cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Freshman Exam Center 🎓

Mostrar más
Etiopía5 415El idioma no está especificadoMedicina6 975
Publicaciones publicitarias
2 913
Suscriptores
-224 horas
-177 días
-9430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Medical GateWay🩺
Photo unavailable
#Today የቀጠለ... Today's Mid Exam: ✔️Subject :Anthropology ✔️Chapter covering :Ch-(1&,2) ✔️Exam Weight : 30% አሸናፊዎች ማበረታቻ ይኖራቸዋል🙏 🔥ከጤና ትምህርቶች በተጨማሪ Common Freshman  ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class  ከተለያዩ መለማመጃ  ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን  ያገኛሉ 🙏 ✨Exam Time =>2:30PMLT✨ Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 2
😊 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  የዳንስ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ጀረጃ ለመስጠት እየተዘጋጀ ነው ተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  የዳንስ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ጀረጃ ለመስጠት እየተዘጋጀ መሆኑ የተነገረው ከዩኔስኮ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ተወዛዋዦች ጥበብ ማህበር ጉባኤ ላይ ነው። በጉባኤው የተገኙት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴያትር እና ስነጥበብ መምህር ፕሮፌሰር አቦነህ አሻግሬ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት በአለም ላይ የውዝዋዜ ትምህርት በፒኤችዲ ዲግሪ ደረጃ የሚሰጥ የሙያ ዘርፍ ቢሆንም በሀገራችን ግን ሙያውን በፈለጉ ግለሰቦች በራሳቸው ጥረት ብቻ በልምድ ተደግፎ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል ብለዋል።በትምህርት ያልተደገፈ ሙያ ጉዞው አዝጋሚ ነው ያሉት ፕሮፌሰሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀጣ ያዘጋጀውን ካሪኩለም በማስገምገም ወደትግበራ እንደሚገባ ተናግረዋል። ለጥበብ ትምህርቶች ከባለፈው አመት ጀምሮ እገዛ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እየተደረገ መሆኑን ያነሱት ፕሮፌሰር አቦነህ አሁን ላይ በአንደኛ እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የክዋኔ ጥበባት በማለት ስዕል፣ ሙዚቃ ፣ውዝዋዜ ቲያትር የመሳሰሉ የጥበብ ሙያዎች እየተሰጡ መሆኑ አስደሳች ነው ብለዋል። የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ተወዛዋዦች ጥበብ ማህበር ከተመሰረተ ስድስት አመታት ያስቆጠረ ሲሆን በኢትዮጵያ በሚደረጉ የተለያዩ የተስጥኦ ውድድሮች ላይ የውዝዋዜ  ውድድር እንዲደረግ እና ሙያተኞቹ በተለያዩ ሽልማቶች እዲሳተፉ ማድረጉን የማህበሩ ፕሬዝዳንት እና የፈንድቃ የባህል ማዕከል ባለቤት መላኩ በላይ ተናግሯል። ክልሎች ላይ ማህበሩም ወጣቶችን ማደረጀቱን አስታውቋል። ማህበሩም አሁን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሊጀምር ላሰበው የውዝዋዜ የዲግሪ ትምህርት መነሻ መሆኑን እና ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝም አስታውቋል።
Mostrar todo...
👍 7🔥 1
Funny😁 ኧረ ከአሁን በኋላ ከsocial አስተማሪ ጋር አልጣላም : ይኸው ዛሬ ባስቀይመው ፈተና ላይ "የአፄ ቴዎድሮስን የግራ እግር ካልሲ የበላችውን አይጥ ተከታትሎ ድል የነሳት ጀግናው ግራ አዝማች ማን ይባላል?" ብሎ አመጣ "ሀሰት" ብዬው ወጣሁ 😂
Mostrar todo...
