክል ኦውን 1-1 ይለያያሉ :: ✔️ #ሜትሮ ዲሚታር ቤርባቶቭ 2-0 ዌስትሃም ያሸንፋል :: ⚽️ አሰልጣኞች ምን አሉ..? ◾️|| ሚኬል አርቴታ [አርሰናል] እውነቱን ለመናገር ጠንካራ ቡድን ያላቸው ይመስለኛል እንዲሁ ታላቅ አሰልጣኝ እና የአሰልጣኝ ስታፍ አባላት አሏቸው ፡፡ ምንም እንኳን የውድድር ዘመኑን ሲጀምሩት በተወሰነ ጥርጣሬ ቢሆንም ግን ዴቪድ ምን ማድረግ እንደሚችል አውቃለሁ ፡፡ ያሰባሰባቸው ቡድኖች ፣ እርስ በርሳቸው በእውነቱ ጠንክረው እየሰሩ ነው ፣ በጥሩ ሁኔታ መልምለዋል እናም ዴቪድ ያደረጋቸውን ነገሮች ማየት ትችላላችሁ ፡፡ የጨዋታ ልምምድ እና እለታዊ ልምምዶችን ለማዘጋጀት በሳምንት ውስጥ ትንሽ ተጨማሪ ጊዜ እንዳላቸው ግልፅ ነው ፣ እናም ጥሩ ሁኔታ ላይ እንደነበሩ አስባለሁ :: ጠንካራ ቡድን ናቸው ፡፡" ◾️|| ዴቪድ ሞዬስ [ዌስትሃም] አርሰናል እየተሻሻለ የመጣ ቡድን ነው :: ይህንንም በቅርብ ጊዜያት ባሳዩት ፐርፎማንሶች አሳይተዋል ፡፡ ሚኬል በዚያ ጥሩ ቡድን እየገነባ እንደሆነ አስባለሁ እናም ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ፡፡ የአከባቢውን ድል (ሰሜን ለንደን) በመውሰድ በማሸነፍ በራስ መተማመን አግኝተዋል ፡፡ ነገር ግን ይህ የእኛም ጨዋታ ነው እኛም ለዌስትሃም ፍላጎት አለን የአርሰናል አጨዋወት ብዙ ጥንካሬዎች እንዳሏቸው እናውቃለን እናም እነሱን ለመጣል የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን እናም ግባችንን ለመምታት የተቻለንን ሁሉ እና ጥሩ የምንለውን ሁሉ እናደርጋለን ፡፡ ✍️|| የዛሬን ለንደን ደርቢ ጨዋታ ማሸነፍ የግዴታ ውስጥ ገብተናል :: የአውሮፓ መድረክ ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ እያንዳንዷ ጨዋታ እና 3 ነጥብ ወሳኝ ትሆናለች :: አርሰናል ላይ አሁንም እየተቆጠሩ ያሉት ጎሎች በቡድኑ አወቃቀር ሳይሆን በግል ቸልተኝነት የመጣ ነው :: ለዚህ ነው ክሊንሺት ማስመዝገብ ዳገት የሆነብን :: ጉልበት ቀላቅለው ለሚጫወቱት መዶሻዎቹ በታክቲክ በልጦ መገኘት እንዲሁም ከየአቅጣጫው የጎል እድሎች መፍጠርና መጨረስ በግል የሚሰሩ ስህተቶችን በተቻለ ማስወገድ ከቻልን 3 ነጥባችንን ይዘን እንመለሳለን :: 🧤 ድል ለመድፈኞቹ 🙏 #COYG "SHARE" @ONLY_ARSENAL
نمایش همه...