👍 5
Repost from Medical GateWay🩺
🔥MGW Civics and Moral Edu Mid exam ቀለል አድርጋችሁ Both For Mid exam and Final Exam በዚህ መልኩ አብራችሁን በየቀኑ ከተዘጋጃችሁ ፤A+or A✔️ ©️Tutorial Class Share For Your Friends  Contact 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Tutorial Registration  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 Join us ⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 3
Repost from Medical GateWay🩺
Photo unavailable
#Today 🔥Mid Exam Preparation with Medical Gateway... 🙌 Today's Exam: ✔️Subject :Civic and Moral Education . ✔️Chapter covering :Ch-1&2 ✔️Exam Weight : 30% 📍 የመጀመሪያዎቹን ሁለት ቻፕተሮች ለmid ፈተናችሁ በሚገባና ቀለል ባለ መልኩ :በስፍትና በጥልቀት ስለዳሰስን ፤ ዛሬ በMid Exam ፈተና ምን ያክል እንደያዛችሁ እንፈትናችኋለን ✍️ አሸናፊዎች ማበረታቻ ይኖራቸዋል🙏 🔥ከጤና ትምህርቶች በተጨማሪ Common Freshman  ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class  ከተለያዩ መለማመጃ  ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን  ያገኛሉ 🙏 ✨Exam Time =>2:30PMLT✨ Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 2
About Health School Environment ✔️ ©️From Tutorial Class 🙏 #Second_Semester በዚህ ሰዓት ብዙዎቻችሁ Common Freshman courses ነው እየወሰዳችሁ ያላችሁት ፤ በቲቶሪያሎቻችን ከ Freshman ትምህርቶች በተጨማሪ ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ ለማድረግ የምክርና Introduction Sessions ይኖሩናል 👌 በጤና ትምህርት አጀማመራችሁን በጥሩ ማድረግ (በተለይ How to build effective studying strategy ) እና ፍራቻን ማስወገድ እንዲሁም ጥሩ ፀባይ ያለው ተማሪ መሆንን ከመፈለጉ ውጭ ሌላ ምንም የሚያሳስብ ነገር አይኖረውም ✔️ With our  the mentorship, 1⃣ Effective Studying Strategies: ✔️How can we study for new environment we have joined ✔️is our previous studying strategy enough for doing best on health school ? 2⃣Other Relevant Topics: ✔️We will  address any questions or concerns you might have to ensure a smooth and productive learning experience. ⛔️Think of our Tutorials and Guidance as a roadmap to  your  next academic journey Contact 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Tutorial Registration  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 Join us ⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 2
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🏆 ቀለሜ ExamClass! "... ቀለሜ ExamClass! የማስተማሪያ ፈተናዎችን በቴሌግራም Quiz ለተማሪዎቹ በመስጠት በሚገባ የ Second Semester የ Mid Exam ዝግጅቱን እያከናወነ ይገኛል።🤗 --------------------------------------------------- ✳️ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሚወስዷቸውን የ FreshMan የጋራ ትምህርቶች የ ጥያቄ አወጣጥ በጥለቀት በመዳሰስ ፤ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የግቢ ፈተናወች ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎችን በመምረጥ በ ቴሌግራም Quiz ከ ትክክለኛ መልሶቻቸው ፣ምክንያታዊ የሆኑ የጥያቄወች የአማርኛ ማብራሪያ፣ እንዲሁም በጥያቄዎች በመንተራስ በወዳጅነት ስሜት የቀረቡ ቀጥታ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችሏችሁ አጫጭር የአማርኛ ትምህርቶችን በማካተት ተማሪዎችን እየተቀበልን እንገኛለን። 📚 ከላይ ያለው ምስል First semester ላይ የነበረንን Class ያሳያል። 📚 First semester ላይ ስለነበረን ቆይታ ከተማሪዎች አንደበት👇🏾 - Click here ✔️ ✅ ምዝገባ ፣ ተጨማሪ መረጃዎች👇🏾 @ExamClass_RegBot 💬 ሀሳብ አስተያየት፣ ጥያቄ 👇🏾 @forQuestionssBot 📚 Our Public channel:👇🏾            @keleme_2013
Mostrar todo...
👍 3
Repost from Medical GateWay🩺
Photo unavailable
#Mid_Exam 🔰Second  ሴሚስተር ቲቶሪያል፤  Including Basic Health Science Tutorial ✔️ #Today 📍Subject :Communicative English Skill -2 📍Exam Time =>2:30OMLT 📍Winners will have motivational Prize ❗️ 🔥ከጤና ትምህርቶች በተጨማሪ Common Freshman  ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው video class  ከተለያዩ መለማመጃ  ጥያቄዎች ጋር ሁሉንም በአንድላይ በቲቶሪያላችን  ያገኛሉ 🙏 Share For Your Friends እኛን ለማግኘት ሲፈልጉ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 1
Repost from Medical GateWay🩺
Photo unavailable
🔥ተዘጋጁ...! => [ግንቦት 3-15] ✨ማንም ሳይፈተን መቅረት የለበትም ❗️ ➡️ Medical Gateway Second Semester Freshman mid exam schedule ❗️ ✔️ከ ግንቦት 3-15 ባሉት ቀናት Mid exam Schedule ሲሆን በዚህ ሰዓት ከእኛጋር ሆናችሁ  ብዙ ክፍተቶቻችሁን የምትደፍኑበትና ለዋናው ፈተናችሁ የምትዘጋጁበት ጊዜ ነው  ! ⛔️የእኛን ሚድ ተፈትናችሁ ዝቅ ያለባችሁን ፣ያልሸፈናችሁትን እንድትሸፍኑ እና በጥሩ እንድትዘጋጁ ስለሚያደርግ ጠጠር ያሉና እናንተን የሚፈትኑ ጥያቄዎች ይዘጋጃሉ ✔️ 🔥Civics Exam በMedical Gateway Google Exam room የሚሰጥ ሲሆን ሌሎቹ ሁሉም በቴሌ ግራም የሚሰጡ ይሆናል ❗️ ➡ እንደ ማንኛውም University mid exam ፈተናው እያንዳንዱ ከ 30% ይዘጋጃል ! ⏺ በእያንዳንዱ ፈተና ጥሩ ውጤት የሚያመጡ ታታሪ ተማሪዎችን እንደተለመደው እናበረታታለን ❗️ ⏩ቲቶሪያል ምዝገባ  ክፍት ሲሆን ፤ተማሪዎች በፈለጉት ሰዓት ሊቀላቀሉን ይችላሉ✅ ✨ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ስለቲቶሪያል ለመጠየቅ 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ቲቶሪያል ለመቀላቀል ይህንን ተጠቀሙ ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 ይቀላቀላሉን⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 3
About Health School Environment ✔️ ©️From Tutorial Class 🙏 #Second_Semester በዚህ ሰዓት ብዙዎቻችሁ Common Freshman courses ነው እየወሰዳችሁ ያላችሁት ፤ በቲቶሪያሎቻችን ከ Freshman ትምህርቶች በተጨማሪ ከወዲሁ ዝግጁ እንድትሆኑ ለማድረግ የምክርና Introduction Sessions ይኖሩናል 👌 በጤና ትምህርት አጀማመራችሁን በጥሩ ማድረግ (በተለይ How to build effective studying strategy ) እና ፍራቻን ማስወገድ እንዲሁም ጥሩ ፀባይ ያለው ተማሪ መሆንን ከመፈለጉ ውጭ ሌላ ምንም የሚያሳስብ ነገር አይኖረውም ✔️ With our  the mentorship, 1⃣ Effective Studying Strategies: ✔️How can we study for new environment we have joined ✔️is our previous studying strategy enough for doing best on health school ? 2⃣Other Relevant Topics: ✔️We will  address any questions or concerns you might have to ensure a smooth and productive learning experience. ⛔️Think of our Tutorials and Guidance as a roadmap to  your  next academic journey Contact 👇 📞0930513350 📞0906014772 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Tutorial Registration  ⤵️ @Medicalgateway2015TBot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 Join us ⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Mostrar todo...
👍 2